ሳሙኤል (@balageru_) 's Twitter Profile
ሳሙኤል

@balageru_

A Son and A Brother. "ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ወልደ ማርያም ሥግው መሐረኒ"

ID: 1225370643933335552

calendar_today06-02-2020 10:48:32

111 Tweet

31 Followers

99 Following

Nafkot (@nafkotaschenaki) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ተስፋ አስቆራጭ ችግር; ፈተና ምናምን ቢበዛ....ድካሙ ሺ ሚሊዮን ሊሆን ቢችልም ከነምናምኗ መውደዳችንን ዛሬም ሁሌም ኢትዮጵያን አትንኩ ለዘለዓለም ትኑርልን ማለት አንተውም! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ኩኩሼ (@kiyu_kiya24) 's Twitter Profile Photo

ቡና ጠጣችሁም አልጠጣችሁም ፈጣሪ ለእናንተ ያለው እንቅልፍ ይወስዳቹሃል😭

ሳሙኤል (@balageru_) 's Twitter Profile Photo

“ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ ፤ ሥራህ ድንቅ ነው ፤ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።” መዝሙር 139፥14 🙏ሌላ የ ምህረት ዘመን🙏

ሳሙኤል (@balageru_) 's Twitter Profile Photo

“ከ ሰው ስህተት፥ከ ብረት ዝገት “ አይጠፋም ይባል ነበር አሁን የ ሰው ስህተትም ዝገትም ነው የበዛው

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ሰላም ውድ የትዊተር ወዳጆች! #QuizNightWithBante ዛሬ ከ Cashmere Events ስፖንሰር አድራጊነት ወደ እናንተ 20 ጥያቄዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል። የዛሬዎቹ የጥያቄ ዘርፎች ፩. ጂኦግራፊ ፪. ስፖርት ፫. መፀሃፍት ፬. ቅኔ እና ፭. ሙዚቃ ሲሆኑ

ሰላም ሰላም ውድ የትዊተር ወዳጆች! #QuizNightWithBante ዛሬ ከ <a href="/cashmere_et/">Cashmere Events</a> 

ስፖንሰር አድራጊነት ወደ እናንተ 20 ጥያቄዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል። 
የዛሬዎቹ የጥያቄ ዘርፎች 
፩. ጂኦግራፊ 
፪. ስፖርት
፫. መፀሃፍት 
፬. ቅኔ እና
፭. ሙዚቃ ሲሆኑ