Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile
Dawit Cherent

@dawitcherent

Artist 🇪🇹

ID: 3047626357

linkhttps://dawitcherent.com calendar_today27-02-2015 20:11:31

359 Tweet

1,1K Followers

57 Following

Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

"ሀና እና ኢያቄብ ወለዱ ሰማይ፣ አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሀይ፤ ምስራቀ ምስራቃት ያምላክ መገኛ፣ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ።" ዲ.ን አቤል መክብብ

Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

“ያለ ዛሬ ቤቴን አታውቀውም ብሎ፣ ጠሪ አክባሪ ድሷል አቆልቋይ አክሎ፤ ባለጌታው ባይሸሽ አብየ ሰንደቁ አርበኛው ሰንደቁ፣ ገና እንደፎከረ ጠላጦች ወደቁ።” ካሲናው ጎጃም- አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)

Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

“የም​ድር ገዥ​ዎች ሆይ፥ ጽድ​ቅን ውደ​ዷት፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ኀይል በበጎ ዕው​ቀት አስ​ቡት፥ በቅን ልቡ​ናም ፈል​ጉት።” መጽ​ሐፈ ጥበብ 1:1

Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

“የሚጨበጥ ችግር ላለበት ትውልድ የማይጨበጥ መፍትሄ አታቅርቡ።” በዕውቀቱ ስዩም

Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

አዲሱን አልበሜን በቅርብ ቀን ከማቅረቤ በፊት ከልጅነቴ ጀምሮ የማዳምጣቸው ዝማሬዎችን ከልጅነቴ...በተሰኘ ከቨር ቅምሻ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ያድምጡት። youtube.com/playlist?list=…

አዲሱን አልበሜን በቅርብ ቀን ከማቅረቤ በፊት ከልጅነቴ ጀምሮ የማዳምጣቸው ዝማሬዎችን ከልጅነቴ...በተሰኘ ከቨር ቅምሻ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ያድምጡት።
youtube.com/playlist?list=…
Dawit Cherent (@dawitcherent) 's Twitter Profile Photo

"ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና፣ እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጓድ ሆኗልና፣ አነቃን ለምስጋና።" ዘማሪት ምርትነሽ

Father Spyridon Bailey (@fatherspyridon) 's Twitter Profile Photo

Israeli settlers are attacking the Orthodox monastery of Jericho. Established in the Fifth Century, the Christians are now having their monastic land stolen by the the Jewish terrorists.