Petros Adise (@adisepetros) 's Twitter Profile
Petros Adise

@adisepetros

ETHIOPIAN💚💛❤

ID: 1416254381624905730

calendar_today17-07-2021 04:32:46

3,3K Tweet

292 Followers

479 Following

Sa'ሚ (@sammyeth) 's Twitter Profile Photo

አፍቅረው ሲገፉ ባንኮኒ ፊት ቀርበው ድራፍት እየላፉ በተጎዱት መጠን ካሳ እንዲሆናቸው ሳጥን ቢራ መሀል ሲደበቅ ፊታቸው እኔ ያንቺ ምስኪን አያጣኝ ሰቀቀን ወዴት ሂጄ ልርሳሽ? ገና ከጅምሩ መጠጥ ቤት ተዋውቀን 🖊️🍺

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

ስለ እናት አገር ክብር ለወደቃችሁ፣አካላችሁን ላጎደላችሁ፣ቤታችሁን ለፈታችሁ፣በርካታ ሰቆቃና በደል የተቀበላችሁ ዘለዓለማዊ ክብርና ሞገስ ለእናንተ ይሁን አሁንም በግዳጅ ያላችሁ ለመስዋዕትነታችሁ እጅ እነሳለሁ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

የሰው ጭራ ሆነን አፍ ያልፈቱ ጨቅሎች ፣የምታጠባ እናት ፣ዕድሜ የመታቸው ባልቴቶች እና አዛውንቶች በሚራቡበት ብዙሃን ወጣቶች ተስፋ በማጣት በሚሰቀዩበት አገር በዲስኩር ስንመጻደቅና ጎራ ለይተን ስንራኮት ካልበሸቅን መቼ እንደምንበሳጭ እንጃልን!

Ababu A. (@ethiosalem) 's Twitter Profile Photo

የደደብነት ጫፍ‼️ መከላከያን ካረደና ዜጎችን ከጨፈጨፈ “ሀገር ሊያፈርስ የተነሳ የአሸባሪ ጁንታ” ብሎ ከሰየመው ትህነግ ጋር ድግስ እየደገሰ ከደቡብ አፍሪካ እስከ መቀሌ ይገሸልጣል! 🔘የልጅ እናትንና የ80 አመት ሽማግሌን ግን ተናገራችሁ ብሎ ያስራል‼️

የደደብነት ጫፍ‼️
መከላከያን ካረደና ዜጎችን ከጨፈጨፈ “ሀገር ሊያፈርስ የተነሳ የአሸባሪ ጁንታ” ብሎ ከሰየመው ትህነግ ጋር ድግስ እየደገሰ ከደቡብ አፍሪካ እስከ መቀሌ ይገሸልጣል!
🔘የልጅ እናትንና የ80 አመት ሽማግሌን ግን ተናገራችሁ ብሎ ያስራል‼️
Samuel (@sammy_samisha07) 's Twitter Profile Photo

ያለ የሌላቸውን አሟጠው ያሳከሙት ዘመዳቸው ካረፈ ቦሀላ በተነበበው ኑዛዜውላይ ደብረ ሊባኖስ ቅበሩኝ ብሎ ተናዞ ወዳጅ ዘመዶቹ ተሰብስበው የደረሱበት ቀጭን ውሳኔ 🤔.. እዚሁ እንቀብረዋለን ሲፈልግ ውስጥ ለውስጥ እራሱ ይሂድ '' 😝😂 good day!

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

ኧረ በምትወዱት እስኪ Subscribe አድርጉና የሚጣፍጥ ወግ እንኮምኩም ! ይሄኔ የማይረባ አርቲ ቡርቲ ወሬ ቢሆን ግን😭 youtube.com/@dejaftv

Petros Adise (@adisepetros) 's Twitter Profile Photo

A good friend of mine lost his brother and the entire family gone through alot so your help is needed RT appreciated 🙏🙏🙏

A good friend of mine lost his brother and the entire family gone through alot so your help is needed RT appreciated 🙏🙏🙏
AyoSinmi (@queenayosinmi) 's Twitter Profile Photo

This is the moment where belief is tested, where champions decide whether they’re ready to finish the journey… #COYG 🔴⚪️

ኤልያስ (@eliasyemariam) 's Twitter Profile Photo

በፈቃድህ መጣሁ ፈቃድክን አላዉቅም ተመኘሁ እንደ ሰዉ ምላሽ አትሰጥም ለመኖርም ፈራሁ ወዳንተም ለመምጣት ወይ ስጋየ አልደላዉ ነፍሴም እንደራብካት ሁሉን ነገር ጠላሁ አንተም ዝም ብለሀል እግዜር ሀበሻ ነዉ ሲወደቱ ይርቃል እያሉ ያሙሐል! የዳዊት ልጅ?

በፈቃድህ መጣሁ ፈቃድክን አላዉቅም
ተመኘሁ እንደ ሰዉ ምላሽ አትሰጥም
ለመኖርም ፈራሁ ወዳንተም ለመምጣት
ወይ ስጋየ አልደላዉ ነፍሴም እንደራብካት
ሁሉን ነገር ጠላሁ አንተም ዝም ብለሀል
እግዜር ሀበሻ ነዉ ሲወደቱ ይርቃል እያሉ ያሙሐል!
የዳዊት ልጅ?
ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

የሚሰራ ሰው ተርቦ፣ ኑሮን መቋቋም ካቃተው የምትመራው ሀገር ላይ ችግር አለ ማለት ነው! ይህን የመምራት ክሽፈትህን ተጠቅመህ ሰውን ዱቄትና ዘይት ፊት አቁሞ ካሜራ እየደገኑ እዩት ደግነቴን ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ! የሚሰራ ሰው ሊራብ አይገባውም!

እኑ✨ (@kalkidan_16) 's Twitter Profile Photo

✝️"አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ ዐድስ።" መዝሙር ፶(50) :10

That wierdy nerdy guy (@apanafricanist) 's Twitter Profile Photo

The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹 should call South African Embassy in Ethiopia for explanation of what is going on. Ethiopians didn't survive in south Africa by exploiting the native people. They rent abandoned buildings and made them profitable market places. They didn't deserve being hunted down and killed.