Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile
Ethiopian Athletics

@eaf_ethio

ID: 869442862269710336

linkhttp://www.eaf.org.et/ calendar_today30-05-2017 06:38:26

555 Tweet

1,1K Followers

68 Following

Chris Chavez (@chrischavez) 's Twitter Profile Photo

WOW! YOMIF KEJELCHA 26:31.01! BERIHU AREGAWI SECOND IN 26:31.13! SELEMON BAREGA 26:34.93! Six guys ran under the world-leading 26:50. 🇪🇹 EPIC FINISH TO THE ETHIOPIAN 10,000M OLYMPIC TRIALS ⤵️

Bizuayehu Wagaw (@buzi2011) 's Twitter Profile Photo

በስፔን ኔርሀ በተካሄደው የኢትዮጵያ የፓሪስ ኦሊምፒክ መምረጫ የወንዶች 10000 ሜ ውድድር ዮሚፍ ቀጄልቻ (26፡31.01)፥ በሪሁ አረጋዊ (26፡31.13)፥ እና ሰለሞን ባረጋ (26፡34.93) በቅደም ተከተል ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀዋል።

Yomif Kejelcha (26:31.01), Berihu Aregawi (26:31.13), and Selemon Barega (26:34.93) secured the top three spots in the men's 10,000m qualifying race for the Ethiopian Paris Olympics selection held in Nerja, Spain. #roadtoparis24

Bizuayehu Wagaw (@buzi2011) 's Twitter Profile Photo

በስፔን ኔርሀ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምረጫ ውድድር አብዲሳ ፈይሳ እና ሳሙኤል ተፈራ በ1500 ሜትር የፓሪስ ኦሊምፒክን ሚኒማ ባሳካ ጊዜ 1ኛ እና 2ኛ ሆነው አጠናቀዋል። ታደሰ ለሚ ሚኒማውን ለማሟላት 0.34 ማይክሮ ሰከንድ በቀረው ሰዓት ሶስተኛ ወጥቷል።

In the Ethiopian trial held in Nerja, Spain, Abdisa Fayisa and Samuel Tefera finished first and second in the men's 1500m, meeting the Paris Olympics qualifying standards. Teddese Lemi finished third, missing the minimum qualifying time by just 0.34 microseconds. #roadtoparis24

Bizuayehu Wagaw (@buzi2011) 's Twitter Profile Photo

Many athletes, including some Ethiopians, are heading to the World Athletics #ContinentalTourSilver in Madrid on Friday (June 21-2024) in pursuit of Olympic qualifying standards. #RoadtoParis2024

Many athletes, including some Ethiopians, are heading to the <a href="/WorldAthletics/">World Athletics</a> #ContinentalTourSilver in Madrid on Friday (June 21-2024) in pursuit of Olympic qualifying standards.
#RoadtoParis2024
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ማለዳ ላይ በካሜሩን ዱዋላ የሚገኘው የአትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድናችን 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሚካሄድበት ጃፖማ ስታዲየም ልምምዱን አድርጓል። ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. ዱዋላ፣ ካሜሩን

ዛሬ ማለዳ ላይ በካሜሩን ዱዋላ የሚገኘው የአትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድናችን 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሚካሄድበት ጃፖማ ስታዲየም ልምምዱን አድርጓል።
 ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. ዱዋላ፣ ካሜሩን
World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

Indoor, Outdoor, no problem 😎 Indoor world champion Freweyni Hailu wins the 1500m in a meet record of 3:58.59. #ContinentalTourGold

Indoor, Outdoor, no problem 😎

Indoor world champion Freweyni Hailu wins the 1500m in a meet record of 3:58.59.

#ContinentalTourGold
World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

In case you missed it 👀 🇪🇹's Freweyni Hailu taking almost 5 seconds off the meeting record to win in Bydgoszcz! Watch live 🔗 bit.ly/4bikPy9

Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

የ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን የውድድር መርሀ-ግብር፦ መልካም እድል ለአትሌቶቻችን!

የ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን የውድድር መርሀ-ግብር፦
መልካም እድል ለአትሌቶቻችን!
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ተደረገ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ

በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ተደረገ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሰኔ 21/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

በሲዳማ ብሔራዊ ከክልላዊ መንግስት በአዋሳ ከተማ ለሚካሔደው 12ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U20) አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና 40ኛው የሻ/ል አበበ በቂላ ማራቶን ውድድርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

በሲዳማ ብሔራዊ ከክልላዊ መንግስት በአዋሳ ከተማ  ለሚካሔደው 12ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U20) አትሌቲክስ ሻምፒዮና  እና 40ኛው የሻ/ል አበበ በቂላ ማራቶን ውድድርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

የ12ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U20) አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአንደኛው ቀን ውድድር ተጀምረዋል ። ሲዳማ ሃዋሳ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም

የ12ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U20) አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአንደኛው ቀን ውድድር ተጀምረዋል ።

ሲዳማ ሃዋሳ  ሰኔ 25/2016 ዓ.ም
Ethiopian Athletics (@eaf_ethio) 's Twitter Profile Photo

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የአትሌቲክስ ውድድር ሐሙስ ጠዋት ይጀምራል :: ✅ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሀሙስ ጠዋት 2፡30 ይጀመራል :: ⏱ የፈረንሳይ ሳዓት አቆጣጠር ከኢትዮጵያ አንድ ሰዓት ይዘገያል 🇪🇹መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን !!

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የአትሌቲክስ ውድድር ሐሙስ ጠዋት  ይጀምራል ::
✅ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር  ሀሙስ ጠዋት 2፡30 ይጀመራል ::

⏱ የፈረንሳይ ሳዓት አቆጣጠር ከኢትዮጵያ አንድ ሰዓት ይዘገያል 
🇪🇹መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን !!
World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

If you need some motivation on this first day of #Paris2024 athletics action, how about this? Just over 100 days after breaking his left foot at the World Athletics Race Walking Team Championships, 🇮🇹 Italy's defending Olympic champion Massimo Stano finishes fourth and misses

If you need some motivation on this first day of #Paris2024 athletics action, how about this?

Just over 100 days after breaking his left foot at the World Athletics Race Walking Team Championships, 
🇮🇹 Italy's defending Olympic champion <a href="/MassimoStano/">Massimo Stano</a> finishes fourth and misses