ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

@eliasmeseret

Journalist-at-large

ID: 2176333270

calendar_today10-11-2013 23:24:35

7,7K Tweet

210,210K Followers

994 Following

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ከመንግስት እና ከግል ሰራተኞች ደመወዝ ላይ 'ለአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ' ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረው ሀሳብ መቅረቱ ተሰምቷል! በዚህ የኑሮ ውድነት ይህን የሌለ ሀሳብ ያመጣውን ግለሰብ ነበር ህገ መንግስታዊ ስርዐቱን በሀይል ለመናድ፣ የኢትዮጵያ

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

እንደዛማ ከሆነ እኔም የደሞዝ ጥያቄ አለኝ! እስካሁን ከኪሴ ገንዘብ እያወጣሁ እና በነፃ እያገለገልኩ ያቋቋምኩት መሠረት ሚድያ ከዚህ በኋላ ደሞዝ ሊከፍለኝ ስለሚገባ Subscribe አርጉ፣ እድሜ ልክ በነፃ ማገልገል የለም 🙃 ⤵️ substack.com/@meseretmedia

እንደዛማ ከሆነ እኔም የደሞዝ ጥያቄ አለኝ! እስካሁን ከኪሴ ገንዘብ እያወጣሁ እና በነፃ እያገለገልኩ ያቋቋምኩት መሠረት ሚድያ ከዚህ በኋላ ደሞዝ ሊከፍለኝ ስለሚገባ Subscribe አርጉ፣ እድሜ ልክ በነፃ ማገልገል የለም 🙃 ⤵️

substack.com/@meseretmedia
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#አስደሳችዜና መኪና እያሽከረከሩ፣ ስራዎትን እየሰሩ ወይም ዎክ እያረጉ የመሠረት ሚድያ መረጃዎችን ማዳመጥ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መሠረት ሚድያ ከዛሬ ጀምሮ መረጃዎቹን በፅሁፍ ከማቅረብ በተጨማሪ በድምፅ/ፖድካስት ይዞላችሁ እንደሚቀርብ ሲያበስር

#አስደሳችዜና መኪና እያሽከረከሩ፣ ስራዎትን እየሰሩ ወይም ዎክ እያረጉ የመሠረት ሚድያ መረጃዎችን ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 

እንግዲያውስ መሠረት ሚድያ ከዛሬ ጀምሮ መረጃዎቹን በፅሁፍ ከማቅረብ በተጨማሪ በድምፅ/ፖድካስት ይዞላችሁ እንደሚቀርብ ሲያበስር
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የመንግስት የፀጥታ አካላት ኦራል ተሽከርካሪ ጭምር እየተጠቀሙ በአስገራሚ ሁኔታ የሚሳተፉበት ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲዳሰስ ** ከፅሁፍ መረጃ በተጨማሪ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም በዛሬው እለት በድምፅ (voiceover podcast) መረጃ

#ዜናመሠረት የመንግስት የፀጥታ አካላት ኦራል ተሽከርካሪ ጭምር እየተጠቀሙ በአስገራሚ ሁኔታ የሚሳተፉበት ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲዳሰስ 

** ከፅሁፍ መረጃ በተጨማሪ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም በዛሬው እለት በድምፅ (voiceover podcast) መረጃ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

መሠረት ሚድያ መረጃዎቹን ከፅሁፍ በተጨማሪ በፖድካስት መልኩ ማቅረብ ጀምራል! ስለዚህ ያሉበት ቦታ ሆነው በፈለጉት አማራጭ ልዩ መረጃዎቻችንን ይከታተሉ፣ በአነስተኛ ወርሀዊ ወይም አመታዊ ክፍያ አባል ይሁኑ ⤵️ substack.com/@meseretmedia

መሠረት ሚድያ መረጃዎቹን ከፅሁፍ በተጨማሪ በፖድካስት መልኩ ማቅረብ ጀምራል! ስለዚህ ያሉበት ቦታ ሆነው በፈለጉት አማራጭ ልዩ መረጃዎቻችንን ይከታተሉ፣ በአነስተኛ ወርሀዊ ወይም አመታዊ ክፍያ አባል ይሁኑ ⤵️ 

substack.com/@meseretmedia
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#MeseretMedia Ethiopian authorities block YouTube across the country as a much awaited public dialogue was set to start Read more: open.substack.com/pub/meseretmed…

#MeseretMedia Ethiopian authorities block YouTube across the country as a much awaited public dialogue was set to start 

Read more: open.substack.com/pub/meseretmed…
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ ኢንሳይደር መስራች ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰሩ ታወቀ በአዲስ አበባ ከሚገኘው ግዮን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲቪል በለበሱ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የዋለው ተስፋለም ሌሊቱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኝ የፖሊስ

