ሚኪ (@michael_tad47) 's Twitter Profile
ሚኪ

@michael_tad47

Wake up to reality

ID: 1135409714374877184

calendar_today03-06-2019 04:55:45

453 Tweet

674 Followers

448 Following

Dagi Sketch✍️ (@dagisketch) 's Twitter Profile Photo

ሰላም የቲውተር ቤተሰቦቼ የቀድሞ አካውንቴ ሀክ ተደርጎብኝ በዚህ አዲስ አካውንት እንደገና መጥቻለው ✌በዚህ አካውንት የተለያዩ የስዕል ስራዎቼን ያገኙበታል። kindly Retweet🙏 Thanks...

Cake (@wishye_m) 's Twitter Profile Photo

አምላክ ወይ ደብቀኝ ማለት የ20 ብር ትራንስፖርት ላይ የምታውቀው ሰው ሲገባ ነው😭

Harerta (@harerta_t) 's Twitter Profile Photo

In 980BC, Queen of Sheba (Makeda) returned from her visit to King Solomon at Jerusalem. Upon her arrival, her people greeted her with gifts and jewels(እንቁ) saying "enku letatash (እንቁ ለጣጣሽ)" giving birth to the phrase "እንቁጣጣሽ" Happy New Year 2015 E.C

In 980BC, Queen of Sheba (Makeda) returned from her visit to King Solomon at Jerusalem. Upon her arrival, her people greeted her with gifts and jewels(እንቁ) saying "enku letatash (እንቁ ለጣጣሽ)" giving birth to the phrase "እንቁጣጣሽ"
Happy  New Year 2015 E.C
ሚኪ (@michael_tad47) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ (2014 ዓ.ም.) ወደ ዘመነ ሉቃስ (2015 ዓ.ም.) በሰላም አሸጋገረን። ጆሮአችን መልካሙን የሚሰማበት፤ የህሊና እረፍት የምናገኝበት፤ ከምንም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅበት ዘመን ይሁንልን 🌻🌻🌻

jonnah.jr (@jonnah_jr) 's Twitter Profile Photo

እሷ ላይፍ እንዴት ነው ስትለኝ Life of programmer No hugs and kissss, Only bugs and fixes. No dates, Only updates.

Nani Taye (@tayenani) 's Twitter Profile Photo

ትላንት ሀዋሳ ከትምህርት ቤት ስትወጣ በጠራራ ፀሀይ ከነ ዩኒፎርሟ በ2 ዳማስ መኪና ታርጋ ቁጥር 018594 ሲ. ዳ እና 05274 ሲ .ዳ የተጠለፈችው የ15 አመቷ ታዳጊ ሜላት አህመድ...እባካችሁ retweet በማረግ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ እርዷት!

ትላንት ሀዋሳ ከትምህርት ቤት ስትወጣ በጠራራ ፀሀይ  ከነ ዩኒፎርሟ በ2 ዳማስ መኪና 
ታርጋ ቁጥር 018594 ሲ. ዳ እና 05274 ሲ .ዳ የተጠለፈችው የ15 አመቷ ታዳጊ ሜላት አህመድ...እባካችሁ retweet በማረግ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ እርዷት!