Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile
Ethiopian Athletics

@eaf_ethio

Ethiopian Athletics Federation

ID: 869442862269710336

linkhttp://www.eaf.org.et/ calendar_today30-05-2017 06:38:26

640 Tweet

1,1K Followers

76 Following

World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia dominates the 1500m 🇪🇹 Gudaf Tsegay storms to a meeting record of 3:58.14, with Birke Haylom close behind in 3:59.19 for an impressive 1-2 finish at the Zagreb Meeting 💪 #ContinentalTourGold

Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

ነገ በታላቅ ድምቀት የሚጀመረው 13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን እና የሁለተኛ ቀን መርሀግብር !

ነገ በታላቅ ድምቀት የሚጀመረው 13ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 4ኛው ከ18 ዓመት በታች  አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን እና የሁለተኛ ቀን መርሀግብር !
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌት "ገለቴ ቡርቃ" ጉዳይ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። ስለሆነም ነገ ሰኔ 03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በፌዴሬሽኑ በመገኘት መረጃውን ለስፖርት ቤተሰብ እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን ።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌት "ገለቴ ቡርቃ" ጉዳይ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

ስለሆነም ነገ ሰኔ 03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በፌዴሬሽኑ በመገኘት መረጃውን ለስፖርት ቤተሰብ እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት የኔዋ ንብረት አሸንፋለች ። አትሌት የኔዋ 30:28.82 በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች ። አትሌት ጫልቱ ዲዳ በበኩሏ 30:33.86 በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች

በኖርዌይ ኦስሎ በተካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት የኔዋ ንብረት አሸንፋለች ።

አትሌት የኔዋ 30:28.82 በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች ።

አትሌት ጫልቱ ዲዳ በበኩሏ  30:33.86  በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

በጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማራቶን ተሳታፊዎች ተለይተው ታውቀዋል።

በጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማራቶን ተሳታፊዎች ተለይተው ታውቀዋል።
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

41ኛው ሻምበል አበበ ቢቂላ ኢንተርናሽናል ማራቶን ውድድር ሰኔ 29/2017 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል ።

41ኛው ሻምበል አበበ ቢቂላ ኢንተርናሽናል ማራቶን ውድድር ሰኔ 29/2017 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል ።
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር የሴቶች እና የአንጋፋ አትሌቶች ውድድር ተጀምረዋል ። ሀዋሳ 29/2017 ዓ.ም

Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር የወንዶች ውድድር ተጀምረዋል ። ሀዋሳ 29/2017 ዓ.ም

Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

ለቶኪዮ ዝግጅት ትራኩ ፈጥኖ ስለደረሰልን እናመሰግናለን፣ጠዋት እና ማታ እንሰራለን የአገራችንና ህዝባችን አደራ በቶኪዮ እናሳካለን :- ጀግናዋ አትሌት ፅጌ ዱግማ Road To Tokyo !

Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

"የትራክ ችግር በጣም ነበረን አሁን አዲስ ትራክ በመሰራቱ በጣም ደስ ብሎናል፣ፈጣን ምላሽ ለሰጡኑም እናመሰግናለን" :- ጀግናው አትሌት በሪሁ አረጋዊ 👉Road To Tokyo !