#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ ኢንሳይደር መስራች ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰሩ ታወቀ 

በአዲስ አበባ ከሚገኘው ግዮን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲቪል በለበሱ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የዋለው ተስፋለም ሌሊቱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኝ የፖሊስ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

#መልካምዜና የሁላችሁም ድምፅ የሆነው መሠረት ሚድያ ከእኔ ጫንቃ እና ኪስ ተላቆ ራሱን ችሏል 🎊 ምናልባትም በሀገራችን የሚድያ ታሪክ ለመጀመርያ ግዜ ሙሉ በሙሉ ከአባልነት (subscription) በሚገኝ መዋጮ ላይ ብቻ ተመርኩዞ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን ታስቦ

#መልካምዜና የሁላችሁም ድምፅ የሆነው መሠረት ሚድያ ከእኔ ጫንቃ እና ኪስ ተላቆ ራሱን ችሏል 🎊 

ምናልባትም በሀገራችን የሚድያ ታሪክ ለመጀመርያ ግዜ ሙሉ በሙሉ ከአባልነት (subscription) በሚገኝ መዋጮ ላይ ብቻ ተመርኩዞ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን ታስቦ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

አምስት አመት ሙሉ ህግ የተማርኩት ትዝ አለኝ! እውነት ነው፣ የፍትህ ስርዐቱ እንዲህ ከዘቀጠ ብትዘጉትስ? ራሳቸው ፍትህን እንዲህ ሲጫወቱበት ለሌላው ህዝብም ህግን ማክበር ግዴታ እንዳልሆነ በተዘዋዋሪ እያስተማሩት እንደሆነ ሊገነዘቡ ይገባል።

አምስት አመት ሙሉ ህግ የተማርኩት ትዝ አለኝ! 

እውነት ነው፣ የፍትህ ስርዐቱ እንዲህ ከዘቀጠ ብትዘጉትስ? ራሳቸው ፍትህን እንዲህ ሲጫወቱበት ለሌላው ህዝብም ህግን ማክበር ግዴታ እንዳልሆነ በተዘዋዋሪ እያስተማሩት እንደሆነ ሊገነዘቡ ይገባል።
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

መሠረት ሚድያ "ነዳጅ የሚቸበችቡት የመንግስት ባለስልጣናት" በሚል ርዕስ የዛሬ ስድስት ወር የሰራው አንድ ዘገባ ነበር። በዚህ ዘገባ ላይ ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉትን የሲዳማ  ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ሀላፊዎች

መሠረት ሚድያ "ነዳጅ የሚቸበችቡት የመንግስት ባለስልጣናት" በሚል ርዕስ የዛሬ ስድስት ወር የሰራው አንድ ዘገባ ነበር። 

በዚህ ዘገባ ላይ ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉትን የሲዳማ  ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ሀላፊዎች
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

አንድ የመሠረት ሚድያ ተከታታይ ለ15 ሰዎች የአንድ አመት subscription ጋብዝልኝ ብሎ ከፍሏል፣ ቀድማችሁ ቴሌግራም @ContactElias ላይ ኢሜይላችሁን የላካችሁ 15 ሰዎች ግብዣውን ታገኛላችሁ። ውጭ ሀገር ላላችሁ ደግሞ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ30% ቅናሽ

አንድ የመሠረት ሚድያ ተከታታይ ለ15 ሰዎች የአንድ አመት subscription ጋብዝልኝ ብሎ ከፍሏል፣ ቀድማችሁ ቴሌግራም @ContactElias ላይ ኢሜይላችሁን የላካችሁ 15 ሰዎች ግብዣውን ታገኛላችሁ። 

ውጭ ሀገር ላላችሁ ደግሞ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ30% ቅናሽ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ትናንት አንድ የመሠረት ሚድያ ተከታታይ ለ15 ሰዎች የአንድ አመት subscription በጋበዘው መሰረት 4,800 ገደማ ሰዎች ኢሜይላቸውን ልከዋል፣ ቀድመው @ContactElias ቴሌግራም ላይ ያስቀመጡ 15 ሰዎች በስክሪንሾቱ ላይ ተቀምጠዋል (ለ privacy ኢሜይላቸው

A law passed today by Ethiopia's Parliament allows detectives to do whatever they like on suspects without accountability unless death occurs... . be it burn or pull out suspects' nails during investigations as it used to happen a lot in recent times. It's a horrific escalation

A law passed today by Ethiopia's Parliament allows detectives to do whatever they like on suspects without accountability unless death occurs... . be it burn or pull out suspects' nails during investigations as it used to happen a lot in recent times. 

