Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile
Chakham X

@chakham_analyst

Analyst and Independent commentator on/Horn/international politics and international Affairs #CoffeeHolic/ authentic soul/views my own-

ID: 1415789279029178374

calendar_today15-07-2021 21:44:37

3,3K Tweet

10,10K Followers

1,1K Following

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

For 32 years, Ethiopia has paid an estimated $89.6 billion(13.35 Trillion Birr) in port fees to Djibouti--a sum that could have built roughly 18 GERDs.. This is why Etbiopia must regain a sovereign sea acces at all costs to secure its economic future!

Eritrea faces a serious existential threat as long as its leadership continues to pursue enmity with Ethiopia, which has 132 million more people, ten times the land area, 63 times the GDP, and far greater military and diplomatic power. Eritrea endangers itself if it continues to

"Whether through Bole or Bale,(whatever ways) Ethiopia will own a sea gate! 200 million people should not be suffocated by 2 million people. We have been asleep for the last thirty years, but now, as a country, we have awakened, not to sleep again. We will achieve our country's

"Whether through Bole or Bale,(whatever ways) Ethiopia will own a sea gate!
200 million people should not be suffocated by 2 million people. We have been asleep for the last thirty years, but now, as a country, we have awakened, not to sleep again. We will achieve our country's
Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

"አሰብ የማናት?" ለሚለው ጥያቄ፣ የታሪክ፣ የሕዝብ፣ የጂኦግራፊ፣ የኢኮኖሚና የአስተዳደር ማስረጃዎች በሙሉ የሚሰጡት አንድና አንድ የማያዳግም መልስ አለ፡ አሰብ የኢትዮጵያ ናት። በታሪክ ብንል ከኤርትራ ደጋማ ፖለቲካ ጋር ተገናኝታ አታውቅም፤

"አሰብ የማናት?" ለሚለው ጥያቄ፣ የታሪክ፣ የሕዝብ፣ የጂኦግራፊ፣ የኢኮኖሚና የአስተዳደር ማስረጃዎች በሙሉ የሚሰጡት አንድና አንድ የማያዳግም መልስ አለ፡ አሰብ የኢትዮጵያ ናት።
በታሪክ ብንል ከኤርትራ ደጋማ ፖለቲካ ጋር ተገናኝታ አታውቅም፤
Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

PM Abiy send a clear and bold message to Eritrean Regime! ...Also revealed unheard secrets about Eritrea, Red sea, and Assab...

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

The truth spills out. No Cabinet? No Parliament? No People? WHO made Ethiopia landlocked?! PM Abiy exposes the lack of mandate behind losing our Red Sea coast. He breaks the 30-year silence, questioning the very foundation of how Ethiopia lost its sea access. 🇪🇹 🌊 #RedSeaAccess

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

This is ABSOLUTE GARBAGE!! ​If Egypt's FM believes being "landlocked" (or "deadlocked") disqualifies Ethiopia from participating in Red Sea governance, then what right does Egypt, a country that contributes 0% of the water to the Nile, have to dictate terms on the Nile's

According to sources in Asmara, PM Abiy's parliamentary address triggered palpable alarm. President Isaias was reportedly seen nervous, immediately instructing his Foreign Minister to arrange a visit with Sisi in Cairo. This is unequivocally a fear-driven visit. As

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

ለግብፆች ያለኝ መልዕክት፣ ታሪካችሁን እወቁ (በአረብኛም በእንግሊዝኛም ተርጉማችሁ ሼር አድርጉላቸው) የአፄ ዮሐንስ ዘመን፣ ኢትዮጵያን ከባሕር ለመቁረጥና ለመቆጣጠር የመጡ የውጭ ኃይሎችን በመመከት ያለፈ ነበር። በወቅቱ በኦቶማን ተተኪነት

