ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ቆጫት (@dagimawuy) 's Twitter Profile
ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ቆጫት

@dagimawuy

am student

ID: 1438849034303770632

calendar_today17-09-2021 12:56:17

1,1K Tweet

264 Followers

682 Following

Marta Yacob (@yacob_marta) 's Twitter Profile Photo

ወያኔ መቼም መቼም ለድርድርም ሆነ ለሰላም ተቀምጦ አያውቅም እንደውም ወያኔ ጦርነት ሚለውን ተንኮል የሴራ አልጀመረም ጥንቃቄ አድርጉ/እናድርግ የትኛው ሀገር መንግስት ወታደሩ ተመቶበት ከገዳይ ጋር እርቅ ሚቀርበው #ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ዘብ ይቁም ።

ወያኔ መቼም መቼም ለድርድርም ሆነ ለሰላም ተቀምጦ አያውቅም እንደውም ወያኔ ጦርነት ሚለውን ተንኮል የሴራ አልጀመረም ጥንቃቄ አድርጉ/እናድርግ የትኛው ሀገር መንግስት ወታደሩ ተመቶበት ከገዳይ ጋር እርቅ ሚቀርበው #ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ዘብ ይቁም ።
𝕏 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼 𝕏 (@smartethiopians) 's Twitter Profile Photo

#GoodMorning #Ethiopia 💚💛❤️ 👇#ወልድያ_1965 አስገራሚ የድምጽ ውበት የ 50 አመትን የዘመን ልዩነት እንድናይ የሚያደርግ የሚያምር ቅላፄና ዜማ ….ደሞ ግጥሞቿ ስሜት የሚቀሰቅስ 😁 ብቻዋን ከህጻን እስከ አዋቂው #audience እንዴት እንደተቆጣጠረችው 👏👏👏

Dr. Ambachew Assefa (@ambachew_assefa) 's Twitter Profile Photo

ሌላ ድል።የአሜሪካ ቨርጀኒያ ሴናተር ማርክ ዋርነር ጨምሮ የአሜሪካ ህግ አውጭዎች የባይደን አስተዳደር ከጁንታ ጋር ተመሳጥሮ የሚሰራው ስራ በይፋ በማቆም የኢትዮጵያን የአጎአ/AGOA/ልዩ መብት ወደ ነበረበት መመለስ አለበት ሲሉ አሳስቧል።

ሌላ ድል።የአሜሪካ ቨርጀኒያ ሴናተር ማርክ ዋርነር ጨምሮ የአሜሪካ ህግ አውጭዎች  የባይደን አስተዳደር ከጁንታ ጋር ተመሳጥሮ  የሚሰራው ስራ  በይፋ በማቆም የኢትዮጵያን የአጎአ/AGOA/ልዩ መብት ወደ ነበረበት መመለስ አለበት ሲሉ አሳስቧል።
Samira Kedir (@samirakader8) 's Twitter Profile Photo

እኔ ምጠይቃቹሁ ጁታውን የምትደግፉ ሰዎች ጤኔኛ ናቹሁ ሴት መከላኪያዎቻችንን ሳሰቃዩ ሲሳለቁባቸው የአንድ ሃገር የአንድ ባንዲራ ህዝብ ሆነን ይሄን ያህል ግፍ ያሳዝናል ይሰቀጥጣል ሁለተኛ በደል ነው የተበደልነው እውነት እናተ የሰው ጅብ ናቹሁ 😭😭

Biruk Gezahegn (@_birukg) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያን የሚወድ ትዊተር ያለው በሙሉ ይህን ጉድ #TPLFWarCrime በሚል ታግ እያረገ ሼር ማረግ አለበት‼ አለም ይስማ ባይሰማ ለታሪክ ይቀመጣል 😡

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ሲሆን ህዝቡ እሚለውን ትሰሙታላችሁ:: በሽሬ ከተማ የሚገኙ የህወሓት ወያኔ ግፍ የመረራቸው አባት (ቄስ) የተናገሩት ትክክለኛ ንግግር::

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

አማኝ የሆነ ሰው ብሄሩ ወይም እሱ አሊያም የሱ የሆኑ ሀይሎችን አብልጦ አይወድም። አይበድልም። አይሰርቅም ተራ አለም መሆኑን ያቃል። ህልሙም የሰውን ልጅ ሂወት መቀየር ይሆናል። ካመን አገርን እንለውጣለን እምነት ከሸሸን አገርን እናበላሻለን።

አማኝ የሆነ ሰው ብሄሩ ወይም እሱ አሊያም የሱ የሆኑ ሀይሎችን አብልጦ አይወድም። አይበድልም። አይሰርቅም
ተራ አለም መሆኑን ያቃል። ህልሙም የሰውን ልጅ ሂወት መቀየር ይሆናል። ካመን አገርን እንለውጣለን እምነት ከሸሸን አገርን እናበላሻለን።
፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

