shalom (@abyssinia82) 's Twitter Profile
shalom

@abyssinia82

እንኳን ዛሬና ብረት ለብሰሽ ድሮም አልነኩሽ በባዶ እግርሽ🇪🇹

ID: 984707172616548354

calendar_today13-04-2018 08:17:39

6,6K Tweet

857 Followers

339 Following

shalom (@abyssinia82) 's Twitter Profile Photo

የፋኖ አንድነት እንዳይመጣ ከውስጥ ሆነው ለአማራ እታገላለሁ እያሉ አማራን እሚታገሉ የዘመነ ጋሻ አጃግሬዎች የአማራን አጀንዳ የያዙ እውነተኛ ታጋዬችን እሚረሽኑበት ብቸኛው ምክንያት ብአዴንነታቸው ነው ዛሬም ሌላውን ለመሸከም ተዘጋጅተዋል