Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile
Ephrem Eshete Ephrem

@ephremkesis

Unapologetically Ethiopian!!!! My tweets=my views. Retweets=FYIs. Retweets are NOT endorsements.
** Founder & CEO @AdebabayMedia

ID: 1349646707206877184

linkhttp://adebabay.com calendar_today14-01-2021 09:17:15

2,2K Tweet

8,8K Followers

804 Following

Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

የተአምረ ማርያም መጽሐፍ በኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀ ++++++ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በብፁዕ አቡነ ናትናኤልና በዲ/ን እንዳለው መለሰ ወደ ኦሮምኛ የተተረጎመው ተአምረ ማርያም መጽሐፍ ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዓን

የተአምረ ማርያም መጽሐፍ በኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀ
++++++
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) 

በብፁዕ አቡነ ናትናኤልና በዲ/ን እንዳለው መለሰ ወደ ኦሮምኛ የተተረጎመው ተአምረ ማርያም መጽሐፍ ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዓን
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ በእንግሊዝኛ (ለማንበብ እንቸኩላለን) ++++++ Welcome to the Fast of the Assumption of our Lady, the Virgin, St. Mary. Here is a timely new publication by Bekure Fisseha Father Dr Haileyesus - an English translation of the commentary on

Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ይህን ይመስላል *** ፎቶ ከ Kune Demelash kassaye -Arba Minch

የጾመ ፍልሰታ ሱባኤ በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ይህን ይመስላል
***

ፎቶ ከ Kune Demelash kassaye -Arba Minch
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

"ማርያም-ሥና" ..... ደስ የሚል ስም ..... ትርጉሙ ምን ማለት ይመስላችኋል? ++++++++ (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) አንዳንድ ነጥቦች፦ ፩ኛ ** እንዲህ ያሉ ስሞችን መጠቀም "ለመጥራት ይከብዳል፣ ለውጪ ሀገር አይመችም" ወዘተ ወዘተ እያልን በተውናቸው መጠን የኛዎቹ

"ማርያም-ሥና" ..... ደስ የሚል ስም ..... ትርጉሙ ምን ማለት ይመስላችኋል?
++++++++
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
አንዳንድ ነጥቦች፦
፩ኛ ** እንዲህ ያሉ ስሞችን መጠቀም "ለመጥራት ይከብዳል፣ ለውጪ ሀገር አይመችም" ወዘተ ወዘተ እያልን በተውናቸው መጠን የኛዎቹ
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

"ማርያም - ሥና" ስለሚለው ስም ትርጉምና አንዳንድ ነገሮች ++++ ሥን ማለት ** መልክ፣ ውበት፣ ደምግባት ፣ ጌጥ፣ ሽልማት፣ ጥራት፣ ጥዳት .... == ምሳሌ ሢራክ ምዕ 9፥ 8 == "ሚጥ 0ይነከ እምብእሲት ሠናይት፣ ወኢያፍቱከ ሥና ለብእሲተ ባዕድ፣ ብዙኃን

"ማርያም - ሥና" ስለሚለው ስም ትርጉምና አንዳንድ ነገሮች
++++
ሥን ማለት  
** መልክ፣ ውበት፣ ደምግባት ፣ ጌጥ፣ ሽልማት፣ ጥራት፣ ጥዳት .... 
== ምሳሌ ሢራክ ምዕ 9፥ 8 ==
"ሚጥ 0ይነከ እምብእሲት ሠናይት፣ 
ወኢያፍቱከ ሥና ለብእሲተ ባዕድ፣ 
ብዙኃን
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

በቅዳሴ ላይ የነበሩ ካህን እና 6 ምእመናን ተገደሉ +++++ በአርሲ ካህኑ ሥጋ ወደሙን አቀብለው ምእመናንን እያሳለሙ ሳለ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ በአርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ ጢዮ ቀበሌ ጠለታ ጨፋ ከተማ የጠለታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ

በቅዳሴ ላይ የነበሩ ካህን እና  6 ምእመናን ተገደሉ
+++++
በአርሲ ካህኑ ሥጋ ወደሙን አቀብለው ምእመናንን እያሳለሙ ሳለ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡

በአርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ ጢዮ ቀበሌ ጠለታ ጨፋ ከተማ የጠለታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

እያንዳንዳንዱ ሰው ቤት መኖር ያለበት መጽሐፍ ========= ይህ የፕሮፌሰር ሥርግው ሥራ ለሕትመት መብቃቱና ብዙ ሰዎች የመጠቀም ዕድሉን ማግኘታቸው ትልቅ ነገር ነው። በጥራዝ መልክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መጻሕፍት አግኝቶ ለመጠቀም የነበረውን

