Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile
Animut A.

@animutab

Editor In chief , Abc Tv

ID: 1732336661441200128

calendar_today06-12-2023 09:50:54

478 Tweet

982 Followers

966 Following

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

ባለፈው ሳምንት "የአፋብኃ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት" ተደርጎ ነበር። It was not Symposium !! ያ መድረክ ሳይገመገም፣ የተገኘው ገንዘብ መጠንና ስርጭት ሳይነገር ፡ የ $10 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ ማሰባሰብ እቅድ ተነግሯል። ስብስቡ (ድርጅት

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

በድለላ የሚደረጅ ደጀን የለም! ድርጅት ስትፈጥርና የሥራ ክፍፍል መዋቅር ስታበጅ የትኛው ስራ በማን እንደሚሠራ ግልፅ ይሆናል። ኃላፊነትና ተጠያቂነት በግልፅ ይታወቃል። ይሔንን ለማድረግ የሚተናነቅህ ስትሆን ግን : "ኮሚቴ" እና "ግብረ ኃይል"

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

በነገራችን ላይ በአፋብኃ ስም ገንዘብ ሲሰበሰብና ስለገንዘብ ሲወራ አሁን ለሶስተኛ ጊዜ ነው። "በሲምፖዚየም" ስም ከተደረገው ገንዘብ ማሰባሰብ በፊት አንድ የድብቅ ገንዘብ ስብሰባ ተደርጓል። ባለፈው ሳምንት ስለተሰበሰበው ገንዘብ እስከዛሬ

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

አፋብኃ በሲምፖዚየም ስም ያሰባሰበው ገንዘብ መጠኑና አይነቱም ሳይሰማ በባንኮች ታገደ የሚባለው መረጃ የሚረብሽ ነው።

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

የዐቢይ ሠራዊት በሰሜን ወሎ አይሆኑትን እየሆነ ነው። የቀረው የአገዛዙ ጦር ደሞ እየዋጀጀ ነው።

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ሰበር መረጃ ጄነራል ሰዓረ መኮንን እንዴት እንደ ተገደሉ እና ማን እንደ ገደላቸው ፍንትው አድርጎ የሚያጋልጥ የምርመራ ዘገባ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ። መጽሐፉን በአማዞን ያገኙታል መጽሐፉን የሚያገኙበት ሊንክ👇 a.co/d/jkk5fH0

ሰበር መረጃ
ጄነራል ሰዓረ መኮንን እንዴት እንደ ተገደሉ እና ማን እንደ ገደላቸው ፍንትው አድርጎ የሚያጋልጥ የምርመራ ዘገባ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ። 
መጽሐፉን በአማዞን ያገኙታል
መጽሐፉን የሚያገኙበት ሊንክ👇
 a.co/d/jkk5fH0
Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

ሰለፊ (ወሓቢያ) ማለት ዐቢይ አሕመድ ጦርነታቸውን እየተዋጋላቸው ያሉ ጠላቶቻችን ናቸው !! We know why you are barking!! Your demise is with the fascistic regime!!

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

ትግሉ በወታደራዊ አደረጃጀት ሊመራ አይችልም !! ትግሉ የሚመራው በፖለቲካዊ አደረጃጀት ነው!! Note for some idiots!!

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

የሰለፊው ኃይል የፋይናንስ ማሰባሰብ አልጀመረም እንዴ እስካሁን? የምናውቀው አካሔድ እንዳይቀር ብዬ ነው😊

Animut A. (@animutab) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ወቅት አገዛዙ "አለኝ፥ የለኝም" የሚለውን ኃይል ሁሉ ይዞ ወደሰሜን ዘምቷል። ሰፊ ኃይል በአማራ ቀጠናዎች አስገብቷል ፋኖ ላይ ከእስካሁኑ የተለየ ዘመቻ ለማካሔድ እየሠራ ነው። አመራሮችን መምታት፣ ሎጂስቲክስ ጨምሮ የፋኖን ወታደራዊ አቅሞች

በዚህ ወቅት አገዛዙ  "አለኝ፥ የለኝም" የሚለውን ኃይል ሁሉ ይዞ ወደሰሜን ዘምቷል።
ሰፊ ኃይል በአማራ ቀጠናዎች አስገብቷል
ፋኖ ላይ ከእስካሁኑ የተለየ ዘመቻ ለማካሔድ እየሠራ ነው።
አመራሮችን መምታት፣ ሎጂስቲክስ ጨምሮ የፋኖን ወታደራዊ አቅሞች