Jemal Dada (@dada_jemal) 's Twitter Profile
Jemal Dada

@dada_jemal

ID: 1313669451305361408

calendar_today07-10-2020 02:36:55

349 Tweet

598 Followers

572 Following

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

#ኢትዪጵያ ከዚህ ቀደም የተመድ የልማት ድርጅት 2024 ሪፓርት ይፋ እንዳደረገው 70% በመቶ ነጭ ድሃ በሆነባት ኢትዮጵያ 80 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ በአስከፊ ድህነት ውስጥ/ multidimensional poverty እንደሚገኝ በዝርዝር ሪፓሪቱ መካተቱ የሚታወስ ነው።

#ኢትዪጵያ  ከዚህ ቀደም   የተመድ የልማት ድርጅት 2024 ሪፓርት ይፋ እንዳደረገው  70% በመቶ ነጭ ድሃ በሆነባት ኢትዮጵያ 80 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ በአስከፊ ድህነት ውስጥ/ multidimensional poverty  እንደሚገኝ በዝርዝር ሪፓሪቱ መካተቱ የሚታወስ ነው።
Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

የብሄራዊ ባንክ ግዚ ማሞ ምህረቱ የዋጋ ግዥበት ከአምናው ሲነጻጸር ዘንድሮ ወደ 14% ዝቅ ብሏል ይላሉ። እስኪ እናንተ በምትኖሩበት አከባቢ አምና ከነበረበት ዋጋው የቀነሰ የአህል አይነት፣ እቃ ውይም አገልግሎት ካለ ይጥቀሱ::

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

#ዘመቻ ማእበል በሚል አዲስ ስያሜ አረመኔው ነፍሰ በላ ፋሽስት #አብይአህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ያዘመተው ሰራዊት በአራቱም ቀጠናዎች በአማራ ፋኖ አርበኞች ድባቅ እየተመታ ተመክቶአል። ዘመቻ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል (አፋብሃ) የጎንደር ቃል

Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

“የመንግስት ገቢን በከፍተኛ ደረጃ” ማሳደግ የሞት የሽረት ጉዳይ ነው” ሲተረጎም ሰማይ በጠቀሰው የኑሮ ውድነት ወገቡ በጎበደድው ህዝብ ላይ ከፍ ያለ ተጫማሪ ግብርና የተለያዩ መዋጮዎች ሊጨመሩበት ነው ማለት ነው። ይህ ጭምሪ የሚደረገው ገቢው እያደገ

“መደመራችን በጣም ካስደሰተህ” የዛን እለት ኢንተርኔቱን ለምን ጥርቅም አደረከው ታዲያ? በጣም ያስደነገጠኝ ለማለት ፈልገህ ነው?

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

Happy birthday, Dr. Milkessa! Kudos for your hard-hitting interviews that unmasked the brutality and deception of #AbiyAhmed.

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

ሰውዬው በቃ ለየለትና እንደ ሰፈር ዱርዬ አዳሜ ማለት ጀመረ?🤣🤭🤣 ሲያልቅ አያምር አሉ! ቆይ ግን ያልገባኝ ሞርጌጅና ልጅ ማሳደግ ምን አገናኘው? እኛ እንግዲህ የምናገኘው ዘርፈን ሳይሆን ሰርተን ነው ስለዚህ ሞርጌጅ አለብን😅 facebook.com/share/r/19PfCV…

Berhanemeskel Nega (@berhanenega) 's Twitter Profile Photo

የዐማራ ድያስፖራ 2ኛ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ኦገስት 16/2025 በአርሊንግተን ቨርጅንያ ይካሄዳል:: በዐማራው ኃይሎች ኅብረት መመስረት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ ያስቀምጣል:: ትግሉ እንዲሳካ የምትሹ ሁሉ ተሳተፉ: በጎ አስተዋፅኦ አድርጉ! ጊዜው አሁን ነው!

Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

ወደዚህ ሰፈር መለስ ስንል ደግሞ የባህር በር ያገኘን ይመስል ብልጭልጩ በጎርፍ ተጥለቅልቆ ጠበቀን። ተገቢውን drainage system እንኳን ሳይኖረው ለፕሮፕጋንዳ ብቻ የተሰራ ፌክ መሆኑ ቀድሞ የታወቀ ነገር ስለሆነ ብዙም አይገርምም። የሚያሳዝነው በዚህ

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ወገኖች ፥- ለማስታወስ፡- በነገው እለት ቅዳሜ ፣ ጁላይ 26 ቀን ከቀኑ (1:00 PM EST) ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ "ኢትዮጵያ ከየት ወዴት " በሚል ርእስ የኢትዮጵያን ትብብር ንቅናቄ (ኢትን) ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ እንድተገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

ሰላም ወገኖች ፥- ለማስታወስ፡- በነገው እለት ቅዳሜ ፣ ጁላይ 26 ቀን ከቀኑ  (1:00 PM EST) ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ "ኢትዮጵያ ከየት ወዴት " በሚል ርእስ  የኢትዮጵያን ትብብር ንቅናቄ (ኢትን) ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ እንድተገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ያለ ትርምስና ደም መፋሰስ መኖር የማይችለው ኦሕዴዳዊ አገዛዝ የሰሜኑን የውድመት ዘመቻ ወደ ምስራቅ በማዛወር ሶማሌ ክልልን ለመውረር እየተዘጋጀ ነው።

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ወገኖች፦ የ #ኢትዮጵያውያን የ #ኤርትራውያን የጋራ ውይይት መድረክ በመጪው ቅዳሜ ፣ ኦገስት 2 ቀን 2025 ፣ ከቀኑ 1 ሰአት (1:00 PM ESD) በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል። ዝግጅቱ በልዪ ልዩ የኢትዮጵያውያን እና

ሰላም ወገኖች፦ የ #ኢትዮጵያውያን  የ #ኤርትራውያን  የጋራ ውይይት  መድረክ በመጪው ቅዳሜ ፣ ኦገስት 2 ቀን 2025 ፣ ከቀኑ 1 ሰአት (1:00 PM ESD) በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል። ዝግጅቱ  በልዪ ልዩ የኢትዮጵያውያን እና
Jawar Mohammed (@jawar_mohammed) 's Twitter Profile Photo

“ኢትዮጵያ በማዕድን ኢንቨስትመንት ማራኪነት በአለም የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀመጠች” ©️Capital ሁሉም የኢኮኖሚ ዜናዎች አሉታዊ ብቻ ናቸው። የብልፅግና ውሸቶች ሊሸፍኑት ያልቻሉት እውነታ።

“ኢትዮጵያ በማዕድን ኢንቨስትመንት ማራኪነት በአለም የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀመጠች” ©️Capital

ሁሉም የኢኮኖሚ ዜናዎች አሉታዊ ብቻ ናቸው። የብልፅግና ውሸቶች ሊሸፍኑት ያልቻሉት እውነታ።
Minalachew Simachew (@minalachew_s) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ አገዛዙን እያስጨነቀ ነው:: ==================== የአማራ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች በጅማ ምን ገጠማቸው? ለሥልጠና ትናንት ጅማ የገቡት 20 የሚደርሱ የትራንስፖርት ሀላፊዎች የዐማራ ፋኖ በጎጃም ከአአ ባህርዳር በቡሬ በኩል

ፋኖ አገዛዙን እያስጨነቀ ነው::
====================
የአማራ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች በጅማ ምን ገጠማቸው? ለሥልጠና ትናንት ጅማ የገቡት 20 የሚደርሱ የትራንስፖርት ሀላፊዎች የዐማራ ፋኖ በጎጃም ከአአ ባህርዳር  በቡሬ በኩል
Jemal Dada (@dada_jemal) 's Twitter Profile Photo

Hi, I’m supporting this fundraiser on GoFundMe. If you can, please consider supporting by donating or sharing the link. Every bit of support makes a huge difference. gofund.me/428a0051

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ወገን ኢትዪጵያውያን ሁሉ፦ “ኢትዮጵያ ከየት ወዴት" ታላቅ ጉባኤ ቅዳሜ August 23, 2025፣ሰዓቱ 1 pm EST (በኢትዮጵያ ነሐሴ 17, 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ ፪ ሰዓት) ይካሄዳል። በልዩ ልዩ የኢትዮጵያውያን የዩቱብ የዜና አውታሮች በቀጥታ ይሰራጫል/live stream

ወገን ኢትዪጵያውያን ሁሉ፦ “ኢትዮጵያ ከየት ወዴት" ታላቅ ጉባኤ ቅዳሜ August 23, 2025፣ሰዓቱ 1 pm EST (በኢትዮጵያ ነሐሴ 17, 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ ፪ ሰዓት) ይካሄዳል።  በልዩ ልዩ የኢትዮጵያውያን የዩቱብ የዜና አውታሮች በቀጥታ ይሰራጫል/live stream