Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile
Aweke Abreham

@awekeab

Amharic sport Commentator at @Supersport |Ethiopia|Football|Athletics|GiGi|Adam Reta|Leo Messi|

ID: 92707420

calendar_today26-11-2009 07:35:08

2,2K Tweet

3,3K Followers

1,1K Following

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

በራስህ ቋንቋ ለመማር በቋንቋህ መጽሐፍትና መምህራን ታዘጋጃለህ እንጂ የራስህን ትምህርት ሚኒስትር ማቋቋም አያስፈልግህም:: At least make it make sense.

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ኦርቶዶክስን ያዳከማችሁ መስሏችሁ ይህን ሁሉ ቀውስ የደገሳችሁ ከቤቱ ርቆ የቆየውን ወጣት ሁሉ ወደ ቤተክርስቲያን መልሳችሗልና እናመሰግናለን 🙌🏾 መቼም ውለታችሁን መላሽ ያድርገን አይባል ነገር 😁

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮ ቴሌኮም በVPN ከጀርመን ሲንጋፖር ከአሜሪካ ፖላንድ…ተንከራተትን:: ኧረ ከስደት ወደ ሃገራችን መልሰን በህግ አምላክ 🤷🏽‍♂️

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ሴት ሆኖ ያለ አቋራጭ መንገድ ስኬታማ ለመሆን ከወንዱ በብዙ የላቀ ልፋት ይጠይቃል:: ~ ይህን ላሳካችሁና ለማሳካት ለምትጥሩ ~ ተዓምር ባትፈጥሩ እንኳን በወንዶች ዓለም ሰርቫይቭ ላደረጋችሁ ሴቶች አድናቆቴ ወሰን የለውም 👏🏽👏🏽👏🏽 መልካም የሴቶች ቀን!

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ጠሚው :- የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ስልጣን ልቀቅ ሳይሆን ስልጣን እንልቀቅ ነው ማለት ያለብዎት እኔ:- አቶ ክርስቲያን እባክዎን ስልጣን አብረን እንልቀቅ ይበሏቸው🙏🏽

Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ይህ ሰው ዛሬ የዕድሜ ቁጥሩ ግማሽ ክፍለ ዘመን ደፍኗል! የትራክና ጎዳና ላይ ሩጫዎችን በፈጣን እግሮቹ ያሸነፈው ብርቱ ድህነትን በታታሪነት አሸንፎ ከሃገሪቱ ቁንጮ ባለሃብቶች መካከል አንዱ መሆን ችሏል! መልካም 50ኛ ዓመት ልደት ሃይላችን!

ይህ ሰው ዛሬ የዕድሜ ቁጥሩ ግማሽ ክፍለ ዘመን ደፍኗል!

የትራክና ጎዳና ላይ ሩጫዎችን በፈጣን እግሮቹ ያሸነፈው ብርቱ ድህነትን በታታሪነት አሸንፎ ከሃገሪቱ ቁንጮ ባለሃብቶች መካከል አንዱ መሆን ችሏል!

መልካም 50ኛ ዓመት ልደት ሃይላችን!
Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ይህ ከሆነ ዛሬ 17 ዓመት ሞላው! አረጀን እኮ ጎበዝ 😉 "ጊዜ በረርክ በረርክ ግና ምን አተረፍክ?!..."

ይህ ከሆነ ዛሬ 17 ዓመት ሞላው!

አረጀን እኮ ጎበዝ 😉

"ጊዜ በረርክ በረርክ 
ግና ምን አተረፍክ?!..."
Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ሌሎች አትሌቶች ይሮጣሉ ትግስት አሰፋ ትበራለች! የዓለም የማራቶን ሪከርድን በ2:11:53 በመግባት ሰብራለች! በሴቶች ማራቶን የዓለም ሪከርድ የሰበረች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሆናለች!

ሌሎች አትሌቶች ይሮጣሉ ትግስት አሰፋ ትበራለች!

የዓለም የማራቶን ሪከርድን በ2:11:53 በመግባት ሰብራለች!

በሴቶች ማራቶን የዓለም ሪከርድ የሰበረች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሆናለች!
World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

International Fair Play Award nominee ✨ Repost to vote for Letesenbet Gidey 🇪🇹 comforting Sifan Hassan 🇳🇱 after her fall in the women's 10,000m final at the #WorldAthleticsChamps Voting closes at midnight CET on Sunday 5 November. #AthleticsAwards

International Fair Play Award nominee ✨

Repost to vote for Letesenbet Gidey 🇪🇹 comforting <a href="/SifanHassan/">Sifan Hassan</a> 🇳🇱 after her fall in the women's 10,000m final at the #WorldAthleticsChamps

Voting closes at midnight CET on Sunday 5 November.  

#AthleticsAwards
Aweke Abreham (@awekeab) 's Twitter Profile Photo

ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ አካዳሚ የመክፈት እቅድ እንዳለው የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች ጆቫኔ ኤልበር እዚህ መጥቶ መግለጫ ሰጥቶ ነበር:: እኔም ተረኛ አንባቢ ስለነበርኩ ዜናውን አቀረብኩት::የጀርመኑ ክለብ ያለውን እውን ሳያደርግ 5 ዓመት ሊሞላው ነው::