Meredit Fernandez (@mereditfernand3) 's Twitter Profile
Meredit Fernandez

@mereditfernand3

እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ሰለሚወዳት የዘመኑ ድንቅ ክሰተት ቸር ታታሪ ትሁት ቸር መሪ መርጦ ቢሰጠን
የሚመራ ሕዝብ ግን ጠፋ

ID: 1422288642995785737

calendar_today02-08-2021 20:10:32

33,33K Tweet

5,5K Followers

1,1K Following

ሲንግተን ዮሙ (@sinigiteni88116) 's Twitter Profile Photo

#Somaliland President #Muse_Bihi has said that #Somaliland will not #hesitate to implement the agreement signed with #Ethiopia in the face of opposition and pressure from any side. !!!

#Somaliland President #Muse_Bihi has said that #Somaliland will not #hesitate to implement the agreement signed with #Ethiopia in the face of opposition and pressure from any side. !!!
CHERBOLE (@fetanewbaburu) 's Twitter Profile Photo

ወፉ ኃላ ነገርኩ ይፕስዩምን ውሀ አደራ አንድ አለን የምንለው ስዩምን ተንከባከብ የምስራቁ ቀጠና ውጥረት እና ሾልኮ የወጣው ሰነድ | የባህር በር ጉዳይ ፤ በጦርነት ወይም በድርድር | የኮሪደር ል... youtu.be/FngKPc-hTaM?si… via YouTube

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ኢኮኖሚያዊ እድገትን በተመለከተ በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃም ትልቅ ስኬት ነው፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል፡፡ #aa_prosperity

ኢኮኖሚያዊ እድገትን በተመለከተ

በ2016 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 1 በመቶ እድገት ተመዝግቧል፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃም ትልቅ ስኬት ነው፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል፡፡ 

#aa_prosperity
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

We have begun works to construct Africa's largest airport, set to handle 100-130 million passengers annually. We’re also expanding our fleet with 124 new aircrafts, reinforcing Ethiopian Airlines as Africa’s largest operator and a key aviation hub. #PMAbiyResponds #PMOEthiopia

We have begun works to construct Africa's largest airport, set to handle 100-130 million passengers annually. We’re also expanding our fleet with 124 new aircrafts, reinforcing <a href="/flyethiopian/">Ethiopian Airlines</a> as Africa’s largest operator and a key aviation hub. 

#PMAbiyResponds
#PMOEthiopia
Ethiopia News Agency (@ethiopiannewsa) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia to Build Mega Airport that Would Accommodate up to 130 Million Travelers Per Year, Discloses PM Abiy ena.et/web/eng/w/eng_…

Ethiopia to Build Mega Airport that Would Accommodate up to 130 Million Travelers Per Year, Discloses PM Abiy ena.et/web/eng/w/eng_…
Zerihun Megersa 🇪🇹 (@ethiojourney) 's Twitter Profile Photo

"We hate poverty and we will be revengeful against poverty. In this regard, our Government will extremely support the poor people to break out of poverty." PM Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 at the Parliament #PMResponds #PMAbiy #Ethiopia

"We hate poverty and we will be revengeful against poverty. 
In this regard, our Government will extremely support the poor people to break out of poverty."
PM <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> at the Parliament
#PMResponds
#PMAbiy
#Ethiopia
Ethiopian Renaissance (@ethirenaissance) 's Twitter Profile Photo

በአፍሪካ ትልቁን የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፣ ይህ አዲስ የሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያም በዓመት ከ100 አስከ 130 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተነናግዳል፣ አሁን ላይ 124 አዳዲስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘናል፦ ጠቅላዩ

Oromia Prosperity Party / OPP / (@oromiapparty) 's Twitter Profile Photo

“𝗛𝗶𝘆𝘆𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮 𝗛𝗮𝗮𝗹𝗼𝗼 𝗡𝗶 𝗕𝗮𝗵𝗮𝗻𝗻𝗮” Badhaadhinni hiyyeessa ni jaallata, hiyyummaa garuu baay’isee jibba. Kanaaf hiyyummaan hedduu waan nu miidheef xiiqiin hojjannee haaloo bahanna” Ministira Muummee Doktar Abiyyi Ahmad

“𝗛𝗶𝘆𝘆𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮 𝗛𝗮𝗮𝗹𝗼𝗼 𝗡𝗶 𝗕𝗮𝗵𝗮𝗻𝗻𝗮”
Badhaadhinni hiyyeessa ni jaallata, hiyyummaa garuu baay’isee jibba. Kanaaf hiyyummaan hedduu waan nu miidheef xiiqiin hojjannee haaloo bahanna”
Ministira Muummee Doktar Abiyyi Ahmad
ትንታግ Express 🇪🇹 (@abelethiopiawi) 's Twitter Profile Photo

#ሰበር_ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ 40 ኩንታል ወርቅ በቤተመንግስት መገኘቱን አበሰሩ። ይህ ወርቅ በንጉሱ ሐብትነት የተያዘ ንጉሱ ከስልጣን ሲወርዱ: የት እንደገባ ለማወቅ ያልተቻለበት፣ ደርግ ይህን ወርቅ በእጁ ለማስገባት ያልማሰው ጉድጓድ አልነበረም

#ሰበር_ዜና 
ጠ/ሚ ዐቢይ 40 ኩንታል ወርቅ በቤተመንግስት መገኘቱን አበሰሩ። 

ይህ ወርቅ በንጉሱ ሐብትነት የተያዘ ንጉሱ ከስልጣን ሲወርዱ: የት እንደገባ ለማወቅ ያልተቻለበት፣ ደርግ ይህን ወርቅ በእጁ ለማስገባት ያልማሰው ጉድጓድ አልነበረም
Dr. Ambachew Assefa (@ambachew_assefa) 's Twitter Profile Photo

ሌላ ድል በፓርላማ ግንባር!(ስድስት)መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን ባለፈው አመት ከቡና ምርት ከፍተኛ ውጤቴ ተመዝግቧል በያዝነው አመት 2ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይገኛል ብለው ዘንድሮ ከብራዚልና ቬትናም በሰተቀር ኢትዮጵያን የሚበልጥ ሀገር የለም ሲሉ ገለፁ።

ሌላ ድል በፓርላማ ግንባር!(ስድስት)መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን ባለፈው አመት ከቡና ምርት ከፍተኛ ውጤቴ ተመዝግቧል በያዝነው አመት  2ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይገኛል ብለው ዘንድሮ ከብራዚልና ቬትናም በሰተቀር ኢትዮጵያን የሚበልጥ ሀገር የለም ሲሉ ገለፁ።
Ansar Fami (@ansarfami) 's Twitter Profile Photo

እኛ ድሃ ዜጎቻችንን እንወዳለን፤ ድህነትን ግን እንጠላለን፡፡ የምንሰራውም ድህነትን ለመበቀል ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

እኛ ድሃ ዜጎቻችንን እንወዳለን፤ ድህነትን ግን እንጠላለን፡፡ የምንሰራውም ድህነትን ለመበቀል ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)