AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile
AA. PROSPERITY PARTY

@aa_prosperity

Prosperity party is a leading party of Ethiopia, committed to realize Ethiopian prosperity

ID: 1241543485

linkhttp://aaprosperityparty.org.et calendar_today04-03-2013 14:59:36

2,2K Tweet

30,30K Followers

4 Following

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል። "በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ ቃል ፣ በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል። #aa_prosperity #በመትከል_ማንሰራራት

ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል።

"በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ ቃል ፣ በአንድ ቀን 700 ሚልዮን  ዛፎችን ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል።

#aa_prosperity 
#በመትከል_ማንሰራራት
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ጀምበር 700ሚሊዮን ችግኝ መትከል ትልቅ ስኬት ነው :: ኢትዮጵያ ትልቅ አልማ : ትልቅ አቅዳ : ህዝቦቿን አስተባብራ ማሳካት እንደምትችል ማሳያ ነው!! :- ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ #aa_prosperity #Renewal_Through_Planting #GreenLegacy2025

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባን ከቀድሞ ታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት እንገኛለን። ዛሬ 4 ኪሎ ፕላዛን፣ 4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን እና መኪና ማቆሚያን መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ። የአገራችን ብሎም የከተማችን አበይት ታሪካዊ ስፍራ

አዲስ አበባን ከቀድሞ ታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት እንገኛለን።

ዛሬ 4 ኪሎ ፕላዛን፣ 4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን  እና መኪና ማቆሚያን መርቀን  ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ።

የአገራችን ብሎም የከተማችን አበይት ታሪካዊ ስፍራ
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉ በላይ የረዳን ፈጣሪ ይመስገን! ዛሬ የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል፡፡ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ

ከሁሉ በላይ የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!

ዛሬ የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል፡፡ 

ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ሰርክ አዲስ !! ዛሬ ጥዋት ለአገልግሎት ክፍት ያደረግነዉ ከእንጦጦ - አራት ኪሎ ኮሪደር። Finfinnee yeroo hundaa haaraa! Har'a ganama tajaajilaaf banaa kan taasisne koriidarii Inxooxxoo- Araat Kiiloo!

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ሌላ ስኬት ! ከ1521 በላይ ሱቆችን የያዘ ፣ በርካታ ዜጎች ዘላቂ የሥራ ዕድል ያገኙበት የሰዉ ሀብት ልማት፣ኮሪደር ልማት ፤ የዛሬው ስኬት ነገም ይቀጥላል‼️ Milkaa'ina biraa! Suuqilee 1521 ol of keessatti kan qabate, lammiileen hedduun carraa hojii itti fufaa kan

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከእንጦጦ -አራት ኪሎ የተገነባው የኮሪደር ልማት የአካባቢውን ገጽታ ከመቀየር ባሻገር ፍትሃዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን በተግባር ያረጋገጠ ነው። Inxooxxoo irraa - 4 kiiloo kan ijaarame misoomni koriidarii fuula nannichaa jijjiiruurra cehuun fayyadamummaa uummataa

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

“ እኛ የምንወደዉ ሀገር ፣ የምንቆምለት ሀገራዊ ዓላማ እና ሕልም አለን !” የምንገነባዉ ሀገር፣ የምንገነባዉ ከተማ አለን ፣ ባለፉት የለዉጥ አመታትም ይህንኑ በተግባር አረጋግጠናል ። ማምሻዉን ለብልፅግና ፓርቲ የምክር ቤት አባላት ካስጎበኘናቸዉ

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብልፅግና ምክር ቤት አባላት የተጎበኘ የወንዝ ዳርቻ ልማትና የፒያሳ መልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች በምስል፦

ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብልፅግና ምክር ቤት አባላት የተጎበኘ የወንዝ ዳርቻ ልማትና የፒያሳ መልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች በምስል፦
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"ህልማችን ኢትዮጵያን መገንባት ነው : የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ ነው!!" :-ከንቲባ አዳነች አቤቤ #aa_prosperity

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"ሀብት ህዝብ ነው!" በመደመር ብልፅግና ማረጋገጥ እንደምንችል በተግባር ያሳየንበት ህዳሴያችን! #aa_prosperity

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በመደመር ሐሳብ ላይ የጻፉት አራተኛውንና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ዛሬ ምሽት ይተላለፋል #aa_prosperity #የመደመር_መንግስት

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

እሾህ መነቀል…..ወጥመዱም መበጠስ አለበት! :-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ #aa_prosperity #የመደመር_መንግስት

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ገመናዋን በባነር የምትሸፍንበት ጊዜ አክትሟል ። ከዚህ ቀደም የተጎሳቆሉ ገፅታዎችን ፣ የተበከሉ አካባቢዎችን፣ የታመሙ ወንዞችን ታሪክ እየቀየርን እንገኛለን። ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግናቸዉ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት ፣ የመኪና

አዲስ አበባ ገመናዋን በባነር የምትሸፍንበት ጊዜ አክትሟል ።
ከዚህ ቀደም የተጎሳቆሉ ገፅታዎችን ፣ የተበከሉ አካባቢዎችን፣ የታመሙ ወንዞችን ታሪክ  እየቀየርን እንገኛለን። 
ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግናቸዉ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት ፣ የመኪና
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ እንደ ስሟ እያበበች ለነዋሪዎቿ ምቹ ለጐብኚዎቿ ሳቢ ሆናለች!! #aa_prosperity #Ethiopia #addisababa #የመደመር_መንግስት