mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile
mubera kemal🦅🕸

@muberakemal

🌿Everybody isn’t your friend. Just because they hang around you and laugh with you doesn’t mean they are your friends. People pretend well. ☘️

ID: 262072589

linkhttps://www.facebook.com/mubzulu calendar_today07-03-2011 08:45:32

531 Tweet

222 Followers

228 Following

mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile Photo

#BREAKING: The Shawwal crescent has been sighted at the Sudair and Tumair observatories in Saudi Arabia #EidMubarak all muslims in the world.

#BREAKING: The Shawwal crescent has been sighted at the Sudair and Tumair observatories in Saudi Arabia
#EidMubarak all muslims in the world.
mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile Photo

ከቅመማ ቅመም ምርት የሮዝመሪ ምርታማነቱን 24.59 ኩ/ል በሄ/ር በማድረስ 2,616.5 ቶን ኤክስፖርት በማድረግ 3.62 ሚ/ን ዶላርና በርበሬ 1230 ቶን ኤክስፖርት በማድረግ 5.17 ሚሊየን ዶላር ማግኘት ተችሏል።

ከቅመማ ቅመም ምርት የሮዝመሪ ምርታማነቱን 24.59 ኩ/ል በሄ/ር በማድረስ 2,616.5 ቶን ኤክስፖርት በማድረግ 3.62 ሚ/ን ዶላርና  በርበሬ 1230 ቶን ኤክስፖርት በማድረግ 5.17 ሚሊየን ዶላር ማግኘት ተችሏል።
mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile Photo

ሀባይ ለ1446ኛይ ኢድ አል-አድሃ አረፋ ቦገሬት አጄጄሙ አጄጄነ!!! ኢድ ሙባረክ!!! እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አል-አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!! #EidulAdha2025

ሀባይ ለ1446ኛይ ኢድ አል-አድሃ አረፋ ቦገሬት አጄጄሙ አጄጄነ!!!
ኢድ ሙባረክ!!!

እንኳን ለ1446ኛው ኢድ አል-አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!

#EidulAdha2025
mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile Photo

ፀጋን ለይቶ ማልማት ድህነትን ለማስወገድ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።በስልጢ ወረዳ የሁለተኛ ዙር የመስኖ ምርት ለገበያ እየቀረበ ይገኛል። የበልግና መኸር አዝመራ የዝናብ እጥረት ጫና ውስጥ ያለ በመሆኑ የተገኘ እርጥበት ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል

ፀጋን ለይቶ ማልማት ድህነትን ለማስወገድ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።በስልጢ ወረዳ የሁለተኛ ዙር የመስኖ ምርት ለገበያ እየቀረበ ይገኛል። 

የበልግና መኸር አዝመራ የዝናብ እጥረት ጫና ውስጥ ያለ በመሆኑ የተገኘ እርጥበት ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል
mubera kemal🦅🕸 (@muberakemal) 's Twitter Profile Photo

የስልጤ የባህልና ቢዝነስ ማዕከል ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በመድረሱ ይበልጥ አቅማችንን አስተባብረን በመጨረስ ለአገልግሎት ማብቃት አለብን።

የስልጤ የባህልና ቢዝነስ ማዕከል ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በመድረሱ ይበልጥ አቅማችንን አስተባብረን በመጨረስ ለአገልግሎት ማብቃት አለብን።