Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile
Bereket Bekele

@bereket12021664

I stand for Rights &Justice for Ethiopia
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
ለሠላም ሁል ግዜ እሠራለሁ፣እተጋለሁ!

ID: 1475146359741337603

calendar_today26-12-2021 16:50:54

4,4K Tweet

20,20K Followers

9,9K Following

Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ግን ክቡር #ጠሚ ነቀርሳ አስተሳሰብ ከጉያቸው የሸጎጡ በርካታ ተኩላ አመራሮች በበብልጽግና እቅፉ ውስጥ እንዳሉ ማሰብ እንዳንዘነጋ!

Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

Egypt will not be able to stop Ethiopia from building Dams on the Nile that is history This is the voice of more than one hundred and twenty million people. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹Abdelfattah Elsisi

Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

አልሻባብ የሱማሊያ ወታደርን እንዴት እንደሚያሳድደው ተመልከቱ። የሱማሊያ ህዝብ ህልውና የተጠበቀው በሰላም አስከባሪው በኢትዮጵያ ወታደር እንደሆነ የሱማሊያ ህዝብ ያውቃል።

Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

አትስማ ፈጽሞ አንበሳው ቢያጓራ፣ ቀበሮው ቢያቁራራ፣ ጭልፊቱ ቢያጭራራ፣ ዘንዶው ቢያስፈራራ፣ ሁሌም ስለሚበልጥ ያለው ካንተ ጋራ፤ ዝም ብለህ ሥራ! Daniel Kibret

አትስማ ፈጽሞ
አንበሳው ቢያጓራ፣
ቀበሮው ቢያቁራራ፣
ጭልፊቱ ቢያጭራራ፣
ዘንዶው ቢያስፈራራ፣
ሁሌም ስለሚበልጥ ያለው ካንተ ጋራ፤

ዝም ብለህ ሥራ!
Daniel Kibret
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታቸን በኢትዮጵያ ላይ ሊቃጣ የሚችል የትኛውም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል‼️ ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ወታደር!

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታቸን በኢትዮጵያ ላይ ሊቃጣ የሚችል የትኛውም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል‼️

ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ወታደር!
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ሀገር የፖለቲከኞች ወይም የባለስልጣናት ወይም የአንድ ወገን አይደለችም፤ ሀገር የሁላችን ናትና ሁላችንም ለሀገራችን ሉዓላዊነት መከበር በጋራ ልንቆም ይገባል❗️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር‼️

ሀገር የፖለቲከኞች ወይም የባለስልጣናት ወይም የአንድ ወገን አይደለችም፤ ሀገር የሁላችን ናትና ሁላችንም ለሀገራችን ሉዓላዊነት መከበር በጋራ ልንቆም ይገባል❗️

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር‼️
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

የ🇪🇹 አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ የረገኛል። የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ጠላቶቻችንና የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል። ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የ🇪🇹 አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ የረገኛል።  የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ጠላቶቻችንና የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል።

ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ጠላት ድብን ይበል😭 ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ለወዶጇ ሀገር ሱማሌላንድ የሉዓላዊነት ክብር ሰጥታ ግዙፉን ወደብ የግሏ የሚታደርግበት የምስራች ዜና የሚታወጅበት ግዜ ላይ ደርሰናል። ጥበበኛው መሪ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 በታርክ ይዘከራል።

ጠላት ድብን ይበል😭

ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ለወዶጇ ሀገር ሱማሌላንድ የሉዓላዊነት ክብር ሰጥታ ግዙፉን ወደብ የግሏ የሚታደርግበት የምስራች ዜና የሚታወጅበት ግዜ ላይ ደርሰናል።

ጥበበኛው መሪ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 በታርክ ይዘከራል።
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

🇪🇬ያን ያንጫጫ ውሳኔ 🇪🇹 በአባይ ወንዝ የውሃ ሃብት ላይ 🇪🇬ን ከጨዋታ ውጭ ያደረገ ያልተጠበቀና ደፋር እርምጃ ወስዳለች።🇪🇹ና የናይል ተፋሰስ አጋር ሀገራት 🇪🇬ን ያገለለ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ኮሚሽን እንዲቋቋም ለ🇿🇦 ህብረት በይፋ ጥያቄ አቅርባለች።

