@m_gashaw
ID: 1202919765393760261
calendar_today06-12-2019 11:57:01
70 Tweet
16,16K Followers
245 Following
4 years ago
በጉና ተራሮች ስር እየተሹለከለከ ያለውን የወንበዴ ቡድን ጀግናው አዬር ኃይላችን እንደ ተልባ ደቁሶታል። ከዋናው ቤዙ የተቆረጠው ወንበዴ ቡድን እንደ እብድ ውሻ በየሰፈሩ እየተልከሰከሰ ነው።አየር ኃይላችን ላደረገው የተሳካ ድብደባ እናመሰግናለን።
ጉና ተራራ ላይ አደገኛ ምት የደረሰባቸው የወያኔ አመራሮች ከትግራይ አጡዘው ያመጡትን ተዋጊ ሜዳ ላይ በትነውት በእግራቸው እየሸሹ ነው። እግሬ አውጭኝ የሚማስነው ጀንፈል የጋይንት አርሶ አደር የጥይት መለማመጃ ሆኗል።
ጉና ተራራ ከጥንት እስከ ዛሬ የወያኔን ደም በመምጠጥ ይታወቃል። ከሰሞኑ ግን ለዘላለም እንዳያምረው ሆኖ ጠጥቷል። ሊያጠፋህ የመጣን ከማጥፋት ውጭ አማራጭ የለም...!
ክምር ድንጋይ ሆነህ ወደ ደብረታቦር ከባድ መሳሪያ ስለወረወርክ ደብረታቦር ገባህ ማለት አይደለም። የደብረታቦር ህዝብ ይረጋጋ። የያዟትን ጥቂት ተተኳሽ እስኪጨርሱ ድረስ ጢው ማድረጋቸውን አይተውም። አይጥ እንኳን ነፍሷ ሲወጣ መንፈራገጧ የግድ ነው
ወያኔ በዚህ ሰዓት አንገቱን በከስክስ ጫማ እንደተረገጠ እባብ አይነት ነው። የትም ላይሄድ የሚንፈራገጥ...! ከስክሰው...!
ደብረታቦርን በደብረታቦር እናከብራለን ብለው የፎከሩትን ሰዎች ጉና ላይ ማርከን አምጥተን እንዲያከብሩ አድርገናቸዋል። እንኳን አደረሳችሁ...!
አሳጣው መድረሻ...!
በጥቂት ድል አንደሰት፣ በጥቂት ሽንፈትም አንሸበር። ዓላማችን ወንበዴውን ፈፅሞ ማጥፋት ብቻ ነው። ይህን እርኩስ ቡድን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ጥርሱን ማወላለቅ ይገባናል።
facebook.com/11869717497195…
ወያኔ ትመጣለች ብላችሁ የቋመጣችሁ ጀንፈሎች ተስፋ ቁረጡ ብለን ተናግረን ነበር እኮ...!
እየሳቅን እንታገላለን...! በመጨረሻም እናሸንፋለን...!
መጨረሻችን ወያኔን ነበር ማድረግ ነው...!
እያያ በለው...! ከፋርጣ ህዝብ ጋር...!
ራስ ጋይንት...! ይህ እንዲሆን ዋጋ ለከፈላችሁ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ፣ የአካባቢው ህዝብ እና አመራር ምስጋና ይገባቹሃል...! ወያኔን መቅበር የግድ ነው...!
ጋይንት ያልተዘረፈው ወንድነቱ ብቻ ነው። ያቺን የመሰለች ቅልብጭ ያለች ከተማ ባድማ አድርገዋት ሄደዋል።እራታቸውን የሚበሉ ቤተሰቦችን ምግብ ቀምተው እንደበሉባቸው ስትሰማ ምን አይነት ምስጦችን ነው የጣለብን ትላለህ።ሊጥ የሚጠጣ ጉድ ነው የላኩብን
ከጋሳይ እስከ ጨጨሆ ያለው መንገድ በደም ተለውሷል። በተቦጫጨቀ ገላ ጨቅይቷል። የሰው ልጅ ደም እንደ ክረምት ዝናብ ተንዠቅዥቋል። ለወረራ የመጣን እንዲህ ካልቀጣኸው አይማርም። በእውነት የትግሬ ወንበዴዎች ዘራቸው እንዲተርፍ የፈለጉ አይመስሉም።