Bereket Bekele
@bereket12021664
I stand for Rights &Justice for Ethiopia
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
ለሠላም ሁል ግዜ እሠራለሁ፣እተጋለሁ!
ID: 1475146359741337603
26-12-2021 16:50:54
4,4K Tweet
20,20K Followers
9,9K Following
Egypt will not be able to stop Ethiopia from building Dams on the Nile that is history This is the voice of more than one hundred and twenty million people. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ▮ Abdelfattah Elsisi
አትስማ ፈጽሞ አንበሳው ቢያጓራ፣ ቀበሮው ቢያቁራራ፣ ጭልፊቱ ቢያጭራራ፣ ዘንዶው ቢያስፈራራ፣ ሁሌም ስለሚበልጥ ያለው ካንተ ጋራ፤ ዝም ብለህ ሥራ! Daniel Kibret
ጠላት ድብን ይበል😭 ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ለወዶጇ ሀገር ሱማሌላንድ የሉዓላዊነት ክብር ሰጥታ ግዙፉን ወደብ የግሏ የሚታደርግበት የምስራች ዜና የሚታወጅበት ግዜ ላይ ደርሰናል። ጥበበኛው መሪ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 በታርክ ይዘከራል።
በዚች ሀገር ተምረዉ ለቁም ነገር ደርሰዉ እናታቸዉን በርግጫ ከሚመቱ ሰዎች መሐል አንዱ እሄን አየሁ። አቶ Fasil Yenealem🇪🇹 የሙቀጫ ልጅ!
የኦሮሚያ መንግሥት ለትግራይ ‼️ በኦ/ክ/መንግሥት ሙሉ ወጪ፥ በትግራይ ክልል በ179 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትም/ት ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርት ቤቱ 2 ሺህ 160 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አለው። Shimelis Abdisa
የዚህኛው ጉድ ተነግሮ አያልቅም በብሔሩ የማይኮራ ማንነቱን የሸጠ ለገንዘብ ብሎ ኢትዮጵያን ክዶ ከታርካዊ ጠላቷ ከግብፅ ጋር ያበረ። አንድ ወቅት በጦፈኛው Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ሥልጣን እንዲሰጠኝ በማለት የጠየቀው ወድቅ ስለተደረገ ጠላት ያደራጀ። #ማይም
የታላቋ ኢትዮጵያ መሪ ዋልታና ማገር የሆነች ቀዳማዊት እናታችን Office of the First Lady-Ethiopia እስኪ ባርኳት 💔