Angish (@behailuangish) 's Twitter Profile
Angish

@behailuangish

Human #Communications Enthusiast.
#PR, #Media #Comms #RegulatoryAffairs #Ethiopia #ManUtd

ID: 273461492

calendar_today28-03-2011 14:53:32

12,12K Tweet

1,1K Followers

3,3K Following

BGI Ethiopia (@bgi_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

፳፻፲፯ 2017 በአዲስ ዓመት አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል። መጪው ጊዜ ጥሩ ጥሩውን ሁሉ ይዞ እንዲመጣ፣ ሁላችንም በመላ የምንፈካበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን! መልካም አዲስ ዓመት! #BGIEthiopia #ThirstyForMore #በመላ_እንፍካ

Angish (@behailuangish) 's Twitter Profile Photo

ትንሽ ቦታ (ነብይ መ) ====== በዚህ ዓመት፣ ብንጣላ መታረቂያ ብንታረቅ ለመጣያ ትንሸ ቦታ መጠለያ ትንሽ ቦታ መሠደጃ፡፡ ምናለበት፣ ለምናልባት ብንተውለት ፍፁም መሆን ስለማንችል ትንሽ ቦታ እንዋዋል፣በልባችን ደግ እንሁን፡፡

ትንሽ ቦታ (ነብይ መ)
======
በዚህ ዓመት፣
ብንጣላ መታረቂያ
ብንታረቅ ለመጣያ
ትንሸ ቦታ መጠለያ
ትንሽ ቦታ መሠደጃ፡፡
ምናለበት፣
ለምናልባት ብንተውለት
ፍፁም መሆን ስለማንችል
ትንሽ ቦታ እንዋዋል፣በልባችን ደግ እንሁን፡፡
ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash (@frehiwotng) 's Twitter Profile Photo

አፋልጉኝ ማስታወቂያ (ጊዜ አስከፊ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!) *** አቤኔዘር ግርማን ያየ እንዲሁ እንደለበሰ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም መናገር የሚቸገርና መልስም የማይሰጥ በመሆኑ ቤተሰቡ ይበልጡኑ ተጨንቋል። ደጋጎች ሆይ

አፋልጉኝ ማስታወቂያ 
(ጊዜ አስከፊ ነው ቤተሰብ ተጨንቋል ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
***
አቤኔዘር ግርማን ያየ እንዲሁ እንደለበሰ ጠዋት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም መናገር የሚቸገርና መልስም የማይሰጥ በመሆኑ ቤተሰቡ ይበልጡኑ ተጨንቋል። ደጋጎች ሆይ
ጀለሥ (@tbereketeab) 's Twitter Profile Photo

Urgent Car For Sale Toyota Corolla Hatchback Make Year 1991 Excellent Condition Injection Type 2E Motor Newly Renewed Engine New Body Work DM for Inquiry

Urgent Car For Sale

Toyota Corolla Hatchback 
Make Year 1991
Excellent Condition
Injection Type 2E Motor
Newly Renewed Engine
New Body Work

DM for Inquiry