Nexus (@danibos72144614) 's Twitter Profile
Nexus

@danibos72144614

ID: 1566351015665958914

calendar_today04-09-2022 09:03:34

73 Tweet

7 Takipçi

263 Takip Edilen

Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

“ጃዌ ስላም ላንተ ይሁን በጣም ያስጨነቀንን ነገር የአለም ህዝብ ይወቅልን፤ እኔ ምኖረው አ አ ን/ስ/ላ ክፍለ ከተማ ነጋዴ ነኝ ትንሽዬ ሱቅ አለችኝና ሰሞኑን የቀን ግምት የ2017 ዓ/ም ለመገመት ነው በሚል የነጋዴውን ማህበረሰብ ላይ እየደረሰ ያለው

Gudu Kassa የቀድሞው ስርአት ናፋቂ (@gudukassa102) 's Twitter Profile Photo

ታዬ ደንድአ ስለ አብይ - መድረክ ላይ አዋቂ ለመምሰል አጤሪራ ይዞ ነው ሚገባው 😂 - inferiority complex ያለበት የከተማ ዱርዬ - ከተንኮሉ ጀርባ ከባድ የአቅም ማነስ - የአቅም ማነሱ ዝም ብሎ ተራ የአቅም ማነሱ ሳየሆን፤ የእውቀት፣ የsocial እና የሞራል

Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

የታዬ እውነታዎች እና ተጨማሪ ምስክርነት በታዬ ዳንደዓ ቃለመጠይቅ ውስጥ የተነገሩ ጉዳዮች እውነታነት ላይ የብልጽግና ሰዎች ሊያተባብሉ ሲረባረቡ፣ ሌላው የሰማውን ደግሞ ለላማመን ከብዶት ሲያመነታ ታዝቤ ግርም አለኝ። ታዬ የተናገራቸው ጉዳዮች

DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

ታደሰ ! ጋሽ መኮንን ለሁለት አሥርት ዐመታት እንዲጠብቁት በተቀጠሩበት CMC አሜሪካን ሜዲካል ሆስፒታል አካባቢ በጅምሩ የቀረ ፎቅ መኖሪያ ቤት (መኖሪያ ቤት ለማለት እጅግ ይከብዳል) እየኖሩ በዛውም እየጠበቁ የዕለት ተዕለት ኑሮዋቸውን ከባለቤታቸው

ታደሰ ! 

ጋሽ መኮንን ለሁለት አሥርት ዐመታት እንዲጠብቁት በተቀጠሩበት CMC አሜሪካን ሜዲካል ሆስፒታል አካባቢ በጅምሩ የቀረ ፎቅ መኖሪያ ቤት (መኖሪያ ቤት ለማለት እጅግ ይከብዳል) እየኖሩ በዛውም እየጠበቁ የዕለት ተዕለት ኑሮዋቸውን ከባለቤታቸው