East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile
East Hararghe Prosperity Party

@easthararghepro

facebook.com/profile.php?id…
tiktok.com/@wpbhb2015.c

ID: 1670444231561736193

calendar_today18-06-2023 14:52:16

1,1K Tweet

1,1K Followers

430 Following

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

መስራት ያስፈልጋል፣ፍላጎቶቻችንን ተጭነን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ መሸጋገር አለብን #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

ሰላም የተነፈገው አመፅኛ! በሻገተ ፖለቲካ አካሄድ የመጣው ጃዋር አሁንም ሀገር ለማሸበር አለው አለው ቢልም አካሄዱ አያዋጣውም አይሳካለትም! #ፅንፈኝነት_ይዉደም

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም ሰው አንድ አይነት አስተሳሰብና አመለካከት ሊኖረው አይችልም ነገር ግን ልዩነቶች የግጭት መንስዔ ሊሆኑ አይገባም !! እንደ 21ኛው ክ/ዘመን ሰው በጠረቤዛ ዙሪያ መነጋገር አማራጭ የሌለው ምርጫችን እናድርገው!! #ፅንፈኝነት_ይዉደም #ሰላም_ለኢትያ

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

በማን አልበኝነት የሰውን ህይወት ሊቀጥፍ ሊመጣ ነው፡፡የ97ቱ ሞት እና ለቅሶ ያየ አንተን እንደ እብድ እንደሚቆጥርህስ ታውቃለህ? ካማቴ፤ ካኦራ" ብትልም ፣የሚያዳምጥህ አታገኝም።አርፈህ ባለህበት ተቀመጥ

ሃገራችንን በጠላት ቀለበት ውስጥ ለማስገባት እየታተሩ ያሉት ሃገር ወዳድ መሳይ ባንዳዎች !

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

ከሰው ጋር መግባባት የተሳናቸው አማጺ ድርጅት በአለም ደረጃ አለ ከተባለ ህወሓት ነው #ፅንፈኝነት_ይዉደም

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

All eyes are on Ethiopia! With rapid economic growth and transformative changes over the past six years, the Ethiopia is becoming increasingly attractive for collaboration and investment. #Ethiopia #EconomicGrowth #Ethiopia_prevails #Abiy_Ahmed

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

👉"*አንድ ግለሰብ ሀሳቡ ቢመረዝ ራሱን ብቻ ሳይሆን አካባቢውም ያጠፋል* በተደጋጋሚ የምንሰማቸው ውሸቶች ከኛነታችን ጋር ተስማምተው ስናደርገው ትክክል አለመሆኑን እንኳን መገንዘብ እስኪሳነን ድረስ ሆነናል፡፡" **ጠቅላይ ሚኒስተር

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

“ስንሠራ የሚረዱ፣ የሚርዱ፣ የሚያርዱ አሉ!! የሚያርዱት “እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል” የሚለውን የኢትዮጵያ አባባል “ውሸትና ምሽት እያደር ይነግሣል” በሚል የሚቀይሩ ናቸው!! #ፅንፈኝነት_ይዉደም

East Hararghe Prosperity Party (@easthararghepro) 's Twitter Profile Photo

የናይሮቢው ጀዋር ከህወሃት ጋርም ይሰራ ነበር ? 🤔 ሰላም ከሌለ እዛ አካባቢ ጀዋር አለ ማለት ነው ! #ፅንፈኝነት_ይውደም #Tplf