እያንዳንዳንዱ ሰው ቤት መኖር ያለበት መጽሐፍ
=========
ይህ የፕሮፌሰር ሥርግው ሥራ ለሕትመት መብቃቱና ብዙ ሰዎች የመጠቀም ዕድሉን ማግኘታቸው ትልቅ ነገር ነው።  በጥራዝ መልክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መጻሕፍት አግኝቶ ለመጠቀም የነበረውን
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

በጦርነት ምክንያት መከራ በመቀበል ላይ የሚገኙት የዩክሬይን ኦርቶዶክሶች የእመቤታችንን በዓል ለማክበር 260 ኪሜ በእግራቸው ይጓዛሉ። ይህ መንፈሳዊ ጉዞ ሰባት ቀናት ያህል ይፈጃል። ======= The Great religious procession in Ukraine for the Feast of the

Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

The Dormition of Our Lady, the Virgin Mary and the Theotokos ==== (by Fr. Kesis Haileyesus Asnake ) +++++ On t'ərə 21st, Our Lady, the all-pure Virgin, St. Mary, the Theotokos, departed on a Sunday. T'ərə begins on a Monday, and the weeks following t'ərə 8, 15, and 22 will be

The Dormition of Our Lady, the Virgin Mary and the Theotokos 
====
(by Fr. Kesis Haileyesus Asnake )
+++++
On t'ərə 21st, Our Lady, the all-pure Virgin, St. Mary, the Theotokos, departed on a Sunday.  T'ərə begins on a Monday, and the weeks following t'ərə 8, 15, and 22 will be
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ከፓትርያርኩ አንደበት!!! ===== (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) ስለ እመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና እርገት፣ አጭር ትምህርት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ አግናጥዮስ ኤፍሬም ካልዕ ፤ የሶሪያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ የተሰጠ። ጣዕሟን

Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ቁዘማ 2 ===== (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) "ክርስትናችን ባሕላዊ አይደለም። ባሕላችን ግን [በአብዛኛው] ክርስቲያናዊ ነው።" ==== ምን ይመስላችኋል ወዳጆች??

ቁዘማ 2
=====
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
"ክርስትናችን ባሕላዊ አይደለም። ባሕላችን ግን [በአብዛኛው] ክርስቲያናዊ ነው።"
====
ምን ይመስላችኋል ወዳጆች??
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

አክራሪ “አይ-ማኖተኝነት” +++++ (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ፣ March 2014 ከተጻፈ ጽሑፌ የተቀነጨበ) ------ ይህንን ጽሑፍ ለመጀመር ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን ሐሳቦች ብያኔ በመስጠት እነሣለኹ። ሃይማኖት እና አይማኖት። በጥሬ ትርጉሙ ከወሰድነው ሃይማኖት

አክራሪ “አይ-ማኖተኝነት”
+++++
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ፣ March 2014 ከተጻፈ ጽሑፌ የተቀነጨበ)
------
ይህንን ጽሑፍ ለመጀመር ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን ሐሳቦች ብያኔ በመስጠት እነሣለኹ። ሃይማኖት እና አይማኖት። በጥሬ ትርጉሙ ከወሰድነው ሃይማኖት
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

በባዶ እጅ ወጥቶ ማልቀስ የማይቻልባት የደም ምድር ከተማ ===== "የዛችን ምስኪን የ 2 ዓመት ህፃን ዜና የሰማ የትም የነበረ የከተማዋ ነዋሪ በደመነብስ፣ በእሪታ፣ በዋይታ፣ ለቅሶ ወደ መሀል ፒያሳ ተመመ። ከልሒቅ እስከ ደቂቅ እንባውን እያዘራ የሁለት

በባዶ እጅ ወጥቶ ማልቀስ የማይቻልባት የደም ምድር ከተማ 
=====
"የዛችን ምስኪን የ 2 ዓመት ህፃን ዜና የሰማ የትም የነበረ የከተማዋ ነዋሪ በደመነብስ፣ በእሪታ፣ በዋይታ፣ ለቅሶ ወደ መሀል ፒያሳ ተመመ። ከልሒቅ እስከ ደቂቅ እንባውን እያዘራ የሁለት
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ጸሎት የሚፈልገው የዓለማችን ሁኔታ ====== (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) ይህ የምዕራቡ ዓለም በየመቶ ዓመቱ፣ በየ80 ዓመቱ የማበድ ጠባይ አለው። ይኸው ሦስተኛውን የዓለም ጦርነት ጎትተው ሊያመጡ መሬቷን "ጦር አውርጂ" እያሉ እየገረፏት ነው፡፡ መች ይኼ ብቻ።

ጸሎት የሚፈልገው የዓለማችን ሁኔታ
======
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
ይህ የምዕራቡ ዓለም በየመቶ ዓመቱ፣ በየ80 ዓመቱ የማበድ ጠባይ አለው። ይኸው ሦስተኛውን የዓለም ጦርነት ጎትተው ሊያመጡ  መሬቷን "ጦር አውርጂ" እያሉ እየገረፏት ነው፡፡ መች ይኼ ብቻ።
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

የልብ ልባችንን በቴሌግራም ብቻ!!!! ======= ፌስቡክም ሆነ ዩቲዩብ በሴንሰርሺፕ አጥር የታጠሩ ናቸው ። አንዳንድ ቃላት በጭራሽ መጠቀም አይቻልም። አውቶማቲካሊ ቀይ ካርድ ያሰጣሉ። ከዚያም አልፎ የሰዎችን የፖለቲካ አቋም በተመለከተ እያንዳንዷን

የልብ ልባችንን በቴሌግራም ብቻ!!!!
=======
ፌስቡክም ሆነ ዩቲዩብ በሴንሰርሺፕ አጥር የታጠሩ ናቸው ። አንዳንድ ቃላት በጭራሽ መጠቀም አይቻልም። አውቶማቲካሊ ቀይ ካርድ ያሰጣሉ። ከዚያም አልፎ የሰዎችን የፖለቲካ አቋም በተመለከተ እያንዳንዷን
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ከዕለት ንባቤ፣ የወሰድኹት አንድ ኃይለ ቃል፦ ==== (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) "በፍፁም ልብህ እግዚአብሔርን ፍራው፣ ካህናቱንም አክብራቸው። በፍፁም ኃይልህም ፈጣሪህን ውደደው፣ የሚያገለግሉትንም አትተዋቸው። እግዚአብሔርን ፍራው፣ የሚያገለግለው

ከዕለት ንባቤ፣ የወሰድኹት አንድ ኃይለ ቃል፦
====
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

"በፍፁም ልብህ እግዚአብሔርን ፍራው፣
ካህናቱንም አክብራቸው። 
በፍፁም ኃይልህም ፈጣሪህን ውደደው፣ 
የሚያገለግሉትንም አትተዋቸው።
እግዚአብሔርን ፍራው፣ 
የሚያገለግለው
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሳችሁ የማይባለው መቼ ነው? (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) ይህ ሰሞን የአዲስ ዓመት ሰሞን እንደመሆኑ “እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን አደረሳችሁ” መባባል የሚጠበቅ ሰላምታ ነው። ይሁንና “እንኳን አደረሳችሁ” መባልን እንደማሾፍ እና አምላክ ላይ

እንኳን አደረሳችሁ የማይባለው መቼ ነው?

(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

ይህ ሰሞን የአዲስ ዓመት ሰሞን እንደመሆኑ “እንኳን አደረሳችሁ፤ እንኳን አደረሳችሁ” መባባል የሚጠበቅ ሰላምታ ነው። ይሁንና “እንኳን አደረሳችሁ” መባልን እንደማሾፍ እና አምላክ ላይ
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

ፍቅር እስከ መቃብር ===== (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) የልቦለድ መጽሐፍ ዓይናችንን የገለጥንበት መጽሐፍ "ፍቅር እስከ መቃብር" ነው። ገና በልጅነት ትረካውን ለመስማት መላው ቤተሰብ (ከልጅ እስከ አረጋዊ) በጉጉት ተቀምጠን እንጠብቅ ነበር። እሑድ ማታ ሦሥት

ፍቅር እስከ መቃብር
=====
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
የልቦለድ መጽሐፍ ዓይናችንን የገለጥንበት መጽሐፍ "ፍቅር እስከ መቃብር" ነው። ገና በልጅነት ትረካውን ለመስማት መላው ቤተሰብ (ከልጅ እስከ አረጋዊ) በጉጉት ተቀምጠን እንጠብቅ ነበር። እሑድ ማታ ሦሥት
Ephrem Eshete Ephrem (@ephremkesis) 's Twitter Profile Photo

3ኛው የዓለም ጦ*ር*ነ*ት "መጣሁ መጣሁ" እያለ ነው ====== ** ለአመልም ቢሆን እስቲ ለየት ባለ ጉዳይ ላይም እንወያይ! 🙂 ** የተመልካቾች የስልክ አስተያየት ይደመጣል!! youtube.com/live/kqpUGMyW1…