ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ

@kranchkuru

#ArchiveAccount እና ገብስ ገብሱን

ID: 221828240

calendar_today01-12-2010 18:38:39

12,12K Tweet

3,3K Followers

856 Following

አብርሃም (@abrshel) 's Twitter Profile Photo

መጀመሩማ መች ያቅታል። አጀማመሩ የሲቲ ... አፈፃፀሙ የአርሰናል እየሆነ መከራ ሆነ እንጂ ... 9-5 በት በት ብለህ ቤት በጊዜ ገብተህ ልማር፣ እንጀራ ላብስል፣ የሆነች ነገር ልሞካክር ስትል የቴሌ ኔትወርክ ሆዱን ይዞ ይስቅብሀል። ስናሳዝን እኮ! 😭

ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

Chitchatting with a ferenji colleague from US about his Ethiopian friend's wedding 😂 "ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን" አልኩ በሆዴ 😭

Chitchatting with a ferenji colleague from US about his Ethiopian friend's wedding 😂

"ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን"  አልኩ በሆዴ 😭
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

ክራንቹ እርሙን ያገኘውን ዳለር ቀንተሌት በመዛለል አውድሞ ፤ ለቅዳሜ ቺላክስ እንኳ ጠብሾት ሲያበቃ "ይነጋልልልልልል" እያለ ራሱን በመሸንገል ላይ 😭😭 #ዳለር_እና_ፀጉር_ባዳ_ነው #እኔን_ያየ_ይቀጣ

ክራንቹ እርሙን ያገኘውን ዳለር ቀንተሌት በመዛለል አውድሞ ፤ ለቅዳሜ ቺላክስ እንኳ ጠብሾት ሲያበቃ "ይነጋልልልልልል" እያለ ራሱን በመሸንገል ላይ 😭😭

#ዳለር_እና_ፀጉር_ባዳ_ነው
#እኔን_ያየ_ይቀጣ
Steve Gantlett (@cleybirds) 's Twitter Profile Photo

Did you have a terrific birding trip to Iceland in May, but then lose your SD card with your 3,700 bird photos in Norfolk? I have it!

Ablenae አብለኔ (@ablenaed) 's Twitter Profile Photo

“I don’t think you get self esteem from the six pack you get at the gym, I think you get self esteem from being the kind of person who goes to the gym everyday. It’s not the pursuit of happiness, it’s the happiness of the pursuit.” - Jimmy Carr

ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

ፌስቡክን ትቼ የማልተውበት ምክኒያቶች 2 ነበሩ ፤ በውቄ እና ሻቢያው ዱርዬውና አራዳው እዮብ ምህረተአብ! እዮባን ሞት አሸነፈው አሉ 😔 የሚሉት እውነት ከሆነ ፤ ነብሱ ከነ ሂችንስ ፣ ቡኮውስኪ ፣ ዲዮስቶቭስኪ ፣ አቦይ ስብሀት እና ነብይ ጎን ትረፍ!

ፌስቡክን ትቼ የማልተውበት ምክኒያቶች 2 ነበሩ ፤ በውቄ እና ሻቢያው ዱርዬውና አራዳው እዮብ ምህረተአብ!
እዮባን ሞት አሸነፈው አሉ 😔
የሚሉት እውነት ከሆነ ፤ ነብሱ ከነ ሂችንስ ፣ ቡኮውስኪ ፣ ዲዮስቶቭስኪ ፣ አቦይ ስብሀት እና ነብይ ጎን ትረፍ!
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

Says, the embassy denying medical doctors a visa; after they relentlessly study for years, took and pass USMLE (which costs a fortune btw) left and right! #አማትህን_ፎግር

ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

ወዳጅማ አብሮ ሲባክን ነው እንጂ እንደ አይን እንደ ጆሮ እንደ እግር እንደ እጅ 🍻 #በርታ

ወዳጅማ አብሮ ሲባክን ነው እንጂ
እንደ አይን እንደ ጆሮ እንደ እግር እንደ እጅ 🍻
#በርታ
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

ይህ ቪድዮ ቤት የተባለ ፖድካስት ድቤ ዎርዚ ሆኖ ተገኝቷል! ሲኒማ የሚወድ ሁሉ ሊመለከተው እጅጉን የተገባ ነው!! god speed በአንድአምላክ ይመኑ። youtu.be/Jci0fu2VFto?si…