lilusos (@lilusosi) 's Twitter Profile
lilusos

@lilusosi

ID: 1366409660211875842

calendar_today01-03-2021 15:27:50

34,34K Tweet

2,2K Followers

1,1K Following

Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

So Somalia's regime looking to score an own goal, warning Ethiopian Airlines, one of the best in the world, to stop serving Hargeisa or risk losing Mogadishu route. Having been to both places, logic would be to keep Hargeisa - much preferable destination. voanews.com/a/somalia-warn…

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ድምፅ በመስጠት እንሳተፍ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው 'World Travel Awards' ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ ቀርቧል። እርስዎም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ድምፅዎን የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ለሆነው አየር መንገድዎ

ድምፅ በመስጠት እንሳተፍ! 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው 'World Travel Awards' ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ ቀርቧል። እርስዎም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ድምፅዎን የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ለሆነው አየር መንገድዎ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

'የታጋቾች ሞት' ብሎ ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን ሄዶ ስለ እስራኤል ከማውራት እዚሁ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ እገታዎች እና ግድያዎችን መዘገብ አይቀድምም? ጎንደር ውስጥ ታግታ፣ ኋላም ትናንት ስለተገደለችው የ2 አመት ህፃን

'የታጋቾች ሞት' ብሎ ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን ሄዶ ስለ እስራኤል ከማውራት እዚሁ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ እገታዎች እና ግድያዎችን መዘገብ አይቀድምም? 

ጎንደር ውስጥ ታግታ፣ ኋላም ትናንት ስለተገደለችው የ2 አመት ህፃን
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

ለእድሳት ከቴዎድሮስ አደባባይ ተነስቶ የነበረው የሴቫስቶፖል መድፍ ዛሬ ተመልሶ ቦታው ተቀመጠ (መሠረት ሚድያ)- የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ከቴዎድሮስ አደባባይ ላይ የተነሳው የሴቫስቶፖል መድፍ ዛሬ በቦታው ተመልሶ መቀመጡ ታውቋል።

ለእድሳት ከቴዎድሮስ አደባባይ ተነስቶ የነበረው የሴቫስቶፖል መድፍ ዛሬ ተመልሶ ቦታው ተቀመጠ 

(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ ከቴዎድሮስ አደባባይ ላይ የተነሳው የሴቫስቶፖል መድፍ ዛሬ በቦታው ተመልሶ መቀመጡ ታውቋል።
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ግብፅ የህዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት አደርሳለሁ ካለች የአጥፍቶ መጥፋት ውሳኔ እንደሚሆን ብዙ ያግባባል ከዛ ውጪ ሰሞኑን እያየነው እንዳለው ከቀጠናው አኩራፊዎች ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማተራመስ ልትሰራ ትችላለች፣ ይህ ደግሞ እንዳይሆን የመንግስት

ግብፅ የህዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት አደርሳለሁ ካለች የአጥፍቶ መጥፋት ውሳኔ እንደሚሆን ብዙ ያግባባል 

ከዛ ውጪ ሰሞኑን እያየነው እንዳለው ከቀጠናው አኩራፊዎች ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ለማተራመስ ልትሰራ ትችላለች፣ ይህ ደግሞ እንዳይሆን የመንግስት
Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

"ጎንደርን እያመሰ ከሚገኘው ሀይል ውስጥ የእኛው ሚሊሺያ እና አድማ በታኝ አለበት፣ በእገታ ሀብት እያካበቱ ያሉ ብዙ ናቸው!" Read more: t.me/meseretmedia/2…

"ጎንደርን እያመሰ ከሚገኘው ሀይል ውስጥ የእኛው ሚሊሺያ እና አድማ በታኝ አለበት፣ በእገታ ሀብት እያካበቱ ያሉ ብዙ ናቸው!" 

