Merry (@merryab11) 's Twitter Profile
Merry

@merryab11

“የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
— 2ኛ ቆሮ 1፥3❤

ID: 1614881517506859012

calendar_today16-01-2023 07:05:58

214 Tweet

222 Followers

70 Following

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

የዘገየህ መስሎኝ ከቃልህ ለካስ የእኔን ጉዳይ ታውቃለህ✝️🙏 ......አመሰግናለሁ ❤❤

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥10

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

መማር ባህሪህ ነው ስትምር አትሰስት የምህረት ልብህ ፍፁም አያልቅብህ✝️❤

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።” — መዝሙር 36፥9

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

🎶ይሰጣል ለኢየሱስ ታንኳ 🛶 ይሰጣል ለኢየሱስ ህይወት💟 ከዚያ በኋላ እንዲባረክ🎵

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

ከማመሰግንበት ብዙ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ይሄ ቀኔ ነው 😊 .....አምላኬ ሆይ ዛሬን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ❤🙏

ከማመሰግንበት ብዙ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ይሄ ቀኔ ነው 😊
.....አምላኬ ሆይ ዛሬን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ❤🙏
Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤” — ሉቃስ 1፥47

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል።”   — ሶፎንያስ 3፥17

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።” — መዝሙር 103፥5

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

🏘#ቤተኛ አይደለም ለአለም #እኛ እንሄዳለን #መኖሪያ አለን በዚች ምድር #ምፃተኛ ነን

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥8

Merry (@merryab11) 's Twitter Profile Photo

“ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።” — መዝሙር 41፥11✝️🥰

“ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።”
 — መዝሙር 41፥11✝️🥰