መቼስ (@fe_lalalaa) 's Twitter Profile
መቼስ

@fe_lalalaa

ኢትዮጲት⚖️🔬

ID: 42896463

calendar_today27-05-2009 14:46:15

15,15K Tweet

3,3K Followers

1,1K Following

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

የሐኪምቻችን ነገር በብላሽ የምንተወው አይደለም! መደበኛ ነጋዴ፣ነጋዴ ሐኪሞች፣ቢሮክራት ሐኪሞችና መንግስት ተባብረው ወደፊት ሐኪም እንዳይኖረን እየተጉ ነው። አብዛኛው ተቀጣሪ ደምወዙ ቅስም ሰባሪ ነው የሐኪሞቻችን ይልቃል። አዳምጧቸው! 🙏

KiRabbit (@kirabbitt) 's Twitter Profile Photo

You and other political figures trying to bend and use the survival questions of physicians for your own political agenda is the exact reason why the Government officials use the excuse to frame it as a political issue. STOP TRYING TO POLITICISE OUR SURVIVAL QUESTIONS!

Girum® (@girumtweets) 's Twitter Profile Photo

Teachers across Ethiopia are set to join the protest led by medical staffs, with other civil servants expected to follow suit - a long overdue response to the unbearable cost of living.

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

የተማሩት የሚራቡት ጭንቅላታቸው እውቀት የተራበ ማፍያዎች ተደራጅተው አገር እየመሩ ስለሆነ ነው። ከሀኪሞች ጎን እቆማለሁ! ሌሎች የሠራተኛ ማህበራትም ትግሉን እንድትቀላቀሉ እመክራለሁ! ለብልጭልጭ ሚሊዮኖች የሚያወጣ መንግስት ለሀኪሞች የለውም?🤔

የተማሩት የሚራቡት ጭንቅላታቸው እውቀት የተራበ ማፍያዎች ተደራጅተው አገር እየመሩ ስለሆነ ነው። ከሀኪሞች ጎን እቆማለሁ!
ሌሎች የሠራተኛ ማህበራትም ትግሉን እንድትቀላቀሉ እመክራለሁ! 
ለብልጭልጭ ሚሊዮኖች የሚያወጣ መንግስት ለሀኪሞች የለውም?🤔
መቼስ (@fe_lalalaa) 's Twitter Profile Photo

"reconstructed the complete genomes of ten historical potato varieties, dating back to the 18th century. These varieties alone represent a staggering 85% of the total genetic variation found in modern European potatoes."

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

የሙያ ማህበራት ያሉበት ቁመና ያለንበትን አመላካች ነው። ትልቁ የመደራጃ እና መሰባሰቢያ በጋራ መብትን ማስከበሪያ እንዲሁም ባለሙያውን አገሩን መጥቀሚያ መንገድ ማህበራት ነበሩ። ያሉትም ከፖለቲካ የሴሰኑ ድኩማን ሆኑና ከደረሰንበት ደርሰናል።

መቼስ (@fe_lalalaa) 's Twitter Profile Photo

ጎዳና አዳሪ - ስለ እግዚአብሔር እርቦኛል ብርሃኑ - በአለም ላይ አንተ ብቻ አይደለህም ረሃብተኛ ከሚሊዮን በላይ የተራቡ ሰዎች አሉ 🙄

Nomad (@aggazia) 's Twitter Profile Photo

btw i produce atleast 3000 eggs/day and leaving 3 birr/egg is 9000 birr in a day. But, the customers i built in 8 month are buying every product from me like pasta (i just started and its selling like ቆሎ), injera (started a month ago), shiro and berbera... money is nvr the goal

መቼስ (@fe_lalalaa) 's Twitter Profile Photo

የሬዲዩ ጠያቂ፡ "ደርባን ወደብ ይት ይገኛል ?" የስልክ መላሽ: " ደርባን ደርባን .. ደርባን ሲሚንቶ አካባቢ"😂😂