K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile
K.i.r.u.b_

@kirubelg21

የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ !!!

ID: 1537697012765925376

linkhttps://instagram.com/k.i.r.u.b_/ calendar_today17-06-2022 07:22:28

119 Tweet

496 Followers

57 Following

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኩነኒ ተስፋ፤ ወጳውሎስ ውቅየተከ እንተ ደም ለከፋ። ጴጥሮስ ሆይ የተሰቀልክበትን መስቀል ተስፋ ይሆነኝ ዘንድ ስጠኝ ። ጳውሎስም የአንገትህ መቆረጥ ደም የነካት መጎናጸፊያ ተስፋ እንዲሆነኝ ስጠኝ። መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ

ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኩነኒ ተስፋ፤ ወጳውሎስ ውቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።
ጴጥሮስ ሆይ የተሰቀልክበትን መስቀል ተስፋ ይሆነኝ ዘንድ ስጠኝ ።
ጳውሎስም የአንገትህ መቆረጥ ደም የነካት መጎናጸፊያ ተስፋ እንዲሆነኝ ስጠኝ።
መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

"ሥጋዬ በኃጢአት እንደ ቀይ ግምጃ በቀላ ጊዜ፤ ኃዘንም በበዛብኝ ጊዜ የዛሬና የቀድሞ ጌቶች ሥሉስ ቅዱስ ሆይ! በጠዋት ደስታን (ሥርየተ ኃጢአትን) ስጡኝ።" || አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ||

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

"ይህ የአባቶቻችን የሐዋርያት ትእዛዝ ነው። ሰው በልቦናው ቂምንና በቀልን ቅንዓትንና ጠብን በባልንጀራው ላይ ማንም በማንም ላይ ቢሆን አይያዝ።" ሰናይ ሰንበት

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

"ጌታ ሆይ ወርቅ ትሰጠኝ ዘንድ አልለምንህም ሀብት ንብረትም አልለምንህም እነርሱ ድኅነትን የሚያስገኙ አይደሉም። ይቅርታህን ማግኘት ግን ከወርቅ ይልቃል። የኃጢአት ሥርየትን ማግኘትም ከብር ይበልጣል።" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

❝ማዕጠንተ ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ፍሕመ እሳተ ቡሩክ ዘነስኣ እመቅደስ ዘይሠሪ ኃጢአተ ወይደመስስ ጌጋየ❞

❝ማዕጠንተ ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ፍሕመ እሳተ ቡሩክ ዘነስኣ እመቅደስ ዘይሠሪ ኃጢአተ ወይደመስስ ጌጋየ❞
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው፡፡ንግስት ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው፡ንጽሕት ሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸው፡፡ፍሥሕት ሆይ የሚመርቁሽ የተመረቁ ናቸው፡፡ ልዕልት ሆይ የሚያደንቁሽ የተደነቁ ናቸው፡፡

ድንግል ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው፡፡ንግስት ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው፡ንጽሕት ሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸው፡፡ፍሥሕት ሆይ የሚመርቁሽ የተመረቁ ናቸው፡፡
ልዕልት ሆይ የሚያደንቁሽ የተደነቁ ናቸው፡፡
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

"ስለ ሌሎች ሰዎች ያለማቋረጥ ፀልዩ፡፡ወደ እግዚአብሔር ይደርሱ ዘንድ የንስሐ እድል አላቸውና፡፡ ለእነርሱ ነቀፋ እናንተ ምላሻችሁ ፀሎት ይሁን፡፡" ቅዱስ አግናጥዮስ

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

❝በማያልቅ ምስጋናሽ አብዝቼ ሳመሰግንሽ፤ ዘመነ ጽጌ ቢያልቅም በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም፤ ማርያም ሆይ ተአምርሽ እንደሚያስረዳው፤ ስም አጠራርሽ የወደቀውን ያነሣል፤ ኃጢአተኛውንም ያጸድቃል።❞ ማ ኅ ሌ ተ ጽ ጌ

❝በማያልቅ ምስጋናሽ አብዝቼ ሳመሰግንሽ፤
ዘመነ ጽጌ ቢያልቅም በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም፤ ማርያም ሆይ ተአምርሽ እንደሚያስረዳው፤ ስም አጠራርሽ የወደቀውን ያነሣል፤ ኃጢአተኛውንም ያጸድቃል።❞
ማ ኅ ሌ ተ ጽ ጌ
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት ፤ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት ፤ ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል ፤ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን

ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት ፤ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት ፤ ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል ፤ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ።

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ፤ ከመ ያብርህ ብርሃነ ስብሐቲሁ በላዕሌነ ፤ እስመ በጾም ኤልያስ ሰማያተ ዓርገ ወዳንኤል እምአፈ አናብስት ድኅነ፤ እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! ጾሙ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፣ ፍቅር

ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ፤ ከመ ያብርህ ብርሃነ ስብሐቲሁ በላዕሌነ ፤ እስመ በጾም ኤልያስ ሰማያተ ዓርገ ወዳንኤል እምአፈ አናብስት ድኅነ፤

እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !

ጾሙ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፣ ፍቅር
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

“ጌታዬ ሆይ እኔም ልባቸውን ከቀየርክላቸው ከእነዚያ ሰዎች እንደ አንዱ መሆንን እፈልጋለሁ !” ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

❝ቅድስት ድንግል ሆይ በልዑል ዘንድ ባለሟልነትን ያገኘ የእግዚአብሔርም ጸጋ ክብር በላዩ የበዛለት እንዳንቺ የለም ጸጋው ክብሩ ባንቺ ላይ እንደበዛ እንዲሁም ደግሞ ቸርነቱ በኔ ላይ ይብዛ፡፡❞

❝ቅድስት ድንግል ሆይ በልዑል ዘንድ ባለሟልነትን ያገኘ የእግዚአብሔርም ጸጋ ክብር በላዩ የበዛለት እንዳንቺ የለም ጸጋው ክብሩ ባንቺ ላይ እንደበዛ እንዲሁም ደግሞ ቸርነቱ በኔ ላይ ይብዛ፡፡❞
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠንና ለማረጋገጥ የተጠና እና ለትውልድ የሚተላለፍ መሠል የልማት ተግባራት በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ

የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠንና ለማረጋገጥ የተጠና እና ለትውልድ የሚተላለፍ መሠል የልማት ተግባራት በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

“እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?” — ዮናስ 3፥9

K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔር ሆይ አትተወኝ! በፊትህ መልካም የሆነ ምንም ሞግባር የለኝም፡፡ ነገር ግን ስለቸርነትህ ስትል መልካሙን ነገር እንዴት አንደምጀምር ግለጥልኝ፡፡“ || አባ አርሳንዮስ ||

Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ከጾም የተነሳ እንደ ግስላ እንደ ነብር የሚነሣሡ በሥጋ የሚያስቡ ፈቃዳት እንደ በግ ይለዝባሉ" ማር ይስሐቅ

"ከጾም የተነሳ እንደ ግስላ እንደ ነብር የሚነሣሡ በሥጋ የሚያስቡ ፈቃዳት እንደ በግ ይለዝባሉ" ማር ይስሐቅ
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን። አእምሮውን ልቦናውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን:: ጾሙን የበረከት ያድርግልን!!

ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን። አእምሮውን ልቦናውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን:: 

ጾሙን የበረከት ያድርግልን!!