Frehun Ayele (@frefrehun) 's Twitter Profile
Frehun Ayele

@frefrehun

Living in principle for principle!

ID: 268451516

calendar_today18-03-2011 20:12:10

2,2K Tweet

123 Followers

188 Following

Nardos Adane (@nardos_ac) 's Twitter Profile Photo

The World Bank and IMF have released data saying Ethiopia is experiencing rapid growth. This is double the GDP of Kenya. This is a great proof that Dr.Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 is succeeding in his early goal of inheriting a prosperous country #Ethiopian Prosperity is Guaranteed IMF

The World Bank and IMF have released data saying Ethiopia is experiencing rapid growth. This is double the GDP of Kenya.
 This is a great proof that Dr.<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> is succeeding in his early goal of inheriting a prosperous country
 #Ethiopian Prosperity is Guaranteed
<a href="/IMFNews/">IMF</a>
Bella Milan (@bella_milan10) 's Twitter Profile Photo

Africa facts zone የኢትዮጵያ ከፍታ መገለጫ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ መሆኑን አረጋግጠዋል፤ ይህ ቀዳሚነቱ በሚቀጥሉት አመታትም ይቀጥላል ።

Nardos Adane (@nardos_ac) 's Twitter Profile Photo

“Clean Streets – Healthy Lives” As we embark on this new initiative, I call upon all Ethiopians to contribute their share in creating cities that are conducive for everyone. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #CleanEthiopia

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ
Hannaa Abdisa (@hannaalido) 's Twitter Profile Photo

ጦርነት ጋብ ያለው በውይይት ነበር፤ አሁን በውይይትና በመነጋገር እንዲፈታ መንግስት ላስቀመጠውን አቅጣጫ የበኩላችሁን ተወጡ!

ጦርነት ጋብ ያለው በውይይት ነበር፤ አሁን በውይይትና በመነጋገር እንዲፈታ መንግስት ላስቀመጠውን አቅጣጫ የበኩላችሁን ተወጡ!
Bella Milan (@bella_milan10) 's Twitter Profile Photo

ከምናተርፍበት ሰላም ይልቅ የምንከስርበትን ጦርነት አትምረጡ! ያለ ህዝብ ፍላጎት በሃይል የሚሳካ ነገር የለም!

ከምናተርፍበት ሰላም ይልቅ የምንከስርበትን ጦርነት አትምረጡ! ያለ ህዝብ ፍላጎት በሃይል የሚሳካ ነገር የለም!
Hannaa Abdisa (@hannaalido) 's Twitter Profile Photo

50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር! ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ጠርቶ ማን ይቀራል? የፊታችን እሑድ ግንቦት 4፣2016 ዓ.ም ለጽዱኢትዮጵያ 50ሚ ብር በአንድ ጀምበር ዲጂታል ቴሌቶን ለዜጎች ተሳትፎ ዕድል ተሰናድቷል።በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ስራችን ሃምሳ ሚሊዮን ብር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልናዋጣ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር ከ154 ሚሊዮን ብር በላይ ማዋጣት ችለናል። ኢትዮጵያን

የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ስራችን ሃምሳ ሚሊዮን ብር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልናዋጣ አቅደን ነበር።  

ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር ከ154 ሚሊዮን ብር በላይ ማዋጣት ችለናል። ኢትዮጵያን
Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

ምንደኞች ገና በጠዋቱ የከፈቱብንን ጦርነት እየተከላከልን ይህንን ኢኮኖሚያዊ ስኬት ማስመዝገብ የቻልን፣ ከጅምሩ ሰላማዊ ሂደት ኖሮን ቢሆን ኖሮ ሊመዘገብ ይችል የነበረውን ኢኮኖሚያዊ ተዓምር በቀላሉ መገመት ይቻላል። ከበርካታ ባለነዳጅ አገሮች

ምንደኞች ገና በጠዋቱ የከፈቱብንን ጦርነት እየተከላከልን ይህንን ኢኮኖሚያዊ ስኬት ማስመዝገብ የቻልን፣ ከጅምሩ ሰላማዊ ሂደት ኖሮን ቢሆን ኖሮ ሊመዘገብ ይችል የነበረውን ኢኮኖሚያዊ ተዓምር በቀላሉ መገመት ይቻላል። ከበርካታ ባለነዳጅ አገሮች
kalkidan tadesse (@kalkida37009634) 's Twitter Profile Photo

እንደ ዶ/ር አብይ ለህዝብ የቀረበ መሪ ኖሮን አያውቅም! #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

I had productive discussions with Premier Li Qiang today, where we explored concrete ways to deepen the partnership between our two countries. Earlier, President Xi Jinping unveiled a ten-point action plan at FOCAC, which aligns well with our growth and development goals. I

I had productive discussions with Premier Li Qiang today, where we explored concrete ways to deepen the partnership between our two countries. 

Earlier, President Xi Jinping unveiled a ten-point action plan at FOCAC, which aligns well with our growth and development goals. I
Frehun Ayele (@frefrehun) 's Twitter Profile Photo

"Ethiopians are enormously resourceful people, they have great intelligence and capabilities to overcome the most difficult circumstances. I am sure in due course Ethiopia will be a powerful and a prosperous country and remain a leader of Africa " Martin Plaut

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Congratulations to President Donald Trump (Donald J. Trump) on your election victory and comeback. I look forward to working together to further strengthen the relationship between our two countries during your term.