#ግርምት ... 🤔 🤔 👉 "የኑሮ ውድነት ጉዳይ የእኛ ኃላፊነት አይደለም" - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 👉 "በከተማዋ በቂ የጤፍ አቅርቦት የለም" - ነጋዴዎች 👉 "የጤፍ ዋጋ መናር ፈተና ሆኖብናል" - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች @PressEthio

#ግርምት ... 🤔 🤔

👉 "የኑሮ ውድነት ጉዳይ የእኛ ኃላፊነት አይደለም" - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 

👉 "በከተማዋ በቂ የጤፍ አቅርቦት የለም" - ነጋዴዎች

👉 "የጤፍ ዋጋ መናር ፈተና ሆኖብናል"  - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች

@PressEthio
Frita Samuel (@fritasamuel1) 's Twitter Profile Photo

ገሊላ በአጣየው የኦነግ ወረራ ከቀየዋ ሶስት ግዜ ተፈናቅላ ብዙ መከራዎችን ብታሳልፍም የ12ኛ ክፍል ፈተናዋን ግን በከፍተኛ ውጤት በማለፍ ወደ ዩንቨርስቲ ገብታለች በጣም በተረጋጋ በሰላ እና ዲፕሎማቲክ አንደበቷ ስለእራሷና ስለመጣችበት መንገድ

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

እምንተማመንበት ነገር ሁሉ እያጣን ነው። በርግጠኝነት ክህደት የተፈፀመብን እየመሰለኝ ነው። አሁን የማንኛውን ሙህራናችንን አስተያየት መጠበቅ እንዳለብኝ ባላቅም፣ ግን ስላለንበት ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ የሚሰጠንን ሰው ዝም ብየ እየጠበኩ ነው።

እምንተማመንበት ነገር ሁሉ እያጣን ነው። በርግጠኝነት ክህደት የተፈፀመብን እየመሰለኝ ነው። አሁን የማንኛውን ሙህራናችንን አስተያየት መጠበቅ እንዳለብኝ ባላቅም፣ ግን ስላለንበት ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ የሚሰጠንን ሰው ዝም ብየ እየጠበኩ ነው።
ራahwa ፯ 🇪🇹 (@wawittt7) 's Twitter Profile Photo

"ስለ እርሷ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል ፣ የክብሯ ከፍታ ያስቸግረኛል:: ከቶ ምን ባደርግ ይሻለኛል ? ስለ እርሷ ለመናገር ብቁ እንዳልሆንኩ በግልፅ እናገራለሁ ፣ ከፍቅሯ የተነሳ ግን ተመልሼ መናገር ያምረኛል::" ቅድስ ያዕቆብ ዘስሩግ

"ስለ እርሷ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል ፣ የክብሯ ከፍታ ያስቸግረኛል:: ከቶ ምን ባደርግ ይሻለኛል ? ስለ እርሷ ለመናገር ብቁ እንዳልሆንኩ በግልፅ እናገራለሁ ፣ ከፍቅሯ የተነሳ ግን ተመልሼ መናገር ያምረኛል::" ቅድስ ያዕቆብ ዘስሩግ
Ruth🦋 (@rut_worku) 's Twitter Profile Photo

ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራውሽ አላስችል ቢለኝ አውቀዋለው እናቴ ስትወልደኝ ×2 🙏❤ ከእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ያሳትፈን ምልጃና ጥበቃዋም አይለየን🙏🙏

ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራውሽ አላስችል ቢለኝ አውቀዋለው እናቴ ስትወልደኝ ×2 🙏❤

ከእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ያሳትፈን ምልጃና ጥበቃዋም አይለየን🙏🙏
j-birru (@jbirru) 's Twitter Profile Photo

"ማንም ሰው በግሉ የሚሰበስበውን ገንዘብ ለህዝባዊ ዓላማ ሲያውለው ገንዘቡ በመንግስታዊ ስነ ስርዓቶች ውስጥ ማለፍ መቻል አለበት" የተከበሩ አቶ ክርስትያን ታደለ (Christian Tadele Tsegaye ) የገንዘብ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ የተሰነዘሩጥያቄዎችን የመለሱበት

besufikad alemu (@alemubesuf16571) 's Twitter Profile Photo

#ኢትዮጵያዊነት አብረን ለመኖር፣ እርስ በእርሳችን ለመደጋገፍ፣ በጋራ ለማደግ የምንገነባው በውስጣችን ተተክሎ የኖረ ለመቀጣጠል ማገዶ የማይፈጅ፣ ከተቀጣጠለ ዳግም የማይበርድ ለዋልታ ረገጦች የሚፋጅ እቶን ማንነት ነው።

#ኢትዮጵያዊነት አብረን ለመኖር፣ እርስ በእርሳችን ለመደጋገፍ፣ በጋራ ለማደግ የምንገነባው በውስጣችን ተተክሎ የኖረ ለመቀጣጠል ማገዶ የማይፈጅ፣ ከተቀጣጠለ ዳግም የማይበርድ ለዋልታ ረገጦች የሚፋጅ እቶን ማንነት ነው።