Nim's Island (@grieving_door) 's Twitter Profile
Nim's Island

@grieving_door

እሰይ አበጀሁ

ID: 1418590250151071746

calendar_today23-07-2021 15:14:27

706 Tweet

120 Followers

71 Following

Nim's Island (@grieving_door) 's Twitter Profile Photo

It is difficult for me to blame people for not standing up for themselves and fight the government when I can't even ask the ረዳት for the taxi መልስ I deserve.

Nim's Island (@grieving_door) 's Twitter Profile Photo

Thinking about ዋካና, 95th Ethiopian ነገስት from Queen Sheba, ruled only just for 2 DAYS before the next one came along. I wonder what really happened

ኬረዳሽ (@keredash_lealem) 's Twitter Profile Photo

ጌታዬ ሆይ! አንዴ ወደ አንተ አንዴ ደግሞ ወደ ኃጢአት በመመላለስ ደከምሁ ፤ አንተን በፍጹም ንጽሕና ፈጽሜ እፈልግህ ዘንድ በፍኖተ አሚን ለመራመድ እግሬን ሳነሳ ኃጢአት ፊት ለፊቴ እየቆመች አስቸገረችኝ።

ዱዲት (@death_de_mona) 's Twitter Profile Photo

"አሁን ይሄን መናጢ ምኑን ወደድሽው?" ትለኛለች ህእ ብታየው እኮ! ከስንት የታክሲ ግፊያና ሰልፍ መሀል ጎምለል ጎምለል እያለ ሀይገር ባስ ጋቢና ገብቶ ሲቀመጥ ያለው ግርማሞገስ፣ያለው ድባብ፤

Nim's Island (@grieving_door) 's Twitter Profile Photo

A week after being a C1 Me : earphone'ኤ ተበላሸ My friend : መቼ ጀመረው? አንደኛው ብቻ ወይስ ሁለቱም? ሄድ መለስ አይነት ነው ወይስ የማያቋርጥ ብልሽት? ምን ስታደርጊ ይሻለዋል? ምንስ ያባብሰዋል? ምን አይነት ድምፅ ያወጣል?ሌሎች ምን ምልክቶችን አየሽ😭

Nim's Island (@grieving_door) 's Twitter Profile Photo

ከራሳችሁ ከተማ ዩንቨርሲቲ ተመድባችሁ over the weekends ቤት ቆይታችሁ ስትመለሱ ዶርም ላሉ የክፍለሀገር ልጆች የቤት ምግብ ይዛችሁ ለምትመጡ I just wanna say we all love and appreciate you sm😭❤️ And our moms love you tooooo🫶