@ab_dfee
አብሽሩ! الله አለ✨
ID: 1775535897808629761
calendar_today03-04-2024 14:49:17
39 Tweet
10 Followers
24 Following
a year ago
አሁናችን ግራ ላጋባን፣ወደፊታችን ላስጨነቀን ሁሉ... አላህ ፈረጃውን ያምጣልን🤲
ኢንሻ አላህ! ህይወት አንደዚህ ከባድ ሆና አትቀጥልም።ህመማችንን፣ጭንቀታችንን እና ሀዘናችንን ሁሉ የነገርነው اللة አለን✨
አንተ ብቻ ታገስ እንጂ አላህ ስብራቶችን የሚጠግን፤ በደሎችን የሚክስ ጌታ መሆኑን ትመለከታለህ✨
መሀሪነቱ እጅግ የበዛ ጌታ ስለሆነ እንጂ እንደኛማ ቢሆን የት በነበርን😔
ቅናት የብዙ ሸሮች መሰረት ነው። ሰው ላይ የሆነ ጥሩ ነገር ስታይ ነፍስህን 'አላሁመ ባሪክ!' ማለት አስለምዳት✨
አላህ ቅርብህ ሲሆን...ዲንን መተግበር ከባድ በሆነበት ቦታ ላይ ጭምር ኢባዳ ገር ይሆንልሀል።✨
ሰውን ከልክ ያለፈ መውደድ የሚወድ ለራሱ ያሳንሳል...ለራሱ ሲያሳንስ ነፍሱን ይበድላል...ነፍሱን የሚበል ደግሞ ሰዎችንም ይበድላል።
sometimes u gotta let go.. like fr. just let go
ሰዎች ለነርሱ ያደረግከውን ወይም ስለነርሱ ውስጥህ ያለውን ጥሩ ነገር ሁሉ እንዲረዱ አትድከም፤ አላህ ካወቀው ከበቂ በላይ ነው።🙌
ያጣነውን በመፈለግ ውስጥ ስንባዝን አላህን አገኘን✨
የኔ አላህ ሁሉ ነገሬን ሰትሮ የሚምር ጌታ ነው።🥺
ሰዎችን ያለመውደድ መብት እንዳለህ ሁሉ በሰዎች ያለመወደድ እጣ ሊደርስህ እንደሚችልም አትርሳ።🙌
ህይወት ከ አላህ ጋር ሲኮን ትጣፍጣለች።😊
...እንደዚህ ክትክት ብላ ስትስቅ ላያት አልቅሳ ምታውቅ አትመስልም✨... ፨ጠየቅኳት "ምን ተገኘ?" ፨"...አላህ የሚክስ ጌታ ነው" ከፈገግታ ጋር መለሰች
"አላህ ለሰጠህ ኒዕማ ማመስገን ባትችል እንኳን በሰጠህ ኒዕማ ቁጣውን አትሸምት ፤ ተነስ ስገድ" ይለኛል አባቴ ሲመክረኝ✨💜
ብዙ አትመፃደቅ፡ አንተ ማለት አንድ ወንጀሉ የተሰተረለት ሰው ነህ!"
ደፋሪ ሰው አይደለም አውሬ ነው አውሬን ደሞ አድነህ ትገድለዋለህ እንጂ አስረህ አትቀልበውም😣😣 #WeneedJustice
ለአላህ ሀቀኛ ከሆንክ ያሰብከውን ያሳካልሀል✨
8 months ago
ካላጣህ ምንም ነገር ልታገኝ አትችልም ጀነት እንኳን ሞትን ይፈልጋል .❤️🩹
ታድለው የምንላቸው ሰዎች ብናገኛቸው ታድላቹ ይሉን ይሆናል