Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile
Gudayachn/ጉዳያችን /

@gudayachn

#Ethiopia #Horn of Africa #Norway #Africa #Politics #Social #Economy #Banking and Finance, #International Development, #International Business

ID: 786720138

linkhttp://www.gudayachn.com calendar_today28-08-2012 10:39:09

8,8K Tweet

3,3K Followers

1,1K Following

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

"ኢትዮጵያ ከተከላካይነት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ተሸጋግራለች።" ከመግለጫው ውስጥ የሰማሁት ትክክለኛና ወርቃማ አገላለፅ ነው።ይበል የሚያሰኝ ነው። ስኬቶቹ የእናታችን የኢትዮጵያ ስኬቶች ናቸው። ሲሆን ማገዝ ኢትዮጵያ የበለጠ እንዲሳካላት

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ጠ/ሚር ዐቢይ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ኢትዮጵያ ተዳክመውባት የነበሩባትን ተቋማት መልሰው በማጠናከርና አልቀው በማደራጀት የሚመሰገኑ መሪ ናቸው። ላለፉት ዓመታት ተዳክመው የነበሩ ቁልፍ ሀገራዊ ተቋማት ማጠናከር ላይ ትልቅ ለውጥ እየታየ መሆኑን በግልፅ

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ስለ ዲጂታል ኢትዮጵያ ለማወቅ እና የኢትዮጵያን መጪ ሕልም ለመረዳት እነኝህ በቅርቡ በዝርዝር የተብራሩ ሁለት በቪድዮ የቀረቡ ቃለመጠይቆችን በሚገባ መከታተል ያስፈልጋል። ይቅናሽ ኢትዮጵያ! gudayachn.com/2025/05/blog-p…

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

አቶ ኢሳያስ አፈወርቅ የኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ታሪካዊ፣ ተፈጥሯዊ እና ዓለም አቀፋዊ የቀይ ባሕርን በሙሉ መብትነት የመጠቀም ጥያቄ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን የአንድ ክልል ጥያቄ አድርገው ለማቅረብ የሞከሩበት መንገድ በራሳቸው ላይ የመተኮስ አደገኛ

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰሞኑ ቃለ መጠይቅ ( አራቱም ክፍል ቃለ መጠይቅ ቪድዮ እዚህ ያገኛሉ) +++++++++ የኢትዮጵያ የ20ኛውና የ21ኛው ክ/ዘመን ትውልድ ሲታገልለት የነበረው አንዱና ቀዳሚው ጉዳይ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት ጉዳይ ነው። ጠ/ሚ/ር

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

መልካም ዜና! ========== የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመጪው አዲስ ዓመት ጀምሮ በሁሉም ክልሎች ይተገበራል ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ የቀለጠፈ የመንግስት አገልግሎቶችን እንድሰጥ ያስችለኛል ያለችውን የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመጪው

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ለትርፍ በሚሰሩ ትምሕርት ቤቶች ያደገ ትምሕርት የለም። ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ youtu.be/SvsoMdGc9EI?si…

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

135 million people and it's port issue -Ethiopia የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ከ135 ሚልዮን በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የሕዝብ ፈንድ አስታውቋል። ጥያቄው ከ135 ሚልዮን በላይ የሆነ ህዝብ ካለወደብ ተጨማሪ ዓመታት እንደማይኖር ማወቅ ሊቅ መሆን

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ወቅታዊው እና መጪው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ምጣኔሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ በሶስት ርዕሶች ማጠቃለል ይቻላል። ========== በእዚህ ጽሑፍ ስር ሶስት ምጥን ርዕሶች ያገኛሉ። እነርሱም - - አመንክም አላመንክም ኢትዮጵያ ተነስታለች ፡ - የአቶ ኢሳያስ

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ይህ ጽሑፍ የዛሬ 3 ዓመት የተጻፈ ቢሆንም ስለ የኢትዮጵያ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ብዙ መረጃዎች አሉት። °°°°°°°°°°°° ርዕስ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዳግማዊ አፄ ምንሊክ ኢትዮጵያን በደን ለማልበስ የጀመሩትን በጎ ጅምር በማስቀጠላቸው ሀገራዊም፣ዓለም

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

EBC #Ethiopia's port issue is a serious request that everyone needs to listen. Over 120 million peoples' right to the sea-port access must be heard! youtu.be/-VZwyNF69QY?si…

Gudayachn/ጉዳያችን / (@gudayachn) 's Twitter Profile Photo

ድንቅ! ድንቅ! ድንቅ! ቃለ ምልልስ። ለመማር ፍቃደኛ ለሆነ ቃለ መጠይቁን እስከመጨረሻው ቢከታተል ብዙ ያተርፋል። ሙሉውን ተከታተልኩት እጅግ ድንቅ ምልልስ ነው። youtu.be/VQOfAfdbs2A?si…