 Read more: t.me/meseretmedia/2…
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ከሰሞኑ ግብፅ በሶማልያ ጦሯን ማስፈሯን ተከትሎ በአንዳንድ ወገኖቻችን እየተሰጡ ያሉ አስተያየቶች ግራ የሚያጋቡ ብቻ ሳይሆኑ አሳዛኝ ጭምር ናቸው መቼም ብዙዎቻችን ከዚህ ቀደም ስንቃወመው የነበረው ሀገርን እያደቀቀ ያለውን የወንድማማቾችን የእርስ

Meseret Media (@meseretmedia) 's Twitter Profile Photo

ግብፆች ሊሞክሩ የሚችሉት ግድቡ ላይ ጥፋቶችን ማድረስ (sabotage ማድረግ) እንጂ በአየር መምታት ሊሆን እንደማይችል ተጠቆመ Read more: t.me/meseretmedia/2…

ግብፆች ሊሞክሩ የሚችሉት ግድቡ ላይ ጥፋቶችን ማድረስ (sabotage ማድረግ) እንጂ በአየር መምታት ሊሆን እንደማይችል ተጠቆመ

Read more: t.me/meseretmedia/2…
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

“አበባ አየሽሆይ” በአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሰራተኞች ለአምባሳደር ማሲንጋ “አበባ አየሽሆይ” ጨፈርዋል። አምባሳደር ማሲንጋ ከኤምባሲው ሰራተኞች ጋር የመልካም በመሆን አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸው አስተላልፈዋል።

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

የሀገር ሚስጥር በአደባባይ...! የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ከኤርትራ ጋር ሰላም ከወረደ ወዲህ 'መርህ አልባ' የሆኑ በርካታ ግንኙነቶች እንደነበሩ ተደጋግሞ ይነሳል። ለእኔ አንዱ እና ዋነኛው የነበረው የኤርትራ ልኡክ ቡድኖች በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ

Ras Ayenew 🇪🇺🇩🇪🇪🇹🇮🇱🇨🇦 (@ayenewras) 's Twitter Profile Photo

An iconic selfie, pivotal 4 evaluation of Abiy's legacy. #Abiy's childish Potemkin village w/ Christmas neon lights on palms & buildings vs. harsh #reality of life in #AddisAbaba, laid bare by #US Ambassador, Ervin #Massinga. Veritas humanitatis... Neamin Zeleke አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት #RT

An iconic selfie, pivotal 4 evaluation of Abiy's legacy. #Abiy's childish Potemkin village w/ Christmas neon lights on palms &amp; buildings vs. harsh #reality of life in #AddisAbaba, laid bare by #US Ambassador, Ervin #Massinga. Veritas humanitatis... <a href="/NeaminZeleke/">Neamin Zeleke</a> <a href="/aradahibret/">አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት</a> #RT
Moges Teshome (@mogesteshome10) 's Twitter Profile Photo

ላለፊት 5 ዓማታት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አሊ ሌላ አገር ላይ ለሚደርሱት የተፈጥሮ አደጋዎች ከማንም ቀድመው ኃዘናቸውን ይገልፁ ነበር። በአንፃሩ ኢትዮጵያ ላይ ለሚደርሰው ሲያዝኑ አይታዩም። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የማን አገር መሪ ናቸው!?

ላለፊት 5 ዓማታት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አሊ ሌላ አገር  ላይ ለሚደርሱት የተፈጥሮ አደጋዎች ከማንም ቀድመው ኃዘናቸውን ይገልፁ ነበር። በአንፃሩ ኢትዮጵያ ላይ ለሚደርሰው ሲያዝኑ አይታዩም።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የማን አገር መሪ ናቸው!?
j-birru (@jbirru) 's Twitter Profile Photo

እውነቱ ይሄው ነው:- ሰራዊቱ ተመናምኗል ፣ በብልፅግና ምክንያት የቀጠናው ሁኔታ ስጋት አምጥቷል ፣ አገዛዙ በሕዝብ ላይ በሚያደርገው ዘመቻ ወደ ድሮ እና ያረጀ መሳሪያ እየጠገኑ እስከመዋጋት ተወርዷል፣ ወታደሩ ሀገር ጥበቃ ሳይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ

ናቲ (@ras__naty) 's Twitter Profile Photo

ያው ከፈረሱ አፍ እኛ ብንናገረው ፕሮፖጋንዳ ነው ሚመስለው "የሰላሌውን ግድያውን ያደረገው ፋኖ አይደለም መንግስት ነው" ፕሮፌሰር ህዝቂኤል ጋቢሳ

Boris Rhein (@boris_rhein) 's Twitter Profile Photo

Die Nachricht vom Tod des kleinen Pawlos macht mich traurig. Meine Gedanken sind bei seiner Familie. Mein herzlicher Dank geht an alle Helferinnen und Helfer.