Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile
Daniel Kibret

@danielkibret

Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 35 books.

ID: 369011636

linkhttp://www.pmo.gov.et calendar_today06-09-2011 16:21:45

605 Tweet

344,344K Followers

139 Following

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ጥንት የሶቪየት መሪዎች ሲያረጁ ራስን የመግለጥ ፈተና ይገጥማቸው ነበር። አርጅተውና ደክመው በሕዝብ ዘንድ ላለመታየት። በዚህ የተነሣ ጎልማሳ እያሉ የነበራቸው የድሮ የጉብዝና ፎቶና ቪዲዮ ተደጋግሞ እንዲታይ ይደረግ ነበር። ጃውሳ ይሄ የሶቪየት

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

"ቅዳሴ ሲያልቅበት፣ ቀረርቶ ሞላበት" ይሄንን ወደ ካናዳኛ የሚተረጉምልኝ ባገኝ።

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ጀፎረ - የጉራጌ ትውፊታዊ የገጠር ኮሪደር የዥር ዳና( የወሰን ጉዳይ ዳኞች) የቦታውን ወሰን ይለካሉ፤ ያሠምራሉ። ጎዳናው 100-150 ሜትር ስፋት አለው። መስቀለኛ መንገድ ሲሆን እስከ 200 ሜትር ይሰፋል። የፍራፍሬ ዛፎች በቀኝና በግራ አሉት። በጀፎረ ሕግ

ጀፎረ - የጉራጌ ትውፊታዊ የገጠር ኮሪደር

የዥር ዳና( የወሰን ጉዳይ ዳኞች) የቦታውን ወሰን ይለካሉ፤ ያሠምራሉ። ጎዳናው 100-150 ሜትር ስፋት አለው። መስቀለኛ መንገድ ሲሆን እስከ 200 ሜትር ይሰፋል። የፍራፍሬ ዛፎች በቀኝና በግራ አሉት። በጀፎረ ሕግ
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ነባሩን ለውጥ የተካው አዲስ ለውጥ የ2010ሩ ለውጥ ከኢትዮጵያ ሁለተኛው ዘመናዊ የፖለቲካ ዘመን(የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲከ ለውጥ ከቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ እስከ 1966 አብዮት ያለው ነው) ለውጦች በአንድ መሠረታዊ ነገር ይለያል። የ66ቱ

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

"ዝንጀሮ የሚሞተው በወጣትነቱ የዘለለውን ገደል በእርጅናው ጊዜ ለመዝለል ሲሞክር ነው" ሀገርኛ ብሂል። እማማ፤ የዛሬ 50 ዓመት አድርገውት ይሆናል፤ ዛሬ ግን አርጅተዋል።

"ዝንጀሮ የሚሞተው በወጣትነቱ የዘለለውን ገደል በእርጅናው ጊዜ ለመዝለል ሲሞክር ነው" ሀገርኛ ብሂል።
እማማ፤ የዛሬ 50 ዓመት አድርገውት ይሆናል፤ ዛሬ ግን አርጅተዋል።
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

በኋላ በኋላ ደርግ አስቀረው እንጂ፣ "አስለቃሽ" የሚባል "ሞያ" ነበረ። አስለቃሽነት ሥራ ነው። በምርጥ ክፍያ የሚሠራ። ከልቅሶው በፊት መረጃ ይሰጣታል። ምርጥ ምርጥ ምግብና መጠጥ ይቀርብላታል። "ሕዝቡ እንዲያለቅስ አድርጊልን" ትባላለች። ከዚያ፣

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ከ20 ዓመት በፊትይመስለኛል። ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ስሄድ አንድ ቤተሰብ አንድ ሥራ ሰጠኝ። እገሌ የተባለ ሰው ከዚህ ሠፈር እንቶኔ ወደተባለ ሀገር ከሄደ ቆየ። ሲሄድ ለቤተሰቡ፣ ለዘመዱ፣ ለሠፈሩ ብዙ ቃል ገብቶ ነበር። ፈረንጆች ያውቁኛል ስለዚህ