🇪🇬ያን ያንጫጫ ውሳኔ

🇪🇹 በአባይ ወንዝ የውሃ ሃብት ላይ 🇪🇬ን ከጨዋታ ውጭ ያደረገ ያልተጠበቀና ደፋር እርምጃ ወስዳለች።🇪🇹ና የናይል ተፋሰስ አጋር ሀገራት 🇪🇬ን ያገለለ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ኮሚሽን እንዲቋቋም ለ🇿🇦 ህብረት በይፋ ጥያቄ አቅርባለች።
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

በዚች ሀገር ተምረዉ ለቁም ነገር ደርሰዉ እናታቸዉን በርግጫ ከሚመቱ ሰዎች መሐል አንዱ እሄን አየሁ። አቶ Fasil Yenealem🇪🇹 የሙቀጫ ልጅ!

በዚች ሀገር ተምረዉ ለቁም ነገር ደርሰዉ እናታቸዉን በርግጫ ከሚመቱ ሰዎች መሐል አንዱ እሄን አየሁ።

አቶ  Fasil Yenealem🇪🇹  የሙቀጫ ልጅ!
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሚያ መንግሥት ለትግራይ ‼️ በኦ/ክ/መንግሥት ሙሉ ወጪ፥ በትግራይ ክልል በ179 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትም/ት ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርት ቤቱ 2 ሺህ 160 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አለው። Shimelis Abdisa

የኦሮሚያ መንግሥት ለትግራይ

በኦ/ክ/መንግሥት ሙሉ ወጪ፥ በትግራይ ክልል በ179 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትም/ት ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ትምህርት ቤቱ 2 ሺህ 160 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አለው።
Shimelis Abdisa
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

የዚህኛው ጉድ ተነግሮ አያልቅም በብሔሩ የማይኮራ ማንነቱን የሸጠ ለገንዘብ ብሎ ኢትዮጵያን ክዶ ከታርካዊ ጠላቷ ከግብፅ ጋር ያበረ። አንድ ወቅት በጦፈኛው Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ሥልጣን እንዲሰጠኝ በማለት የጠየቀው ወድቅ ስለተደረገ ጠላት ያደራጀ። #ማይም

የዚህኛው ጉድ ተነግሮ አያልቅም
በብሔሩ የማይኮራ ማንነቱን የሸጠ
ለገንዘብ ብሎ ኢትዮጵያን ክዶ ከታርካዊ ጠላቷ  ከግብፅ ጋር ያበረ።
አንድ ወቅት በጦፈኛው Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ሥልጣን እንዲሰጠኝ በማለት የጠየቀው ወድቅ ስለተደረገ ጠላት ያደራጀ።
#ማይም
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

እነ እገሌ ሰበር ዜና ገለመሌ ቅብርጥሴ እያሉ ስለ #ጃውሳ ስንሾካሾኩ አምሽቷል። እውነታው ግን ይሄ ነው።

እነ እገሌ ሰበር ዜና ገለመሌ ቅብርጥሴ እያሉ ስለ #ጃውሳ ስንሾካሾኩ አምሽቷል።
እውነታው ግን ይሄ ነው።
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ዉድ 🇪🇹ዊያን እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን🥰 ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአሁኑ ሰዓት በአስተማማኝ ሁኔታ ደህንነቱን በማረጋገጥ እና ከማንኛዉም ስጋት ነፃ ሆኖ ራሱን በራሱ የመጠበቅ አቅም ላይ ደርሷል። ኢትዮጵያዊያን የምስራች ዜና ነዉ❗️

ዉድ 🇪🇹ዊያን እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን🥰

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአሁኑ ሰዓት በአስተማማኝ ሁኔታ ደህንነቱን በማረጋገጥ እና ከማንኛዉም ስጋት ነፃ ሆኖ ራሱን በራሱ የመጠበቅ አቅም ላይ ደርሷል።

ኢትዮጵያዊያን የምስራች ዜና ነዉ❗️
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ታማኝ የህዝብና የሀገር አገልጋይ ነበሩ! ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ(1943-2017) ነብስ ይማር😥