ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profileg
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

@EliasMeseret

Journalist-at-large

ID:2176333270

calendar_today10-11-2013 23:24:35

6,5K Tweets

185,9K Followers

997 Following

Amanuel Y.(@AmanuelYelkal) 's Twitter Profile Photo



ዛሬ የብልፅግና ፓርቲ የሚዲያ ሰራዊት አባላት ዘመቻ የሚያደርጉት በክፍለ ከተማ ሚዲያዎችን ተከፋፍለው ነው፡፡ EBC ለአራዳ፣ OBN ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ተሰጥተዋል፡፡ የዛሬው ማስጠንቀቂያ 'ኮመንታችሁ እንዳይደጋገም' የሚል ነው፡፡

#ሚዲያሰራዊት ዛሬ የብልፅግና ፓርቲ የሚዲያ ሰራዊት አባላት ዘመቻ የሚያደርጉት በክፍለ ከተማ ሚዲያዎችን ተከፋፍለው ነው፡፡ EBC ለአራዳ፣ OBN ለአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ተሰጥተዋል፡፡ የዛሬው ማስጠንቀቂያ 'ኮመንታችሁ እንዳይደጋገም' የሚል ነው፡፡
account_circle
Addis Standard(@addisstandard) 's Twitter Profile Photo

: Commission ‘forced to quit’ investigation into Bate Urgessa's assassination after gathering witness testimonies implicating security forces addisstandard.com/?p=43751

's witness statements revealed a chilling detail of accounts, including testimonies that

account_circle
UN News(@UN_News_Centre) 's Twitter Profile Photo

Edith Lederer is an award-winning reporter for The Associated Press with more than a half century of experience. She offers insight into why journalism matters for the public and explains the significance of World Press Freedom Day

account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ 50 አመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከካናዳ፣ ከሳውዲ አረቢያ፣ ከቱርክ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከጣልያን... ወዘተ ይበልጣል?

አንዳንድ 'ተቀፅላዎች' ይህን ስክሪንሾት በስፋት ሲያጋሩ እንደነበር ጥቆማዎች ደርሰውኝ ነበር፣ እንዲጣራም የጠየቁ አሉ። ነገሩ

የዛሬ 50 አመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከካናዳ፣ ከሳውዲ አረቢያ፣ ከቱርክ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከጣልያን... ወዘተ ይበልጣል? አንዳንድ 'ተቀፅላዎች' ይህን ስክሪንሾት በስፋት ሲያጋሩ እንደነበር ጥቆማዎች ደርሰውኝ ነበር፣ እንዲጣራም የጠየቁ አሉ። ነገሩ
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ለእርሻ፣ ለኮንስትራክሽን እና ተያያዥ አገልግሎቶች የሚውሉ ትራክተሮች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳያስገቡ እንደተከለከሉ አስመጪዎች መናገራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነበበን

ይህም የሆነው ካለምንም መመርያ ሲሆን

ለእርሻ፣ ለኮንስትራክሽን እና ተያያዥ አገልግሎቶች የሚውሉ ትራክተሮች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳያስገቡ እንደተከለከሉ አስመጪዎች መናገራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነበበን ይህም የሆነው ካለምንም መመርያ ሲሆን
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

I'm getting credible reports from employees working at the Dire Dawa Free Trade Zone that UN food aid items destined for humanitarian aid recipients across the country are being relabelled and repackaged with the Ethiopian flag to be used for 'other purposes.'

More

account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia hosted the World Press Freedom Day celebrations in May 2019 amid improving press rights across the nation.

Media practitioners from around the world convened in Addis Ababa to mark the day, offering hope for better days ahead. As someone who has faced

#PressFreedom Ethiopia hosted the World Press Freedom Day celebrations in May 2019 amid improving press rights across the nation. Media practitioners from around the world convened in Addis Ababa to mark the day, offering hope for better days ahead. As someone who has faced
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ግለሰቦች አንዱ አምባ. ሱሌማን ደደፎ መሆናቸውን ብዙዎች ያነሳሉ

የሜቴክ (ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የሚባለው) ሀላፊው አሁን ደግሞ BYD ስለተባለ የቻይና መኪና

ስርዐት የሚጎድላቸው እና ያልተገሩ መልዕክቶችን ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ከሚያሰራጩ ግለሰቦች አንዱ አምባ. ሱሌማን ደደፎ መሆናቸውን ብዙዎች ያነሳሉ የሜቴክ (ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የሚባለው) ሀላፊው አሁን ደግሞ BYD ስለተባለ የቻይና መኪና
account_circle
CPJ Africa(@CPJAfrica) 's Twitter Profile Photo

ONE YEAR AGO, reporter Genet Asmamaw was arrested in .
She remains in pre-trial detention, charged with terrorism.
Committee to Protect Journalists calls for her immediate release and urges authorities to investigate reports that she was assaulted by the security personnel who took her

ONE YEAR AGO, reporter Genet Asmamaw was arrested in #Ethiopia. She remains in pre-trial detention, charged with terrorism. @pressfreedom calls for her immediate release and urges authorities to investigate reports that she was assaulted by the security personnel who took her
account_circle
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ(@EliasMeseret) 's Twitter Profile Photo

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?!

በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ 'ከወንድማቸው ጋር ድብድብ ውስጥ ገብተው ነበር' እና አሟሟታቸው ከእርሻ ስራቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚደረገውን የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ

ግድያን ለመሸፋፈን መሯሯጥ?! በርካቶችን ያሳዘነውን የበቴ ኡርጌሳን የጭካኔ ግድያ 'ከወንድማቸው ጋር ድብድብ ውስጥ ገብተው ነበር' እና አሟሟታቸው ከእርሻ ስራቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚደረገውን የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ
account_circle