girma gimra (@ggimra) 's Twitter Profile
girma gimra

@ggimra

Wegene

ID: 1341381169099759616

calendar_today22-12-2020 13:52:55

112 Tweet

1 Followers

63 Following

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እኔ ግን የዶር ደሳለኝ ጫኔ እና የክርስትያን ታደለ ፓርላማ አባል ሆነው የሚቆዩበት ምንም ምክንያት የላቸውም ብዬ አስባለሁ .. ሳውዬውን ስልጣኖትን ልቀቁ አትልቀቁ ከሚለው fictions movie ከሚመስለው ንትርክ ወጥተው ከወንድሞቻቸው ጎን መቆም እና

እኔ ግን የዶር  ደሳለኝ  ጫኔ እና  የክርስትያን ታደለ  ፓርላማ አባል ሆነው የሚቆዩበት ምንም ምክንያት የላቸውም ብዬ አስባለሁ .. ሳውዬውን ስልጣኖትን ልቀቁ አትልቀቁ  ከሚለው  fictions movie ከሚመስለው ንትርክ ወጥተው  ከወንድሞቻቸው  ጎን መቆም እና
Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

"…የባርነትን ምቾት የመረጠ ሰው የነፃነትን እንግልት ሊመርጥ አይቻለውም።…በነፃነት ውስጥ ያለና ሊከፈል የተገባ ዋጋ ለመክፈል በጭራሽ አይችልም። ነፃነት የፀጋዎች ሁሉ አናት ነው። …የፋይዳዎች ሁሉ ጉልላት ነው። …PMD🙏

Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

"…የትግሬ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ቦለጢቀኞች፣ ቄሶች ጭምር መሽረፈት ከፋኖ ጋር የሚያደርገውን ጦርነት ደግፈው ለመኩ ሲያሽቋልጡ ሳይ ትዝ ብሎኝ ነው። ምን ሲንድረም ነው ያላችሁኝ…? በበታቸኝነት ስሜት መለከፍ ግን የማይድን ክፉ በሽታ ነው።

Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

ዐማራ የሚታገልበት ሃቅ አለው። "…ዐማራ የዚህች ምስኪን እናቱ ልመና፣ ተማጽኖ፣ ውትወታ እንቅልፍ ነስቶት ነው በረሃ የገባው፣ ትግልም የጀመረው። ዐማራ የሚታገልበት ሃቅ ስላለው ማርያምን በቅርቡ በዝረራ ያሸንፋል። ዋሸሁ እንዴ?

girma gimra (@ggimra) 's Twitter Profile Photo

Ethio 360 Zare Min Ale ''የዛሬው የአማራ ህዝብ ድል እና የኦህዴድ ጦር መበታተን!'' Wednesday... youtube.com/live/yPKZXyykp… via YouTube

Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

"…እንዲህ ዓይነቱን ጋጠወጥ፣ ጥርም መሃይም፣ ዘገምተኛ፣ ፀረ ሕዝብ፣ አውሬ ተናካሽ እንስሳ፣ ሳዲስት የመንደር አደገኛ ቦዘኔ የሆነ ጨፍጫፊ ዘር አጥፊ ጄኖሳይደር የአቢይ አህመድ ቅጥረኛን ነው ዐማራው እየተፋለመ የሚገኘው። •ድል ለዐማራ ፋኖ ✊✊✊

Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

"…ፋኖን በሽምግልና እንዲያግባባ በአረመኔው አቢይ አሕመድ የተመረጠው ይሄ ዶር ዮናስ የተባለ ሰው ማነው…? ለሚለው ጥያቄያችሁ እኔና ወፎቼ በነገው ዕለት ጠዋት በቴሌግራም ምሽት በቲክቶክ ቻናሌ እዘረግፍላችኋለሁ። /ግብፅን/ እያሰባችሁ ጠብቁኝ።

Zemedkun Bekele (@zemedkun1bekele) 's Twitter Profile Photo

"…መልእክቱ ዐማራን ለማብሸቅ የሚመስል የዘር ማጥፋት ዐዋጅ ቢሆንም። ምልክቱ ግን የዐማራ ፋኖ ለኦሮሙማው የኦህዴድኦነግ አገዛዝ የጉጉፍቱ፣ የሳይቤሪያ ብርድ ሆኖበት ቆማጣዋን ሂዊን መቀሌ ድረስ ወስዶ ያሳቀፈ ትግል የጀመረ መሆኑ ነው። ይኸው ነው።