Getnet Almaw Tiruneh (@almawtiruneh) 's Twitter Profile
Getnet Almaw Tiruneh

@almawtiruneh

I am determined freedom fighter!

ID: 1397905078070263809

calendar_today27-05-2021 13:18:52

472 Tweet

883 Followers

2,2K Following

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

አርባ ምንጭ በእጅጉ ማራኪ ስፍራ ነው። ትንሽ የእጅ ስራ ከታከለበት በከፍተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ሃብት፣ ለኢትዮጵያ መስህብ የመሆን አቅም አለው።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Wolaita Sodo stands as a testimony to our commitment to building a greener Ethiopia. Our drive from Arba Minch to Wolaita showcased the remarkable fruit cultivation efforts and the progress achieved through the Green Legacy initiative. These endeavors are not only restoring

Wolaita Sodo stands as a testimony to our commitment to building a greener Ethiopia. Our drive from Arba Minch to Wolaita showcased the remarkable fruit cultivation efforts and the progress achieved through the Green Legacy initiative. These endeavors are not only restoring
Rep. Scott Perry (@repscottperry) 's Twitter Profile Photo

As the proud sponsor of The Republic of Somaliland Independence Act in the House, I’m happy to see Senator Ted Cruz carrying the ball on the Senate side for these great people.

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት ደበበ እሸቱ በማረፉ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። ደበበ እሸቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ቴአትርና ፊልም ዕድገት ፋና ወጊ ከሆኑት ልሂቃን አንዱ ነው። ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት ደበበ እሸቱ በማረፉ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። 

ደበበ እሸቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ቴአትርና ፊልም ዕድገት ፋና ወጊ ከሆኑት ልሂቃን አንዱ ነው። 

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

“የመደመር መንግሥት የሚለየው አንኳር ነገር አንደኛው በውጤቱ ነው ፣ ሁለተኛ በሂደቱ ነው።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ምሽት 2:30 ሙሉ ቃለመጠይቁን ይጠብቁ። #PMOEthiopia

“የመደመር መንግሥት የሚለየው አንኳር ነገር አንደኛው በውጤቱ ነው ፣ ሁለተኛ በሂደቱ ነው።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 

ዛሬ ምሽት 2:30 ሙሉ ቃለመጠይቁን ይጠብቁ።

#PMOEthiopia
Berhanu Tsegaye (@berhanutsegaye) 's Twitter Profile Photo

"ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ! የፀናች አገር ፣ የአፍሪካ ተምሳሌት ትሆናለች! ይህ እንዲሆን የመደመር መንግስት አበክሮ ይሰራል"! ክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር )

sputnik_ethiopia (@sputnik_ethio) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹🇷🇺 ኢትዮጵያ በሞስኮ አሸብርቃለች፤ የባሕል እና ሙዚቃ ድንቅ ትዕይንት 🎺 ኢትዮጵያ በሞስኮ ታዋቂው ቀዩ አደባባይ በተካሄደው የስፓስካያ ታወር ፌስቲቫል ላይ ተሳትፋለች፡፡ ወጎቿን፣ ባሕሏን እና ሙዚቃዎቿን ኅያው አድርጋ አቅርባለች፡፡

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ገመናዋን በባነር የምትሸፍንበት ጊዜ አክትሟል ። ከዚህ ቀደም የተጎሳቆሉ ገፅታዎችን ፣ የተበከሉ አካባቢዎችን፣ የታመሙ ወንዞችን ታሪክ እየቀየርን እንገኛለን። ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግናቸዉ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት ፣ የመኪና

አዲስ አበባ ገመናዋን በባነር የምትሸፍንበት ጊዜ አክትሟል ።
ከዚህ ቀደም የተጎሳቆሉ ገፅታዎችን ፣ የተበከሉ አካባቢዎችን፣ የታመሙ ወንዞችን ታሪክ  እየቀየርን እንገኛለን። 
ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግናቸዉ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት ፣ የመኪና