
Agaz Darssamo Press (ADP)
@darssamopress
Justice and Development For Gurage: Building a Brighter Tomorrow
ID: 1620261599528321028
http://www.QawaPress.com 31-01-2023 03:24:42
470 Tweet
971 Takipçi
182 Takip Edilen







🛖የጉራጌ ወጣት ከታላላቆቹ ምን መማር ይችላል?🛖 የዉጊር ፖድካስት አዘጋጅ አለማየሁ ደንድርAlemayehu Dendir ከጋበር ሊቀመንበር አቶ ታምሩ ማኔ ጋር ያረጉትንግሩም ቆይታ እንድታደምጡት እንጋብዛለን:: youtu.be/uVdlbQEduKo?si… #Gurage #Ethiopia

We Stand with Julius Sello Malema Elon Musk your actions expose your racism and hate toward black people. Africans Stand with Julius Sello Malema 🌍🇿🇦🇪🇹



የኢፌደሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ (Mekdes Daba) ዛሬ በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ በመገኘት ከጉራጌ ዞን አመራሮች ጋር ባደረጉት ጉብኝ የወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል ብለዋል።






በጉራጌ ዞን የጉራጊኛ ቋንቋ የስራ ቋንቋ ለማድረግ ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሚገኝ እንዲሁም የጉራጌ ቅርሶችን በUNESCO ለማስመዝገብ ጥናቶች ተጠናቆ ወደስራ መገባቱ ተገለፀ። #Gurage Gizeshwork Tessema Fitsum Arega search.app/uH47Bn7Z9zCLMU…

