◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile
◦ታሪክ |🇪🇹

@_tarik_et

suit yourself in

ID: 1333415875957895171

calendar_today30-11-2020 14:21:56

74 Tweet

32 Followers

351 Following

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

'' #ከጎንህ_ላለው_ራስህ (ሰው) እንደ ራስህ-ለመሆን #ቅድሚያ_ራስህን_ሁን ! የአምላክህን #ቅዱስ_ቃል'አት ከገፅ ላይ ቆንጥሮ ከማንበብ እና ከማውራትህ በላይ ምሰለው። #ሆነኸውም ተገኝ። " ; | ታሪክ እንደ'ጻፈው💚💛❤ |

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

'' ወደዳችሁም ጠላችሁም ፡ በእናታችሁ ደስ ይበላችሁ ፥ እንኳን ፍቅር: #ሰው_መሆን እራሱ የሚጀምረውም ከእሱ ነውና! " ታሪክ : እንደጻፈው |✍

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

ቃል ያለው>> ኪዳን አለው ኪዳን ያለው ~ ተስፋ አለው ተስፋ ያለችው ~ እምነት አለው

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

'' ኹሉ ተፈቅዶልኛል ፥ ኹሉ ግን የሚጠቅም አይደለም ፥ ኹሉ ተፈቅዶልኛል ፥ ነገር ግን ኹሉ የሚያንጽ አይደለም ። የመዠመሪያይቱ የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ፡ ፲ ፡ ፳፫

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

'' You don't know #where, #when & #how ur best story in life begins! So keep lovin n smilin, be wise & be u, forever 💛 '' Tarik ✍

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

"በቀደመው #ቁምነገር! #ታምኖ_ለማመኑ_የሰከነች_ቀልብን ባንታደል በፍጥረት ገፅ #ለፍፁምነቱ_ባንቀርብ፥ባለችን ትንሽጊዜ ና ከዛ ባነሰችው ልባችን እንኳን ነገርን ልብ እያልን #አላፊ_ቀናትን በበጎ መራመድ መልካም ነዉ። #ሰዉ'ነንና!፨" |ከቡቡሻ-ታሪክ

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

ዝምታ ወርቅ ነው ፡ ራሱም ከባሪ ሰውን አስከባሪ፤ ትዕግሥት ብር ነው ፡ ራሱም አማሪ ሰውም አሳማሪ፤ መናገር እርሳስ ነው ፡ ራሱም ጠቋሪ ሰውንም አጥቋሪ፨ ልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ✍️

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

ወንድሞች እነሆኝ ወደድንም ጠላንም ☔️ዣንጥላ የሚባለውን ነገር አስፈላጊነቱን አምነን ለመቀበል ሳይሆን ፡ ይዘን ከቤት መውጣት ግድ የሚል ሁኔታ ላይ ነው ያለነው መገናኛ አካባቢ ለምትመጡ አጫጭር ሰዎች አይጨምርም🙌 no offense

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

" አባታችን አዳም ፡ በገነት ሳለ ፆም ያስፈለገችው ፥ እጅግ የታመምን ፡ ደሞም በምድር ያለን እኛ እንደምን አያስፈልገን🤔 ? " እንኳንስ አደረሰን! ታሪክ✍️

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

ትዝብት✍️ መ'ጎንበስ ለይባስ ቅለት ማረፍ ለይባስ-ቅዠት ለመሰበር ተሆነ ፈገግ አይበል ሰማይ ጉሙም ባልቦነነ ፤ አፈሩም አይታረስ ተገፍቶም አይደር ሆድም-ሆዱን ይሸው የምን መግደርደር። ታሪክ.ቀ እንደፃፈው ታህሳስ አልፎ ለጥር ጅማሬው 2015ዓ/ም

አብ (@yaboyabz) 's Twitter Profile Photo

Today the EOC commemorates our blessed Lady, the Holy Virgin, the God-bearer, Saint Mary and the covenant of mercy she received from her Son, the Light of or world The covenant refers to God’s promise to Her that he would forgive the sins of those who seek her intercession

◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

❝A Man is never alone, So long as he has got his principles with him & Knows that he goes thru whatever he has to go thru in life, period, but in Gods way. He lets z coming things to challenge him cody marksohn, but Not to break him inside/out. He'z what he rly is.❞ 16/3/23 ✍️Tarik

❝A Man is never alone, So long as he has got his principles with him
&
Knows that he goes thru whatever he has to go thru in life, period, but in Gods way. He lets z coming things to challenge him <a href="/Allcost/">cody marksohn</a>, but Not to break him inside/out. He'z what he rly is.❞ 16/3/23
✍️Tarik
Anurag Agarwal (@anurag_creates) 's Twitter Profile Photo

I've prepared a Notion resource that contains 500+ ChatGPT Digital Marketing Prompts It is FREE today. But after 24 hours, it will cost $$$ To get it, 1) Follow me (so that I can DM you) 2) Like 3) Retweet 4) Comment '😎' And I'll send it to you for FREE

I've prepared a Notion resource that contains 500+ ChatGPT Digital Marketing Prompts

It is FREE today.

But after 24 hours, it will cost $$$  

To get it,

1) Follow me (so that I can DM you)
2) Like 
3) Retweet 
4) Comment '😎'  

And I'll send it to you for FREE
◦ታሪክ |🇪🇹 (@_tarik_et) 's Twitter Profile Photo

Behind every gov't ክስ there is a term called "ድብቅ አጀንዳ" LOL well😳🤧🙌 የአየሩ ይቆየንና what i need to know is who is rly behind this —መሥተዋት በጠራራ-☀️ ዘግተው መተንፈሻ የሚያሣጡን ባለታክሲዎች😭🤨 ...ድብቁ አጀንዳ ይጣራልን!!🙌-#ከታክሲተጠቃሚ-ዎች

Behind every gov't ክስ there is a term called "ድብቅ አጀንዳ" LOL
well😳🤧🙌

የአየሩ ይቆየንና what i need to know is who is rly behind this —መሥተዋት በጠራራ-☀️ ዘግተው መተንፈሻ የሚያሣጡን ባለታክሲዎች😭🤨 ...ድብቁ አጀንዳ ይጣራልን!!🙌-#ከታክሲተጠቃሚ-ዎች