@binalf7
ID: 1888972690230280192
calendar_today10-02-2025 15:27:41
44 Tweet
468 Followers
7 Following
5 hours ago
🔥The 9th Round of Easy Loan, Earn $40 Reward is in progress❗️ ⏰ Promotion Period: January 15th - Feburary 15th, 2025 👉 Register now and check more details at gate.io/campaigns/358
3 months ago
የሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ከኤሊዮስ ግሩፕ ጋር በመተባበር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ስነስርዓት በኤምባሲአችን ተካሂዷል። ሥልጠናው የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት
2 months ago
በተለያየ ጊዜ በአለምአቀፍ ውድድሮች የአገራችንን ስም ያስጠሩ አትሌቶቻችንን ካቀፈውና ተቀማጭነቱን በሰሜን አሜሪካ ካደረገው የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር አመራር አባላት ጋር ተገናኝተን ውይይት አድርገናል። በቀጣይ ተባብረን በምንሰራባቸው
ሚያዝያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ኤምባሲአችን የሲዳማ ብሔር አዲስ አመት ክብረ በዓል ፍቼ ጨምባላላን በድምቀት አክብረናል። ፍቼ ጨምበላላ በሰላም፣ በአንድነት፣ በይቅርባይነት እና በመተሳሰብ ላይ ከተመሰረቱ የኢትዮጵያ ባህላዊ
ሚያዝያ 25 ቀን 2017 ዓ.ም. ፓስፖርት ዲሲ በተሰኘ ዝግጅት ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ኤምባሲአችን ከ 6 ሺ በላይ ጎብኚዎችን በደመቀ ሁኔታ አስተናግዷል። ጎብኚዎቻችን እጅግ ባማረው ባህላዊ ውዝዋዜ፣ ልዩ በሆነው ባህላዊ የቡና አፈላል ሥርዓታችን እና
በዛሬው ዕለት ከተከበሩ ሴናተር ማይክ ራውንድስ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርጌአለሁ። አገራችን እየተገበረች ያለችዉ ሃገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የደረሰበትን ደረጃ እንዲሁም ኢትዮዽያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እያደረገችው ባለችው ጥረት ዙሪያ ገንቢ
a month ago
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ገለጻ ለመስጠት እ.ኤ.አ. ሜይ 8 ቀን2025 በጠሩት መድረክ ላይ ተሳትፌአለሁ። በዕለቱ ከአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ላንዳኡ ጋር በሁለቱ ሀገራት
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ.ም. በበይነ መረብ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት በማድረጌ ተደስቻለሁ። የፕሮጀክቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ስለ ግድቡ
የኢቨንትስዲሲ ፕሬዝዳንትና ዋና ስራ አስፈጻሚ ከሆኑን ሚስ አንጌ ጌትስ አንዲሁም ከማኔጅመንት ቡድናቸው ጋር በቀጣይ ትብብር ለማድረግ በሚቻልባቸው እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ኢትዮጵያ የአለምአቀፍ ኮንፈረንሶች ማዕከል እየሆነች
በ 2025 የ SelectUSA Summit 2025 ላይ ለመሳተፍ ከመጡ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ጋር በኤምባሲያችን ባደረግነው ውይይት ደስ ብሎኛል። የኢትዮ-አሜሪካን ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ባለሀብቶች ጋር ለማገናኘት ይህ ጠቃሚ አጋጣሚ ነበር። ይህንን እድል
በስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ረዳት ፀሃፊ ሚስተር ቪንሴንት ዲ. ስፔራ በኤምባሲአችን ተገኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል። በተለይም በሰላም፣ በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በሌሎች ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች ዙሪያ
22 days ago
በአገራችን ብልጽግናን ለማረጋገጥ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ሁሉን ያሳተፈ አካታች አገራዊ ምክክር ማካሄድ የሰለጠነ እና ሁሉን አሸናፊ የሚያደርግ መንገድ እንደሆነ በጽኑ አምናለሁ። ከመገዳደል ፖለቲካ ተላቀን የመደራደር ፖለቲካ ባህል የመገንቢያ
19 days ago
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1446ኛው ዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴ ነው። To all followers of the Islamic faith, I warmly wish you a peaceful
14 days ago
አምባሳደር ቲቦር ናጊ በኤምባሲያችን ተገኝተው በኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ እጅግ ጠቃሚ ዉይይት በማካሄዳችን ደስ ብሎኛል። ውይይታችን በርካታ ሀሳቦችን ያነሳንበት ሲሆን፣ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊው ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚደረጉ
6 days ago
ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር የመጀመሪያ ግንኙነት በነጩ ቤተመንግስት ውስጥ በሚገኘው ቢሮአቸው አካሂደናል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአገሬ ኢትዮጵያን ክብር በሚመጥን መልኩ ላደረጉልኝ ደማቅ አቀባበል ከልብ የመነጨ ምስጋና አቀርባለሁ።