ዮርዲ (@yordanosmuleta) 's Twitter Profile
ዮርዲ

@yordanosmuleta

አቤቱ ኃጢአቴ እጅግ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ።

ID: 1452907805564866563

calendar_today26-10-2021 08:00:18

338 Tweet

333 Followers

189 Following

ሳባዊ (@aminiyo3) 's Twitter Profile Photo

ደህና ባልሆነ አለም ውስጥ ደህና አድርጎ የሚያኖር እግዚአብሔር ይመስገን ።

Absalat✨ (@absalatwube1) 's Twitter Profile Photo

በጾሙ መድሀኒአለም ለሀገራችን ሰላምን ለቤተሰቦቻችን ጤናን ለእኛ ደግሞ ልቦናችንን ይመልስልን።እመቤቴ ትጎብኘን💕💕

እንቁዬ (@enkuyye) 's Twitter Profile Photo

ለሴቶች ስራ የሚያቀል ነገር ስታዩ አይናችሁ ደም የሚለብስ ሰዎች 😌 someone said "እንዴት የታረደ የተዘጋጀ ዶሮ ይገዛል? ሙያሽ በምን ሊታይ ነው? 🤔" አይንህን ያጥፋው

ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash (@frehiwotng) 's Twitter Profile Photo

አፋልጉኝ ማስታወቂያ (ጊዜ አስከፊ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!) *** አቤኔዘር ግርማን ያየ እንዲሁ እንደለበሰ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም መናገር የሚቸገርና መልስም የማይሰጥ በመሆኑ ቤተሰቡ ይበልጡኑ ተጨንቋል። ደጋጎች ሆይ

አፋልጉኝ ማስታወቂያ 
(ጊዜ አስከፊ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
***
አቤኔዘር ግርማን ያየ እንዲሁ እንደለበሰ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም መናገር የሚቸገርና መልስም የማይሰጥ በመሆኑ ቤተሰቡ ይበልጡኑ ተጨንቋል። ደጋጎች ሆይ
Les Misérables (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የስማቸው ትርጓሜ የክርስቶስ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊታቸው ላይ እፍ ብሎ ጸጋውን በረከቱን ስላሳደረባቸው በዚህ ስም ይጠራሉ፡፡

አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
የስማቸው ትርጓሜ የክርስቶስ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊታቸው ላይ እፍ ብሎ ጸጋውን በረከቱን ስላሳደረባቸው በዚህ ስም ይጠራሉ፡፡
𝐂𝐡𝐢𝐫𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐫𝐡𝐚𝐦 (@theabrham33) 's Twitter Profile Photo

የፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የስማቸው ትርጓሜ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው።ፃድቁ በምልጃቸው የሞተ ነፍስ ያስምራሉና የሞቱ ወገኖቻችንን ነፍስ ያስምሩልን እኛም መልካም ሰርተን ለመንግስቱ የምንበቃ ያድርጉን

የፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የስማቸው ትርጓሜ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለት ነው።ፃድቁ በምልጃቸው የሞተ ነፍስ ያስምራሉና የሞቱ ወገኖቻችንን ነፍስ ያስምሩልን እኛም መልካም ሰርተን ለመንግስቱ የምንበቃ ያድርጉን
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

_______________________________________________ መድኃኒአለም በእለተ ቀኑ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ። 🖤 _______________________________________________