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

(ክፍል ሁለት) እንደ ደረስኩ የማውቃቸውን ሰዎች መጠየቅ ጀመርኩ። ስሙን የሚሰሙት ሰዎች ሁሉ ይተያዩና ሽፍንፍን አርገው ያልፉታል። አንዳንዶችም " ታውቀዋለህ እንዴ?" ይሉኛል። አንድ ሰው ብቻ "ለምን ፈለግከው?" አለኝ። "ቤተሰቦቹ አደራ ብለውኝ"

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

"የማይሄድ እግር ዕንቅፋት አይመታውም" ዶክተር ዐቢይ አንድ ሥራ በሠራ ቁጥር መንገድ ላይ ለሚኮለኮሉ ዕንቅፋቶች

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ስለ በጎቹ መብት፣ ቀበሮ ጥብቅና፣ ከተከራከረ፣ ለፍየል ነጻነት፣ ነብር ወገብ ይዞ፣ ከተደራደረ፣ ለዶሮ በሽታ፣ ሸለመጥማጥ ተግቶ፣ ከተመራመረ፣ ከጥገት ላም ጋራ፣ ነብር አብሮ ከኖረ፣ ጭልፊት ከጫጩት ጋር፣ ቀለበት ካሠረ፣ ድመት አይብ ጠልቶ፣ ቅቤ

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

የጉርጥ፣ የአይጥና የአይጠ መጎጥ ትብብር፤ መጎጥ አይጥን፤ አይጥ ጉርጥን እስክትበላት ድረስ ነው።

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

የዐቢይ ምጽዋተኞች ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ(በረከታቸው ይደርብንና) በነበሩ ዘመን አንድ ሰው እሳቸውን ሰድቦ መጽሐፍ ያሳትማል፡፡ ቤተ ክህነቱ ይከሰዋል፡፡ እሱም ይታሠራል፡፡ በኋላ አቡነ ጳውሎስ ይሰማሉ፡፡ “ለምን ከሰሳችሁት” አሉ “እርስዎን

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ደመናው አጉረመረመ። እስኪበቃውም ጮኸ። ፀሐይ ግን ድምጽ የላትም። ከደመናው ውስጥ መብረቅ ወጣ። አገር ይያዝልኝ አለ። ፀሐይ ግን ዝም ብላ ሥራዋን ትሠራለች። ደመናው ፀሐይዋን ሸፈነ። እንደ ጉድ ዝናቡን ጣለ። ዝናቡ ተጨቃጨቀ፤ ተንጫጫ፣ ተጯጯኸ

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

በሁሉም ነገር ተሸንፎ ከሊግ መውረዱን ያረጋገጠ አንዳንድ ቡድን፣ የመጨረሻውን ጨዋታ የሚያደርገው በአጫዋቹ ተገዶ ብቻ ነው። ለዋንጫ ስለማይጫወት ለእርግጫ ይጫወታል። ዓላማ ስለሌለው ዒላማም የለውም። ቢያገባም ባያገባም ለውጥ ስለሌለው ኳሱን

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ሞዐ ተዋሕዶ የፖለቲካ እንጂ የሃይማኖት ተቋም አልነበረም። ሽፋኑ ግን ሃይማኖት ነው። ያቋቋሙትም በቤተ ክህነት ውስጥ ያሉ፤ በአንዳንድ ማኅበራት ውስጥ ያሉና በፖለቲካው ውስጥ ያሉ አካላት በመቀናጀት ነው። ከሰባቱ አመራሮች ሁለቱ ውጭ ሄደዋል።

ሞዐ ተዋሕዶ የፖለቲካ እንጂ የሃይማኖት ተቋም አልነበረም። ሽፋኑ ግን ሃይማኖት ነው። ያቋቋሙትም በቤተ ክህነት ውስጥ ያሉ፤ በአንዳንድ ማኅበራት ውስጥ ያሉና በፖለቲካው ውስጥ ያሉ አካላት በመቀናጀት ነው።

ከሰባቱ አመራሮች ሁለቱ ውጭ ሄደዋል።