Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile
Yohanes Molla

@yohaneslm

Typical Habesha 🇪🇹 | Author of books 'የብርሃን ልክፍት' (Luminomania) and 'የብርሃን ሰበዞች' (Raffia grass of light) | በከንፈርሽ በራ'ፍ (by the gate of your lips)

ID: 480727937

linkhttp://www.yohanesml.com calendar_today01-02-2012 20:40:44

10,10K Tweet

8,8K Followers

645 Following

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

ረቡዕ ጥቅምት 20 ከቀኑ 11 ሰዓት አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ይመረቃል 💖

ረቡዕ ጥቅምት 20 ከቀኑ 11 ሰዓት አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ይመረቃል 💖
Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

«ከወደቀው ዋርካ 14 ቅጠሎች 🍃 💚» ሰሞኑን AfroRead ላይ #በነጻ ለንባብ ይበቃል። ከወዳጆቻችሁ ጋርም አጋሩት። SHARE! Spread the word!

«ከወደቀው ዋርካ 14 ቅጠሎች 🍃 💚»
ሰሞኑን AfroRead ላይ #በነጻ ለንባብ ይበቃል። ከወዳጆቻችሁ ጋርም አጋሩት። SHARE! Spread the word!
Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

ለቅዳሜያችን 💚 "ከወደቀው ዋርካ አሥራ አራት ቅጠሎች" ለንባብ በቅቷል። አፍሮ ሪድ ላይ ገብታችሁ #በነጻ እያነበባችሁ "ነፍስ ይማር" ማለት ነው። ለሌሎችም SHARE አድርጉት። አንብባችሁ review አድርጉት።

ለቅዳሜያችን 💚 "ከወደቀው ዋርካ አሥራ አራት ቅጠሎች" ለንባብ በቅቷል። አፍሮ ሪድ ላይ ገብታችሁ #በነጻ እያነበባችሁ "ነፍስ ይማር" ማለት ነው።  ለሌሎችም SHARE አድርጉት። አንብባችሁ review አድርጉት።
Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

የጅማ ሕዝብ ግን በጣም ቅን ነው። ቤት ሲፈርስ ካሳ አለመጠየቁ ያው የምንፈስበትን ጎዳና ያሳምሩልን ብሎ ነው። በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ homelessness. How sweet!? ❤️🫠

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

ሊያስጨርሱን ነው ኣ? 🙄🤣 ኢቲቪ ላይ "አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ትቀናለች" ያለው ሰውዬ ግን ደህና ነው? በዲፕሎማሲው ዘርፍ ላበረከተው ላቅ ያለ አስተዋጽኦ ተፈልጎ ቢሸለምልን ባይ ነኝ።🤨

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

📍 ጽርሐ ጽዮን ኢየሩሳሌም። እመቤታችን ያረፈችበት ቦታ። እንዲሁም በበዓለ ሀምሳ ለሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት። እንኳን አደረሰን። 💖

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

Happiness is touching your book 📖 💖 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏🏿 ረቡዕ ጥቅምት 20 ደግሞ በዋልያ መጽሐፍት እንመርቀዋለን።

Happiness is touching your book 📖 💖 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏🏿
ረቡዕ ጥቅምት 20 ደግሞ በዋልያ መጽሐፍት እንመርቀዋለን።
Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሰን። የቅዱስ ገብርኤል ምልጃ እና በረከት ከሁላችንም ጋር ይኹን። 🙏🏿 🤍

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

This is important. I'm raising funds to support children and mothers facing tough times. Every bit counts. Please share and donate if you can. Let's make a difference together and help me celebrate my birthday! gofund.me/4d9b61a0 #18TillIDie

Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"የሞት ጣር ያዘኝ፥ጭንቀትንና መከራን አገኘሁ።" መዝሙር ፻፲፮፥፫ መስከረም ፳፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡45 በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ በምትገኘው የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዓመታዊውን

"የሞት ጣር ያዘኝ፥ጭንቀትንና መከራን አገኘሁ።" መዝሙር ፻፲፮፥፫

መስከረም ፳፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡45 በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ በምትገኘው የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዓመታዊውን
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21 በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። #ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21  በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

#ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album