Ebinat Woreda Communication Affair's Office (@ebinats) 's Twitter Profile
Ebinat Woreda Communication Affair's Office

@ebinats

ID: 1573294719148384256

calendar_today23-09-2022 12:55:31

50 Tweet

16 Followers

149 Following

Taye Atske Selassie (@tayeatske) 's Twitter Profile Photo

ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው፣በዕድገት ከሚገሰግሱ ሀገራት ጋር እንሰለፍ፣ኢትዮጵያ የሚባክንጊዜ የላትም:ዕውነትና ሀቅን ይዘን እንትጋ፣ሥራና ተስፋ የኢትዮጵያ ስንቅ ናቸው፣ብርታት የኢትዮጵያ መለያ ፣ክብርም የኢትዮጵያ ጌጥ ነው::እንጠብቃቸው ከአደራጋር!

ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው፣በዕድገት ከሚገሰግሱ ሀገራት ጋር እንሰለፍ፣ኢትዮጵያ የሚባክንጊዜ የላትም:ዕውነትና ሀቅን ይዘን እንትጋ፣ሥራና ተስፋ የኢትዮጵያ ስንቅ ናቸው፣ብርታት የኢትዮጵያ መለያ ፣ክብርም የኢትዮጵያ ጌጥ ነው::እንጠብቃቸው ከአደራጋር!
Amhara Communications (@amhara_gcao) 's Twitter Profile Photo

በደብረ ማርቆስ ከተማ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን በማስመልከት ሕዝባዊ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው። የከተማዋ ነዋሪዎችም የተሰማቸውን ደስታ በንጉስ ተክለሃይማኖት አደባባይ ተገኝተው እየገለጹ ነው።

በደብረ ማርቆስ ከተማ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን በማስመልከት ሕዝባዊ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው።

የከተማዋ ነዋሪዎችም የተሰማቸውን ደስታ በንጉስ ተክለሃይማኖት አደባባይ ተገኝተው እየገለጹ ነው።
Amhara Communications (@amhara_gcao) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞን በቆራሪት ከተማ አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምርቃት አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞን በቆራሪት ከተማ  አስተዳደር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምርቃት አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
Amhara Media Corporation (@amecoonline) 's Twitter Profile Photo

"ጠላቶች የጠነሰሱትን ጥሰን እና በጣጥሰን ይሄው በአንድነት ቆመናል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

"ጠላቶች የጠነሰሱትን ጥሰን እና በጣጥሰን  ይሄው በአንድነት ቆመናል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

ሕዳሴ ከሁሉም ማዕዘናት ወደ አንድ ሀገራዊ የልማት ዕሳቤ እየተደመሩ ኃያል የመሆን እና የመተባበር ህያው ምልክት ነው፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝቡ ያሳየው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ገጸ ብዙ ትርጉም ያለው ሰልፍ ነው። በዚህም የክልሉ

ሕዳሴ ከሁሉም ማዕዘናት ወደ አንድ ሀገራዊ የልማት ዕሳቤ እየተደመሩ ኃያል የመሆን እና የመተባበር ህያው ምልክት ነው፡፡

ዛሬ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝቡ ያሳየው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ገጸ ብዙ ትርጉም ያለው ሰልፍ ነው። በዚህም የክልሉ
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) (@fanatelevision) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹: "#Ethiopia's prosperity is inevitable!" -PM Abiy Ahmed #Medemer | #Ethiopia | #MedemerJourney | #MedemerState Launching of PM Abiy Ahmed's "Medemer State" book - IN PICTURES 🧵 1

🇪🇹: "#Ethiopia's prosperity is inevitable!" -PM Abiy Ahmed

#Medemer | #Ethiopia | #MedemerJourney | #MedemerState
Launching of PM Abiy Ahmed's "Medemer State" book - IN PICTURES
🧵
1
Ethiopia News Agency (@ethiopiannewsa) 's Twitter Profile Photo

#MedemerState,’ Prime Minister Abiy Ahmed Ali 🇪🇹’s fourth and latest book, was unveiled this evening in a landmark ceremony, marking a defining moment in advancing and solidifying the Medemer (synergy) philosophy. ena.et/web/eng/w/eng_…

#MedemerState,’ Prime Minister <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>’s fourth and latest  book, was unveiled this evening in a landmark ceremony, marking a  defining moment in advancing and solidifying the Medemer (synergy)  philosophy.
ena.et/web/eng/w/eng_…
Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

የመደመር መንግስት መፅሃፍ የኢትዮጵያን የዘላቂ ልማት ጉዞን የሚያሳይ ሰነድ ነው የመደመር መንግስት መፅሐፍ የመደመርን ጽንሰ-ሐሳብ ከፍልስፍና ደረጃ ወደ ተቋማዊ እና የመንግሥት መዋቅራዊ አሰራር የማሸጋገርን ሂደት የሚተነትን እንደሆነ

የመደመር መንግስት መፅሃፍ የኢትዮጵያን የዘላቂ ልማት ጉዞን የሚያሳይ ሰነድ ነው

የመደመር መንግስት መፅሐፍ የመደመርን ጽንሰ-ሐሳብ ከፍልስፍና ደረጃ ወደ ተቋማዊ እና የመንግሥት መዋቅራዊ አሰራር የማሸጋገርን ሂደት የሚተነትን እንደሆነ
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

ተፈጥሮን እንደ ዐይኑ ብሌን መንከባከብ እና ማልማት ለሚያውቀው የኦሮሚያ ክልል ሕዝብ ሕዳሴ ልዩ ትርጉም አለው። ውሃ ለኦሮሞ በሕይወቱ፣ በባህሉ፣ በታሪኩ እና በሕዝባዊ እሴቶቹ ሁሉ ትልቅ ቁርኝት ያለው የማንነት ቀለሙ ነው። በታላቁ ወንዛችን ዓባይ

ተፈጥሮን እንደ ዐይኑ ብሌን መንከባከብ እና ማልማት ለሚያውቀው የኦሮሚያ ክልል ሕዝብ ሕዳሴ ልዩ ትርጉም አለው።

ውሃ ለኦሮሞ በሕይወቱ፣ በባህሉ፣ በታሪኩ እና በሕዝባዊ እሴቶቹ ሁሉ ትልቅ ቁርኝት ያለው የማንነት ቀለሙ ነው።

በታላቁ ወንዛችን ዓባይ
Amhara Communications (@amhara_gcao) 's Twitter Profile Photo

"የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን፤ ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"የምንደመረው በአንድ ጭንቅላት ለማሰብ ሳይሆን፤ ለአንድ ሀገር ለማሰብ ነው" 
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች

የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ 

የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች