ባ (@bealem_derejee) 's Twitter Profile

@bealem_derejee

dream digger ||\

ID: 1179824862812147714

calendar_today03-10-2019 18:25:58

7,7K Tweet

1,1K Followers

612 Following

Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

ከበሮ፣ጸናጽል፣መቋሚያና ከ፲ በላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች ሥራ ተመዝግቦ ከሚያዚያ ፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አእምሯዊ ንብረት መሆኑ

ከበሮ፣ጸናጽል፣መቋሚያና ከ፲ በላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች ሥራ ተመዝግቦ ከሚያዚያ ፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አእምሯዊ ንብረት መሆኑ
Arsenal (@arsenal) 's Twitter Profile Photo

GABIIIIIII🌪️ Martinelli seals our spot in the semi-finals with a clinical breakaway goal ⚡️ ⚪️ 1-2 ⚫️ (90+3)

Kasaye (@kasayerh) 's Twitter Profile Photo

በአገልግሎት አንዳንድ ቦታ ስሄድ ስሜን የማያውቁ በጣም ብዙ ሰዎች አጋጥመውኝ ያውቃሉ። ሁሉም ግን አንድ ነገር አይስቱም "ያ የገብርኤሉ ልጅ እኮ ነው አወቃችሁት?" ይላሉ። ከዚህ በላይ ምን ስም አለ ታዲያ? መጠሪያ ስሜ - ገ ብ ር ኤ ል!❤

በአገልግሎት አንዳንድ ቦታ ስሄድ ስሜን የማያውቁ በጣም ብዙ ሰዎች አጋጥመውኝ ያውቃሉ። ሁሉም ግን አንድ ነገር አይስቱም "ያ የገብርኤሉ ልጅ እኮ ነው አወቃችሁት?" ይላሉ። 

ከዚህ በላይ ምን ስም አለ ታዲያ? 

መጠሪያ ስሜ - ገ ብ ር ኤ ል!❤
ባ (@bealem_derejee) 's Twitter Profile Photo

‘እኔ የተጠማሁ ነኝ ፤ አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ ፣ ልጅሽ የሕይወት ውኃ ነው፡፡ እኔ ገደል ተሻጋሪ ነኝ ፤ አንቺ ድልድይ ነሽ ፤ ልጅሽ የደስታ ሥፍራ ነው፡፡ እኔ ቁስለኛ ነኝ ፤ አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ፣ ልጅሽ መድኃኒት ነው፡፡ ...' አባ ጊዮርጊስ

‘እኔ የተጠማሁ ነኝ ፤ አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ ፣ ልጅሽ የሕይወት ውኃ ነው፡፡
እኔ ገደል ተሻጋሪ ነኝ ፤ አንቺ ድልድይ ነሽ ፤ ልጅሽ የደስታ ሥፍራ ነው፡፡ 
እኔ ቁስለኛ ነኝ ፤ አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ፣ ልጅሽ መድኃኒት ነው፡፡ ...'
አባ ጊዮርጊስ
ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

የሚገርም የሚደንቅ የተባረከ ምሽት! Janderebaw Media Henok Haile ተባረኩ! ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትሰሩት ስራ በጣም መልካም ነው! በርቱ! እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን!

የሚገርም የሚደንቅ የተባረከ ምሽት! <a href="/Janderebawmedia/">Janderebaw Media</a> <a href="/dn_henokhaile/">Henok Haile</a> ተባረኩ! ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትሰሩት ስራ በጣም መልካም ነው! በርቱ!

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን!