Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile
Dagmawi M. Belay

@dagmawi_belay

Fano ዳግማዊ ማ. በላይ Researcher. “The only thing we have to fear is fear itself.” Franklin D. Roosevelt #HandsoffEOTC; #StopWaronAmhara🇪🇹 🇺🇸 🇮🇱 🇺🇦ፋኖ ይችላል!

ID: 1051767049788280832

calendar_today15-10-2018 09:29:40

24,24K Tweet

27,27K Takipçi

869 Takip Edilen

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ይህ ጥሩ ጅምር ነው:: ይበል ያሰኛል መጀመሪያ እነዚህ ተልካሻ ጥቃቅን ሳንቲም ይርግርዛቸው ያገዛዙ ተቀጣሪዎችን ማናፈጥ ያስፈልጋል::

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም:- ፋሽስት አብይ አህመድ ጠፍጥፎ የሰራው የብልፅግና ፓርቲ ማእከላዊኮሚቴ ዛሬ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ስብሰባ ተቀምጧል:: በስብሰባው ማጠናቀቂያ እንደተለመደው ብልፅግናችን በጥሩ መንገድ እየሄደ ነው የሚል መግለጫ

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

140 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ሲኮበልሉ የተሳፈሩበት መርከብ በመስጠሙ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል:: የብልፅግ ና ደሴት ነዋሪዎች እነዚህ ዜጎች ሀገር ለቀው የሚሰደዱት ሀገር ቤት ሰላም ስለሌለ ስራ ስለሌለ መኖር ስለከበደ ብቻ ነው:: አብይ

Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

Another large group of Ethiopians killed trying to cross the Red Sea for better lives in the Gulf. Tragic that Ethiopians must seek opportunities outside their nation when Ethiopia has such enormous potential - but needs peace and stability to achieve it. lemonde.fr/en/immigration…

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ይህን ያውቃሉ? አገዛዙ ህዝብ የሚጨፈጭፍበትን ገንዘብ የሚያቀርቡት 3 የመንግስት የልማት ድርጅቶች (cash cows) እነዚህ ናቸው:- ቴሌ መብራት ሀይል አየር መንገድ

ይህን ያውቃሉ?

አገዛዙ ህዝብ የሚጨፈጭፍበትን ገንዘብ የሚያቀርቡት 3 የመንግስት የልማት ድርጅቶች (cash cows) እነዚህ ናቸው:-

ቴሌ

መብራት ሀይል

አየር መንገድ
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

አሁን ይህ ችግኝ እንዲህ ተይዞ ነው ተተክሎ የሚበቅለው? ሳይተከል እንዲህ የተጎሳቆለ ተተክሎ ማን ውሃ ሊያጠጣው? ሌላው ምልከታ ደግሞ አትሌት ገዛኽኝን "በስናይፐር ይጠበጠባል" ያለችው ጄኖሳይደር ለችግኙ ትሳሳለች ተብሎ አይጠበቅም::

አሁን ይህ ችግኝ እንዲህ ተይዞ ነው ተተክሎ የሚበቅለው?

ሳይተከል እንዲህ የተጎሳቆለ ተተክሎ ማን ውሃ ሊያጠጣው?

 ሌላው ምልከታ ደግሞ አትሌት ገዛኽኝን "በስናይፐር ይጠበጠባል" ያለችው ጄኖሳይደር ለችግኙ ትሳሳለች ተብሎ አይጠበቅም::
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ወይ አለማፈር! የኦሮሞ ህዝብ መርጦህ ነው ጠ/ሚር የሆንከው? ለአማራ ለአፋር ለትግራይ etc አንተ አይደል የምትመርጥለት? አረጋ ከበደን አማራ መረጠው ልትለን ነው? ሂድና ጉዲ ፈቻ ላሳደከው ልጅ እሱን ተረትህን ንገረው !!!

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የሀዘን መግለጫና ዜና የተነፈጉት ሰማእታት! 140 ኢትዮጵያውያን ሀገር ውስጥ መኖር ተስኗቸው ለጉልበት ስራ ወደ አረብ ሀገር ሲሰደዱ በባህር መስጠማቸውን ሰምተናል:: ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂ የሆነው ፋሽስታዊው አጋንንታዊው የብልፅግና ወንጌል

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

በባህር ስለሰጠሙት 144 ኢትዮጵያውያን ምንም አልተነፈስክም ምክንያቱም የመሰደዳቸው መንስኤ አንተ የተከልከው ስርአት ስለሆነ ብቻ ነው:: ነፍስ ይማር ለተጎጂዎቹ::

በነዚህ ጋጠወጥና በችግር ተቆራምደው ባደጉ ሰዎች የምትመራ ሀገር ገና ብዙ ይጠብቃታል:: ድሀ ስልጣን ሲይዝ ድህነቱን ይረሳና ቁጥር አንድ ድሃ ጠል ይሆናል::

ስንዝሮ የሀዘን መግለጫ እንዲያወጣ ገና ትዛዝ አልደረሰውም:: የዚህ አይነት የአሽከርነት ስልጣን ባፍንጫዬ ይውጣ::

እውነት ሲነገር እንዲህ ይመራል:: ጋኔል ክብረት አድርባይነትን ለማብራራት የሄደበት ርቀትና ድርቅና እንዲሁም ጋዜጠኛው ሲያፋጥጠው ያሳየው facial expressions is classic!

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

"ሁለት ግዜ ተማርኬያለሁ አንዴ ጎጃም አንድ ጊዜ ሸዋ ላይ ለሶስተኛ ግዜ መማረክ አልፈልግም" ይህን ያለው የብርሀኑ ጁላ ቀይ ቦኔት ለባሽ ወታደር ነው