Detamo Darago (@detamodarago) 's Twitter Profile
Detamo Darago

@detamodarago

ID: 1458689227533832196

calendar_today11-11-2021 06:55:06

18 Tweet

65 Takipçi

415 Takip Edilen

EBC WORLD (@ebczena) 's Twitter Profile Photo

"በኦሮሚያ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስና ግብር አበሮቹን በቁጥጥር ሥር በማድረግ፣ የክልሉ ልዩ ኃይል፣የፌዴራል ፖሊስና የሀገር መከላከያ ከፍተኛ ድል ተጎናጽፈዋል"-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

"በኦሮሚያ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስና ግብር አበሮቹን በቁጥጥር ሥር በማድረግ፣ የክልሉ ልዩ ኃይል፣የፌዴራል ፖሊስና የሀገር መከላከያ ከፍተኛ ድል ተጎናጽፈዋል"-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ
𝘽𝙚𝙠𝙚𝙡𝙚 𝙒𝙤𝙮𝙚𝙘𝙝𝙖 (@bekelewoyecha) 's Twitter Profile Photo

ወጣቶችና ሴቴች እህቶቻችን ኢትዮጵያን ለማዳን ባለው እንቅስቃሴ ላይ እያሳዩን ያለው የአመራር ልህቀት፣ ትዕግስትና አርቆ እስተዋይነት ጠቀሜታው ብዙ ነው:: እንደነ መቲ ፣ ሄርሜላና ቢልለኔ ያሉት እህቶቻችን ብዙ ተስፋ ይሰጡናል:: በርቱም እንላለን::

ወጣቶችና ሴቴች እህቶቻችን ኢትዮጵያን ለማዳን ባለው እንቅስቃሴ ላይ እያሳዩን ያለው የአመራር ልህቀት፣ ትዕግስትና አርቆ እስተዋይነት ጠቀሜታው ብዙ ነው::

እንደነ መቲ ፣ ሄርሜላና ቢልለኔ ያሉት እህቶቻችን ብዙ ተስፋ ይሰጡናል:: በርቱም እንላለን::
Agegnehu Teshager G. (@agegnehut) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም ነገም ምንጊዜም ታሸንፋለች። አንድነታችን ለጠላቶቻችን የቡዳ መድሃኒት ሆኖባቸው እያስለፈለፋቸው ነው። በቅርቡ ምሳቸውን ያገኛሉ ፤ ያን ጊዜ ወደ ቀልባቸው ይመለሳሉ። Ethiopia Prevail!

ኢትዮጵያ አገራችን ዛሬም ነገም ምንጊዜም ታሸንፋለች።  አንድነታችን ለጠላቶቻችን  የቡዳ መድሃኒት ሆኖባቸው እያስለፈለፋቸው ነው።  በቅርቡ ምሳቸውን ያገኛሉ ፤ ያን ጊዜ ወደ ቀልባቸው ይመለሳሉ።  
Ethiopia Prevail!
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ (@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች #NoMore የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቀሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች #NoMore በሚል የመላው አፍሪካውያን የነፃነት ድምፅ የሆነውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቅለዋል። t.me/addismaleda/46…

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች #NoMore የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቀሉ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች #NoMore በሚል የመላው አፍሪካውያን የነፃነት ድምፅ የሆነውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቅለዋል።
t.me/addismaleda/46…
Abdisa Kabeto🇪🇹 (@kabeto_abdisa) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 የዚህ ድል ባለቤት የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ደስ አለን!! #ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ ሉአላዊነት መከበር በጀግንነት እየተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ልጆች !!!

Agegnehu Teshager G. (@agegnehut) 's Twitter Profile Photo

ክቡራን ኢትዮጵያውያን ትዉልደ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ!! ቃል በተግባር እውን ሆኗል!! ባንዳ የባንዳ ልጆች አያሸንፉንም!! እኛ የአድዋ ልጆች በአንድነት እናሸንፋለን!! የመጨረሻዋን ሳቅ መሳቅ ጀምረናል!!!

Hana yohannes (@hanayohanness) 's Twitter Profile Photo

በቅድመ ሁኔታ የተቀበልነው ኢትዮጵያዊነት አልነበረንም፤ አይኖረንምም። አገራችንን የትም፤ ለምንም፤ ለማንም ለድርድር የምናቀርባት አይደለችም። ምን ወጀብ ቢፈትነን የመጨረሻዋን የፍትኅ ሳቅ የምንስቃት እኛ ነን! ድል ለሕዝባችን! ድል ለኢትዮጵያ!

በቅድመ ሁኔታ የተቀበልነው ኢትዮጵያዊነት አልነበረንም፤ አይኖረንምም። አገራችንን የትም፤ ለምንም፤ ለማንም ለድርድር የምናቀርባት አይደለችም። ምን ወጀብ ቢፈትነን የመጨረሻዋን የፍትኅ ሳቅ የምንስቃት እኛ ነን!
ድል ለሕዝባችን!
ድል ለኢትዮጵያ!
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

Office of the Prime Minister - Ethiopia The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹 19Days in jail & Police reject court decision to bring her to court The arbitrary arrest or abduction of journalists & their release following a public outcry has been regularly documented in Ethiopian.Most recently, journalist Meaza Mohammed was arrested with false allegations

<a href="/PMEthiopia/">Office of the Prime Minister - Ethiopia</a> <a href="/mfaethiopia/">The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹</a> 19Days in jail &amp; Police reject court decision to bring her to court

The arbitrary arrest or abduction of journalists &amp; their release following a public outcry has been regularly documented in Ethiopian.Most recently, journalist <a href="/mohammed_meaza/">Meaza Mohammed</a> was arrested with false allegations
BlackWoman ኢትዮጵያዊት (@bforgiven3) 's Twitter Profile Photo

#AmharaGenocide 💔Blood that never dries .....blood that never runs out #Amhara ‘s ongoing cry for human dignity and safety in the land of Shimelis Abdisa ! When will enough be enough?!

#AmharaGenocide 💔Blood that never dries .....blood that never runs out #Amhara ‘s ongoing cry for human dignity and safety in the land of <a href="/ShimelisAbdisa/">Shimelis Abdisa</a> ! When will enough be enough?!