Nebil Neba (@nebilneba6) 's Twitter Profile
Nebil Neba

@nebilneba6

ተሰውፍ
ሱፍይ

ID: 1550241456660561921

calendar_today21-07-2022 22:09:40

2,2K Tweet

516 Followers

671 Following

Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

300 የሐሪማ (ኢስላማዊ ማዕከላት መሪዎች)መሻይኾች የአቋም መግለጫ #ለዶር_አብይ_አህመድ #ለሰላም_ሚኒስቴር #ለብልፅግና #ለአማራ_ክልል_ፕሬዘዳንት #ለአማራ_ክልል_ብልፅግና_ቅርጫፍ #ለአማራ_ክልል_ሰላምና_ደህንነት_ቢሮ

300 የሐሪማ (ኢስላማዊ ማዕከላት መሪዎች)መሻይኾች የአቋም መግለጫ
#ለዶር_አብይ_አህመድ
#ለሰላም_ሚኒስቴር
#ለብልፅግና
#ለአማራ_ክልል_ፕሬዘዳንት
#ለአማራ_ክልል_ብልፅግና_ቅርጫፍ
#ለአማራ_ክልል_ሰላምና_ደህንነት_ቢሮ
Muhammad Awel (@muhammadawel6) 's Twitter Profile Photo

#የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም! #NO_To_Prosperity_Party_Majlis! #መንግሥት_ተቋማቶቹ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ! #Govt_Handsoff_from_Islam! #የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም! @Africanunion U.S. Embassy Addis BBC Africa News Al Jazeera English Office of the Prime Minister - Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

#የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም!
#NO_To_Prosperity_Party_Majlis!
#መንግሥት_ተቋማቶቹ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ!
#Govt_Handsoff_from_Islam!
#የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም!
@Africanunion
U.S. Embassy Addis
BBC Africa News
Al Jazeera English
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
Lukas Daniel (@lukasdani45) 's Twitter Profile Photo

ከቤተሰብ ጋር እራሱ በነጻ በራስህ ፍላጎት ልትገናኝ አትችልም። በፌዴራል መስሪያቤቶች በኩል ነው እናትህን ምታገኘው አለነለዝያ ከመስሪያቤቱ ትለቃለህ። ነው ሁኔታው

Abubeker Abd (@abubakr_03) 's Twitter Profile Photo

#የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም! #NO_To_Prosperity_Party_Majlis! #መንግሥት_ተቋማቶቹ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ! #Govt_Handsoff_from_Islam! #የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም! The African Union U.S. Embassy Addis BBC Africa News Al Jazeera English Office of the Prime Minister - Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

#የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም!
#NO_To_Prosperity_Party_Majlis!
#መንግሥት_ተቋማቶቹ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ!
#Govt_Handsoff_from_Islam!
#የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም!
The African Union

U.S. Embassy Addis

BBC Africa News

Al Jazeera English

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 (@semibintjemal3) 's Twitter Profile Photo

አንዋር መስጂድ ውስጥ በር ሰብረው ሊገቡ ነው #የህግ_አካላት_ከመስጂዶቻችን_እጃቹን_አንሱ #የህግ_አካላት_ከምእምነት_ላይ_እጃቹን_አንሱ

አንዋር መስጂድ ውስጥ በር ሰብረው ሊገቡ ነው
#የህግ_አካላት_ከመስጂዶቻችን_እጃቹን_አንሱ
#የህግ_አካላት_ከምእምነት_ላይ_እጃቹን_አንሱ
Fuad Mustefa Ali 🇪🇹🇪🇷🇵🇸 (@fuadmustefaali) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ መስጂዶች በሸገር ሲቲ እየተፈፀመ ያለውን የመስጂድ ፈረሳ የሚቃወም ሰልፍ ተደረገ! 19 የሚደርሱ መሳጅዶች በኦሮሚያ መንግስት ፈርሰዋል! እምነቴ ከዘሬም ከሀገሬም ይበልጥብኛል! #ድምፃችን_ይሰማ2 #StopDemolishingMosques #JusticeForEthiopia!

በአዲስ አበባ መስጂዶች በሸገር ሲቲ እየተፈፀመ ያለውን የመስጂድ ፈረሳ የሚቃወም ሰልፍ ተደረገ!

19 የሚደርሱ መሳጅዶች በኦሮሚያ መንግስት ፈርሰዋል!
እምነቴ ከዘሬም ከሀገሬም ይበልጥብኛል!
#ድምፃችን_ይሰማ2
#StopDemolishingMosques
#JusticeForEthiopia!
Ekram – إكرام 🇪🇹🇸🇦🇦🇪🖤 (@bintwollo) 's Twitter Profile Photo

ለመስጂድ የተከፋለ ደም‼ በሀይማኖታችን አይደለም መቁሰልን ሞትም ከመጣ በፅጋ ነው ምንቀበለው ሁሉንም መስዋት ለመክፈል ወደሗላ ማንል ነን ወላሂ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ እንከፍላለን‼️ @1EthiopiaTekdem Sitty Fözï💎 Ibrahim Osman

ለመስጂድ የተከፋለ ደም‼

በሀይማኖታችን አይደለም መቁሰልን ሞትም ከመጣ በፅጋ ነው ምንቀበለው ሁሉንም መስዋት ለመክፈል ወደሗላ ማንል ነን

ወላሂ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ እንከፍላለን‼️

@1EthiopiaTekdem Sitty Fözï💎 Ibrahim Osman
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

#ህዝባዊ_መጅሊስ_ይቋቋም ህዝብ ያልመረጠው በጠመንጃ ኃይል ታግዞ በመፈንቅለ መጅሊስ ስልጣን ከያዘ ከህገወጥ መጅሊስ ህጋዊ ተግባር የሙስሊሞች መብት መከበርን አትጠብቁ! የህዝበ ሙስሊሙ ከቤት ንብረቱ መፈናቀል፣ የመስጊዶች መፍረስ ሊቆም ...

#ህዝባዊ_መጅሊስ_ይቋቋም

ህዝብ ያልመረጠው በጠመንጃ ኃይል ታግዞ በመፈንቅለ መጅሊስ ስልጣን ከያዘ ከህገወጥ መጅሊስ ህጋዊ ተግባር የሙስሊሞች መብት መከበርን አትጠብቁ!

የህዝበ ሙስሊሙ ከቤት ንብረቱ መፈናቀል፣ የመስጊዶች መፍረስ ሊቆም ...
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ዱላ ለማንም አልጠቀመም። ሀይል ለሰው ልጅ መርዝ ነው። ኢሀአዴግን ለመተካት መሮጥ ቀይ መስመር ነው ተው ህዝብን አትናቁ ይሄ ህዝብ ኑሮ ዘረኝነት ጦርነት መገፋት ያስመረረው ህዝብ ነው ተው መስማት ከቻላችሁ አሁንም ተመከሩ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Redwan Hussien

ዱላ ለማንም አልጠቀመም። ሀይል ለሰው ልጅ መርዝ ነው። ኢሀአዴግን ለመተካት መሮጥ ቀይ መስመር ነው ተው ህዝብን አትናቁ ይሄ ህዝብ ኑሮ ዘረኝነት ጦርነት መገፋት
ያስመረረው ህዝብ ነው ተው መስማት ከቻላችሁ አሁንም ተመከሩ
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Redwan Hussien
Seada mohammed (@seadamo95485581) 's Twitter Profile Photo

#መስጂዴን አትንኩት !! መስጂድ አፍርሶ ሀገር አይገነባም !! ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።

#መስጂዴን አትንኩት !!
መስጂድ አፍርሶ ሀገር አይገነባም !!

ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።