Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile
Ethiopian National Dialogue Commission

@ethiondc

The Ethiopian National Dialogue Commission is an independent federal institution established by the HoPR to facilitate an inclusive national dialogue.

ID: 1524423794722492418

calendar_today11-05-2022 16:19:06

780 Tweet

3,3K Followers

18 Following

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሳችሁ! ነሀሴ 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ 1ሺ 500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል፡፡ መልካም በዓል!

እንኳን አደረሳችሁ!

ነሀሴ 29/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ 1ሺ 500ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል፡፡ 

መልካም በዓል!
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#እናስታውስዎካናዳ ነሀሴ 30/2017 ዓ.ም ነገ ሰፕቴምበር 6/2015 ወይም ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም በካናዳ የሚካሄደው ምክክክር መድረክ አድራሻ 📷 Holiday Inn Toronto International Airport 970 Dixon Road, Toronto, Ontario M9W 1J9 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

#እናስታውስዎካናዳ
ነሀሴ 30/2017 ዓ.ም
ነገ ሰፕቴምበር 6/2015 ወይም ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም በካናዳ የሚካሄደው ምክክክር መድረክ አድራሻ
📷 Holiday Inn Toronto International Airport
970 Dixon Road, Toronto, Ontario M9W 1J9 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#Canada SEP6/2025 (Canada) ENDC commissioners conducted successful discussions with Nejashi Islamic Council in Canada. The meeting is a prelude to tomorrow’s national dialogue to take place at Holiday Inn Hotel, Toronto, Canada beginning from 9.00 a.m.

#Canada
SEP6/2025 (Canada)

ENDC commissioners conducted successful discussions with Nejashi Islamic Council in Canada.

 The meeting is a prelude to tomorrow’s national dialogue to take place at Holiday Inn Hotel, Toronto, Canada beginning from 9.00 a.m.
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian National Dialogue Commission is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Ethiopian National Dialogue Commission Zoom Meeting Time: Sep 6, 2025 09:00 AM Eastern Time (US and Canada) Join Zoom Meeting zoom.us/j/95923719387?… facebook.com/share/p/14MK4P…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ የሚያሰባስብበት መድረክ ሊጀመር ደቂቃዎች ቀርተውታል፡፡ Join Zoom Meeting zoom.us/j/95923719387..

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ባለመግባባታችን ባለን አኩሪ ታሪክ ልክ መራመድ አልቻልንም- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም (ቶሮንቶ) facebook.com/share/1FCojqUy…

ባለመግባባታችን ባለን አኩሪ ታሪክ ልክ መራመድ አልቻልንም- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ

ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም (ቶሮንቶ)
facebook.com/share/1FCojqUy…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

"በሀገር ጉዳይ ዝም አይባልም"- ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ(ዶ/ር) ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም (ቶሮንቶ) facebook.com/share/p/19wbUo…

"በሀገር ጉዳይ ዝም አይባልም"- ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ(ዶ/ር)

ጳጉሜ 1/2017 ዓ.ም (ቶሮንቶ)

facebook.com/share/p/19wbUo…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

Lack of Consensus Hinders Us from Moving Forward – Deputy Chief Commissioner Hiroute G/Selassie Toronto, September 6, 2025 facebook.com/share/p/1LZW8j…

Lack of Consensus Hinders Us from Moving Forward – Deputy Chief Commissioner Hiroute G/Selassie

Toronto, September 6, 2025
facebook.com/share/p/1LZW8j…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

በካናዳ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ወኪሎች አጀንዳቸውን በውይይት አደራጅተው ለኮሚሽኑ አስረከቡ ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም facebook.com/share/p/17K4Fa…

በካናዳ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ወኪሎች አጀንዳቸውን በውይይት አደራጅተው ለኮሚሽኑ አስረከቡ

ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም
facebook.com/share/p/17K4Fa…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#የካናዳ የምክክር መድረክ በፎቶ #የምክክሩ ተሳታፊዎች በዋናው አዳራሽ ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም facebook.com/share/p/16BWAD…

#የካናዳ የምክክር መድረክ በፎቶ

#የምክክሩ ተሳታፊዎች በዋናው አዳራሽ

ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም

facebook.com/share/p/16BWAD…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#የቡድን ውይይቶች በፎቶ ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም #የካናዳ የምክክር መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በቡድን በቡድን ሲለዩና ሲያደራጁ በፎቶ facebook.com/share/p/176udg…

#የቡድን ውይይቶች በፎቶ

ጳጉሜ 2/2017 ዓ.ም

#የካናዳ የምክክር መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በቡድን በቡድን ሲለዩና ሲያደራጁ በፎቶ
facebook.com/share/p/176udg…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም በተጠናቀቀው ሳምንት በትግራይ ክልል ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ጋር በመቐለ ከተማ ተወያይቷል። ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም ስለ መድረኮቹ ዓላማና ሂደት የሰጡት አጭር አስተያየት youtu.be/3L0qg_GH3uQ

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም forms.gle/Q2C7B7zrZ9eJK7…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

በአሜሪካ የምክክር መድረክ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ገቢ ተደረጉ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም facebook.com/share/1EFVuyEj…

በአሜሪካ የምክክር መድረክ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ገቢ ተደረጉ

ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም

facebook.com/share/1EFVuyEj…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

2017 ዓ.ም ስኬታማ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ነው- ኮሚሽኑ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም facebook.com/share/p/1MohCi…

2017 ዓ.ም ስኬታማ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ነው- ኮሚሽኑ

ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም

facebook.com/share/p/1MohCi…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

“2018 ዓ.ም የምክክሩ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተባበር ይገባል- ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር) ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም facebook.com/share/p/1Fe4ee…

“2018 ዓ.ም የምክክሩ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተባበር ይገባል- ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር)

ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም
facebook.com/share/p/1Fe4ee…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

2017 ዓ.ም ስኬታማ ስራዎች የተሰሩበት ዓመት ነው- ኮሚሽኑ ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን... youtube.com/watch?v=yJuRLd…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

“በአሜሪካ እና በካናዳ ስኬታማ ምክክር አድርገኔል"- ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ(ፕሮፌሰር) ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም youtube.com/watch?v=7jPJFZ…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#2018#መልካም አዲስ አመት! መስከረም 1/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመላ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት ይመኛል።

#2018#መልካም አዲስ አመት!

መስከረም 1/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመላ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት ይመኛል።
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

በሲውዲን ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት መስከረም 2/2018 forms.gle/SgkepyZB7icr2C…