Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile
Dereje Teshome

@dereje118

#PhD in political science.
Interested in #geopolitics, #InternationalRelations #conflictresolution #peacebuilding.

ID: 1095202810793144320

calendar_today12-02-2019 06:07:52

592 Tweet

775 Followers

160 Following

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

ኮሎኔል ፈንታው ሙሀቤ; አርበኛ መከተው ማሞ እንዲሁም ፕ/ር ጌታ አስራዳ ይገኛሉ:: ሁላችሁም ተጋብዛችኋል::

ኮሎኔል ፈንታው ሙሀቤ; አርበኛ መከተው ማሞ እንዲሁም ፕ/ር ጌታ አስራዳ ይገኛሉ:: 

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል::
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

እንግዶች የአፋሕድ ዓለም አቀፍ አስተባባሪ ባዘጋጀው "የሁለት ዓመቱ የትግ ጉዞ ጉባኤ" ለመሳተፍ በቦታው ተገኝተዋል:: በጣም እናመሰግናለን ጋሽ አቤ እና ጋሽ ሙሀመድ:: Abebe Belew

እንግዶች የአፋሕድ ዓለም አቀፍ አስተባባሪ ባዘጋጀው "የሁለት ዓመቱ የትግ ጉዞ ጉባኤ" ለመሳተፍ በቦታው ተገኝተዋል::
በጣም እናመሰግናለን ጋሽ አቤ እና ጋሽ ሙሀመድ::
<a href="/AbebeBelew8/">Abebe Belew</a>
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

"የከፍያለው ቃልኪዳን ታደሰ" የአፍሕድ የትግል ግምገማና የተላለፋ ታሪካዊ ውሳኔዎች👇👇 youtu.be/ssckP2d6U1s?si…

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

መክፈል የለለብንን ዋጋ እየከፈልን ነው:: ያስቆጫል; ያበሳጫል:: መፍትሄው ከስተታችን ተምረን ከመገፋፋት መረዳዳትን ማስቀደም መቻል ብቻ ነው:: እስካሁን የከፈልነው ዋጋ ይበቃል::

መክፈል የለለብንን ዋጋ እየከፈልን ነው:: ያስቆጫል; ያበሳጫል::

መፍትሄው ከስተታችን ተምረን ከመገፋፋት መረዳዳትን ማስቀደም መቻል ብቻ ነው::

እስካሁን የከፈልነው ዋጋ ይበቃል::
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

ተቋምን ተረባርቦ ማዳከም እና ማፍረስ የተለየ ነገር አይደለም; የተለየው ነገር ተቋምን አግዞ እና አጠናክሮ ማስቀጠል መቻል ነው:: ባለፋት ዓመታት በድርጅት መመስረት; ተረባር ማደከምና ማፍረስ አዙሪት ውስጥ ነን:: አፋሕድ ይህን አዙሪት ሰብሮታል::

ተቋምን ተረባርቦ ማዳከም እና ማፍረስ የተለየ ነገር አይደለም; የተለየው ነገር ተቋምን አግዞ እና አጠናክሮ ማስቀጠል መቻል ነው:: ባለፋት ዓመታት በድርጅት መመስረት; ተረባር ማደከምና ማፍረስ አዙሪት ውስጥ ነን:: 

አፋሕድ ይህን አዙሪት ሰብሮታል::
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባየሁ እንዲሉ ብአዴንንና አስተሳሰቡን ሰብረን ከፋሽስቱ የብልጽግና አገዛዝ ጋር በተናነቅንበት በዚህ ወቅት የብአዴንን ዘፈን የሚዘፍኑ ሰዎች ይገርሙኛል:: ከብአዴን በላይ የብአዴን ትራውማ ተጠቂዎች በጣም እያስቸገሩ ነው::

የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባየሁ እንዲሉ ብአዴንንና አስተሳሰቡን ሰብረን ከፋሽስቱ የብልጽግና አገዛዝ ጋር በተናነቅንበት በዚህ ወቅት የብአዴንን ዘፈን የሚዘፍኑ ሰዎች ይገርሙኛል:: 

ከብአዴን በላይ የብአዴን ትራውማ ተጠቂዎች በጣም እያስቸገሩ ነው::
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዛሬ ገቢ ያደረጋቸው የብርሀኑ ጁላ ቅምጥሎች::

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

In politics, full consensus is almost impossible. B/s politics is z authoritative allocation of values: deciding who gets what, when, and how always brings division. Zen w/t works better is following z majority & protection z rights of z minority.

In politics, full consensus is almost impossible.  B/s politics is z authoritative allocation of values: deciding who gets what, when, and how always brings division. Zen w/t works better is following z majority &amp; protection z rights of z minority.
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

In Zoom discussion zat was held on July 19, I was invited as a guest speaker, but I didn't take part since there were some individuals who shouldn't be there. But to make my stand clear, I support the coming together of all dispora cleavages. We have to work together.

