Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile
Adebabay Media

@adebabaymedia

adebabay.com youtube.com/adebabayMedia Retweets are NOT endorsements.
አደባባይ ሚዲያ:- የሁላችን ስለሆነች ኢትዮጵያ ።

ID: 49542497

linkhttp://www.adebabay.com/ calendar_today22-06-2009 05:02:05

7,7K Tweet

26,26K Followers

1,1K Following

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ (የኀዘን መግለጫ) ===== በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። ++++ "አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።" (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ

መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ (የኀዘን መግለጫ)
=====
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡።
++++
"አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።" (መዝ. 11፥1)

እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የቅዱስ ፓትርያርኩ መልዕክት ====== "..... ችግሩ እየታየ ያለው በዋናነት በሀገራችን ፖለቲከኞች በመሆኑ ነገሩ የተወሳሰበና የተራዘመ እንዲሆን አድርጎታል። በመሆኑም ይህ የርስ በርስ ግጭት ቆሞ ችግሮችን በውይይትና በድርድር በመፍታት የወንድማማች

የቅዱስ ፓትርያርኩ መልዕክት
======
"..... ችግሩ እየታየ ያለው በዋናነት በሀገራችን ፖለቲከኞች በመሆኑ ነገሩ የተወሳሰበና የተራዘመ እንዲሆን አድርጎታል። በመሆኑም ይህ የርስ በርስ ግጭት ቆሞ ችግሮችን በውይይትና በድርድር በመፍታት የወንድማማች
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

ሙፍቲ "ያከሸፉት መርዝ" || ቅ/ሲኖዶስ እና የመረረው የክርስቲያኖች ቅሬታ || የጦር ወንጀል እንደ ጦር ስልት x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

"በኢትዮጵያ ትልቁ ርካሽ ነገር ሰው ነው" || ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጋራ ቆይታ (ክፍል አንድ) x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

"ብሔራዊ ንስሐ እና እርቅ" ያስፈልጋል፤ ግን እንዴት || ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጋራ (ክፍል 2) x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

ቋሚ ሲኖዶስ በአርሲ ሀገረ ስብከት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ ======== ** ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም፤ ከ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት" የተገኘ መረጃ፣ ** በጥቅምት ወር ብቻ 25 ክርስቲያኖች ተገድለዋል፣ ** ወንጀሉን

ቋሚ ሲኖዶስ በአርሲ ሀገረ ስብከት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ  መግለጫ ሰጠ 
========
** ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም፤ ከ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት" የተገኘ መረጃ፣
** በጥቅምት ወር ብቻ 25 ክርስቲያኖች ተገድለዋል፣
** ወንጀሉን
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በምሥራቅ አርሲ የተፈጸመውን የንፁሐን ወገኖቻችንን ግድያ በጽኑ እንደሚያወግዝ ገለጸ። © የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በምሥራቅ አርሲ የተፈጸመውን የንፁሐን ወገኖቻችንን ግድያ በጽኑ እንደሚያወግዝ ገለጸ። 

© የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የክርስቲያኖች ግድያ || የመንግሥት ተቋማት ተባባሪነት እና በቁጣ ላይ ያለው ምዕመን x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተላለፈ የሀዘን መግለጫ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ላይ ጥቅምት 14 ለ15 2018 እንዲሁም

ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተላለፈ የሀዘን መግለጫ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ላይ ጥቅምት 14 ለ15  2018 እንዲሁም
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

ኢብራሂም ከድር፦ ከሻሸመኔ ጭፍጨፋ እስከ አርሲ እልቂት፤ ከም/ከንቲባነት እስከ ዞን አስተዳዳሪነት x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ አርአያነት ያለው ተግባር ========= ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉት ውስጥ በእግዚአብሔር ቸርነት ለተረፈው ሕፃን 70,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ።

የብፁዕ አቡነ ይስሐቅ አርአያነት ያለው ተግባር
=========
ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ  በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ  ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉት ውስጥ በእግዚአብሔር ቸርነት ለተረፈው ሕፃን 70,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ።
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የም/አርሲ የክርስቲያኖች እልቂት ተጠያቂው ኢብራሂም ከድር ማን ነው? (ተጨማሪ መረጃዎች ደርሰውናል) ======= ** በም/አርሲ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ "አልተፈጸመም" ብሎ የካደው ኢብራሂም ከድር በሻሸመኔው ጭፍጨፋ ወቅትም የከተማው ምክትል ከንቲባ ነበር፣ **

የም/አርሲ የክርስቲያኖች እልቂት ተጠያቂው ኢብራሂም ከድር ማን ነው? (ተጨማሪ መረጃዎች ደርሰውናል)
=======
** በም/አርሲ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ "አልተፈጸመም" ብሎ የካደው ኢብራሂም ከድር በሻሸመኔው ጭፍጨፋ ወቅትም የከተማው ምክትል ከንቲባ ነበር፣
**
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

"An Urgent Appeal for the Orthodox Christians of the East Arsi Zone, Oromia, Ethiopia ========= Your Excellencies, Distinguished Leaders, Human Rights Organizations, and People of Goodwill, I, priest of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church, pleading on behalf of the

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

ተጨማሪ መረጃ፣ የነኢብራሂም ቅሰጣ ቀጥሏል ======= (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) በምሥራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ፍጅት ላይ እጁ ያለበት የዞኑ መንግሥታዊ መዋቅር ይህንን ወንጀሉን ለመደበቅ የተለያዩ

ተጨማሪ መረጃ፣ የነኢብራሂም ቅሰጣ ቀጥሏል
=======
(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)
በምሥራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በቀጠለው የኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ፍጅት ላይ እጁ ያለበት የዞኑ መንግሥታዊ መዋቅር ይህንን ወንጀሉን ለመደበቅ የተለያዩ