VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile
VOA Amharic

@voaamharic

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

ID: 135595245

linkhttp://amharic.voanews.com/ calendar_today21-04-2010 19:08:49

23,23K Tweet

399,399K Followers

168 Following

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ የምርጫ ክርክር በትላንትናው ምሽት ተካሂዷል። ⤵️ amharic.voanews.com/a/debate-analy…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

“በአማራ ክልል በተገባደደው 2016 የነበረው የጸጥታ ስጋት በብዙኃኑ ህይወት ላይ ተጽእኖ ፈጥሮ አለፈ?” ⤵️ amharic.voanews.com/a/ethiopia-new…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

2016 ለኢትዮጵያውያን እንደምን አለፈ? መጭውስ 2017 ምን ይዞ ይሆን? amharic.voanews.com/a/ethiopians--…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

ታህራን ሞስኮ በዩክሬን ላይ ባካሄደችው ወረራ ጥቅም ላይ የምታውለው ባለስቲክ ሚሳይል አቅርባለች ስትል፣ ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብ ጥላለች። ⤵️ amharic.voanews.com/a/blinken-uk-v…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ባለው ውጥረት የዩናይትድ ስቴትስ አቋም amharic.voanews.com/a/us-ethiopia-…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

ትረምፕ “ስደተኞች ውሻና ድመት ይበላሉ” ማለታችው ሄይቲ አሜሪካውያንን ሥጋት ላይ ጥሏል ⤵️ amharic.voanews.com/a/haitian-amer…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

አውሎ ነፋስ ‘ፍራንሲን’ የኃይል መቋረጥና ጎርፍ አስከተለች ⤵️ amharic.voanews.com/a/us-tropical-…

አውሎ ነፋስ ‘ፍራንሲን’ የኃይል መቋረጥና ጎርፍ አስከተለች

⤵️

amharic.voanews.com/a/us-tropical-…
VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴት ውጭ ጉዳይ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀም አስመልክቶ ተወያዩ:: ⤵️ amharic.voanews.com/a/ambassador-m…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴና ፕሬዚደንቱ በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሰሱ amharic.voanews.com/a/ethiopia-oly…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

በሀገሪቱ የሚታየው ግጭት ካልቆመ፣ የምጣኔ ሃብት ተሃድሶው ውጤት አያመጣም amharic.voanews.com/a/economic-out…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

ከመስከረም 11 ጥቃት 23 ዓመታት በኋላ ሽብርተኝነት አሜሪካና ዓለምን እያንዣበበ ነው amharic.voanews.com/a/7782657.html

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

በሀገሪቱ የሚታየው ግጭት ካልቆመ፣ የምጣኔ ሃብት ተሃድሶው ውጤት አያመጣም ⤵️ amharic.voanews.com/a/economic-out…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

ፕሬዚዳንት ባይደንን ጠቅላይ ሚንስትር ስታርመር ዛሬ ይገናኛሉ amharic.voanews.com/a/7783060.html

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

“በሶማሊያ የማረጋጋትና የድጋፍ ፕሮግራሞች በመካሄድ ላይ ናቸው” አፍሪኮም amharic.voanews.com/a/us-africa-co…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

“በትግራይ ወደ ጦርነት ለመመለስ ምንም ዓይነት ምክንያት መኖር የለበትም” ዩናይትድ ስቴትስ amharic.voanews.com/a/us-embassy-p…

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤት አባል ብራድ ሸርማን አሜሪካ ከኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ማድረግ እንደሚያስፈልጋት አፅንዖት ሰጥተው ተናገሩ፡፡ amharic.voanews.com/a/congressman-…