In Zoom discussion zat was held on July 19, I was invited as a guest speaker, but I didn't take part since  there were some individuals who shouldn't be there.
 
But to make my stand clear, I support the coming together of all dispora cleavages.  We have to work together.
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ላይ ባለመቆማችን መራራ ዋጋ እየከፈልን ነው:: የተሸነፈው ጠላታችን እንዲያሰራራ እየፈቀድንለት ነው:: መፍትሄው ለጋራ ዓላማ በጋራ መቆም ብቻ ነው:: ባበይ ሰጠኝ (ዋግነር) ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ::

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

ኑ እንጠያየቅ!! ሁሉም የአፋሕድ ዓለም አቀፍ አስተባባሪዎች በመገኘት ለምታነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ:: ሁላችሁም ተጋብዛችኋል:: ከመተማማት ፊት ለፊት ተጠያይቆ መግባባት ይሻላል::

ኑ እንጠያየቅ!!
ሁሉም የአፋሕድ ዓለም አቀፍ አስተባባሪዎች በመገኘት ለምታነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ::

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል::

ከመተማማት ፊት ለፊት ተጠያይቆ መግባባት ይሻላል::
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የህዝብ ድምጽ የሆነው የጣና ቴቪ በቅርብ ቀን በራሱ ሳተላይት ሊመጣ ነው:: ቅዳሜ August 02; 2025 ከ2 PM EST ጀምሮ በምናካሂደው የድጋፍ ማሰባሰብ ዝግጅት በመገኘት የተለመደ ድጋፈዎን ያድርጉልን:: ዙም ID: 207 858 3273; PW: 08 99 72 ጣና ቴቪ ከሃቅ ጋር!

የህዝብ ድምጽ የሆነው የጣና ቴቪ በቅርብ ቀን በራሱ ሳተላይት ሊመጣ ነው:: ቅዳሜ August 02; 2025 ከ2 PM EST  ጀምሮ በምናካሂደው የድጋፍ ማሰባሰብ ዝግጅት በመገኘት የተለመደ ድጋፈዎን ያድርጉልን:: ዙም ID: 207 858 3273; PW: 08 99 72
ጣና ቴቪ
ከሃቅ ጋር!
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ የውጭ ተወካይ ካልሆነ ብሎ አፋሕድን ለማፍረስ መስራት የታሪክ ተጠያቂ ያደርጋል; በግድ ጠምዝዞ ውሳኔያቸውን ለማስቀየር የሚደረገው የሚዲያ ዘመቻም ኃላፊነት የጎደለው ነው::የአፋሕድ አመራሮች ውሳኔያቸውን አሳውቀዋል:: ልናከብረው ይገባል!

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

በተደጋጋሚ የአማራ ህዝብ ትግልን እየጠለፋ የህዝባችን ትግል ፍሬ አልባ እንዲሆንና በመጨረሻም ለህልው አደጋ እንዲጋለጥ ያደረጉ ግለሰቦች በአሁኑ ወቅት በአፋሕድ አመራሮች ላይ የሚዲያ ዘመቻ በማድረግ; እጃቸውን ጠምዝዞ ለማስገበር እየሰሩ ነው::

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

Tana Television is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Tana Television's fundraising Time: Aug 2, 2025 03:00 PM Eastern Time (US and Canada) Join Zoom Meeting us06web.zoom.us/j/87002419528?… Meeting ID: 870 0241 9528 Passcode: 098342

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የአፋብኃ የበላይ ጠባቂዎችን ገመና ስሙና ፍረዱ:: የእነዚህ ሰዎች ፍላጎት አፋሕድን ማፍረስ እንጅ ጎንደርን አንድ ማድረግ አይደለም::

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

Amhara Fano People’s Organization (AFPO)'s Official Response to the U.S. Department of State’s 2024 Human Rights Report on Ethiopia August 14, 2025

Amhara Fano People’s Organization (AFPO)'s Official Response to the U.S. Department of State’s 2024 Human Rights Report on Ethiopia

August 14, 2025
Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ በህትመት ሚዲያው መጥቷል:: We will bring FM Radio and Satellite Television soon! We are on it!

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት ወቅታዊ እና አስፈላጊ ነው:: የአማራ ህዝብ አንድ መሆን አለበት:: ወንድሞቻችን መመካከር አለባቸው:: ዲያስፓራውም መነጋገርና ወደ አንድ መምጣት አለበት:: አንድነት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው!!

የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት ወቅታዊ እና አስፈላጊ ነው:: የአማራ ህዝብ አንድ መሆን አለበት:: 

ወንድሞቻችን መመካከር አለባቸው:: ዲያስፓራውም መነጋገርና ወደ አንድ መምጣት አለበት::

አንድነት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው!!