It's a horrific escalation
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

#ሰላምወዳጆች የህግ ትምህርት ቤት እያለን መምህራችን የነበረው ሀሰን መሀመድ (ሀሰኖ) ከፍ ያለ ህመም አጋጥሞታል። ከዋነኞቹ ኦርጋኖቹ በተለይ ሁለቱ (ኩላሊት እና ጉበት) ንቅለ ተከላን ጨምሮ ሌሎች የውጪ ሀገር ሕክምና ይፈልጋሉ። ለዚህ ሕክምና

#ሰላምወዳጆች የህግ ትምህርት ቤት እያለን መምህራችን የነበረው ሀሰን መሀመድ (ሀሰኖ) ከፍ ያለ ህመም አጋጥሞታል። ከዋነኞቹ ኦርጋኖቹ በተለይ ሁለቱ (ኩላሊት እና ጉበት) ንቅለ ተከላን ጨምሮ ሌሎች የውጪ ሀገር ሕክምና ይፈልጋሉ። ለዚህ ሕክምና
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆኗን አንድ ሪፖርት ጠቆመ ቪርጂን አይላንድስ፣ ስዊዘርላንድ፣ አይስላንድ፣ ባሀማስ፣ ሲንጋፖር፣ ሆንግ ኮንግ፣ ባርባዶስ፣ ኖርዌይ፣ ፓፓዋ ኒው ጊኒ እና ዴንማርክ በኑሮ ውድነት ከአንድ

#ዜናመሠረት ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆኗን አንድ ሪፖርት ጠቆመ 

ቪርጂን አይላንድስ፣ ስዊዘርላንድ፣ አይስላንድ፣ ባሀማስ፣ ሲንጋፖር፣ ሆንግ ኮንግ፣ ባርባዶስ፣ ኖርዌይ፣ ፓፓዋ ኒው ጊኒ እና ዴንማርክ በኑሮ ውድነት ከአንድ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ምክር ለሚድያዎች... ከልምድ! - እከሳለሁ፣ ፍርድ ቤት እሄዳለሁ ብሎ ወጥሮ የሚያስፈራራ አካል ካለ በዘገባችሁ ያወጣችሁት እውነት አለ ማለት ነው። ሊከስ ሳይሆን በቀጣይ ሌላ ጉድ እንዳይወጣ አፍ ማዘጊያ ሙከራ ነው። - ሰራተኛ ቅነሳ አለ ሲባል

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ሰበርመረጃ የቂሊንጦ እና የአባ ሳሚኤል ማረሚያ ቤት የጥበቃ ኃላፊዎችን ጨምሮ 7 ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ - ሀላፊዎቹ የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት አደገኛ እፅ (ሀሽሽ) ለታራሚዎች በማስገባት ወንጀል ተጠርጥረው መያዛቸውን መሠረት ሚድያ

#ሰበርመረጃ የቂሊንጦ እና የአባ ሳሚኤል ማረሚያ ቤት የጥበቃ ኃላፊዎችን ጨምሮ 7 ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ 

- ሀላፊዎቹ የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት አደገኛ እፅ (ሀሽሽ) ለታራሚዎች በማስገባት ወንጀል ተጠርጥረው መያዛቸውን መሠረት ሚድያ
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

#ዜናመሠረት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ አድርጋለች የሚል ሀሰተኛ መረጃ አሰራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ የፃፉት መረጃ ሀሰት የመሆኑ አንድ ማሳያ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው

#ዜናመሠረት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ አድርጋለች የሚል ሀሰተኛ መረጃ አሰራጩ 

ፕሬዝደንት ትረምፕ የፃፉት መረጃ ሀሰት የመሆኑ አንድ ማሳያ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ብርቱካን... ብርቱካን... ብርቱካን በሚል ጉዳይ በመቶዎች የሚቆጠር የዜና ዘገባ፣ ዶክመንተሪ፣ ሪፖርታዥ፣ ውይይት፣ ፖድካስት፣ መግለጫ፣ ማብራርያ እና ትንታኔ ሲያቀርቡ የነበሩ የመንግስት ሚድያዎች ትረምፕ 'የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ ያረግነው እኛ

ብርቱካን... ብርቱካን... ብርቱካን በሚል ጉዳይ በመቶዎች የሚቆጠር የዜና ዘገባ፣ ዶክመንተሪ፣ ሪፖርታዥ፣ ውይይት፣ ፖድካስት፣ መግለጫ፣ ማብራርያ እና ትንታኔ ሲያቀርቡ የነበሩ የመንግስት ሚድያዎች ትረምፕ 'የህዳሴ ግድብን ፋይናንስ ያረግነው እኛ