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

የኤርትራ መንግስት ለራሱ ህዝብ ረጅም መግለጫ አውጥቷል.. አነበብኩት ። ለምን በትግርኛ ብቻ እንደደበቁት እነሱ ያወቁታል... ምናልባት 'ትንሿ ምስጢራቸውን' ወይም ባዶ ፉከራቸውን (empty bravado) የተቀረው አለም እንዳይሰማው ፈርተው ይሆናል። እኔ ግን

የኤርትራ መንግስት ለራሱ ህዝብ ረጅም መግለጫ አውጥቷል.. አነበብኩት ። ለምን በትግርኛ ብቻ እንደደበቁት እነሱ ያወቁታል... ምናልባት 'ትንሿ ምስጢራቸውን' ወይም ባዶ ፉከራቸውን (empty bravado) የተቀረው አለም እንዳይሰማው ፈርተው ይሆናል።
እኔ ግን
Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ፣ ከቀላል የፖለቲካ ፍላጎት እጅግ የገዘፈ፣ የህልውናችን የመጨረሻ ምሽግና የማንነታችን ማኅተም ነው። ይህ፣ በታሪክ ግፍ፣ በጠላት ሴራና በጉልበት የተዘረፍነውን፣ በተፈጥሮ የተቸረንን ሉዓላዊ መብት ለማስመለስ

የኢትዮጵያ የባሕር-በር ጥያቄ፣ የአንድ ዘመን ወግ፣ የአንድ ትውልድ ሙግት አይደለም። ከታሪክ ማኅፀን የፈለቀ፣ ከአክሱም ኪዳን የተወለደ፣ በደም-ሰንሰለት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲሸጋገር የመጣ የህልውና ጩኸት፣ቅብብሎሽ ነው። የኢትዮጵያ የቀይ

የአሰብ ጉዳይ፣ የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት፣ በታሪክ ክህደት፣ በኃይል ሴራ የተወሰደ የደም-ርስት ነው!!

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

የአፍሪካ ቀንድ፣ ይህ በደም የታጠበ፣ በሴራ የታመሰ ምድር፣ የሰላም ፀሐይ አይወጣለትም። የዕርቅ ማዕድ አይዘረጋለትም። ምክንያት ካላችሁ.... ያ፣ የአስመራው ኃይልና ግብረ አበሮቹ የክህደት-መንፈስ፣ የአንድን ዐብይ ሕዝብ፣ የአክሱምን ወራሽ፣

የአፍሪካ ቀንድ፣ ይህ በደም የታጠበ፣ በሴራ የታመሰ ምድር፣ የሰላም ፀሐይ አይወጣለትም። የዕርቅ ማዕድ አይዘረጋለትም።
ምክንያት ካላችሁ....
ያ፣ የአስመራው ኃይልና ግብረ አበሮቹ የክህደት-መንፈስ፣ የአንድን ዐብይ ሕዝብ፣ የአክሱምን ወራሽ፣
Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

አሰብ ኢትዮጵያዊ ነው!! አመክዮ አንድ፡ የታሪክ ርትዕ የአሰብን "የኤርትራነት” መከራከሪያ መሠረት፣ ሙሉ በሙሉ በጣልያን የቅኝ ግዛት ዘመን በተሰመረ ሰው ሠራሽ ካርታ ላይ ብቻ የተንጠለጠለ ነው። ይህ መከራከሪያ፣ ሆን ተብሎ፣ ከቅኝ ግዛት በፊት

አሰብ ኢትዮጵያዊ ነው!! 
አመክዮ አንድ፡ የታሪክ ርትዕ
የአሰብን "የኤርትራነት” መከራከሪያ መሠረት፣ ሙሉ በሙሉ በጣልያን የቅኝ ግዛት ዘመን በተሰመረ ሰው ሠራሽ ካርታ ላይ ብቻ የተንጠለጠለ ነው። ይህ መከራከሪያ፣ ሆን ተብሎ፣ ከቅኝ ግዛት በፊት